አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አዲስ ክብረ-ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
ግንቦት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፈው እሁድ እንግሊዝ ውስጥ ማንችስተር ከተማ ላይ በተደረገው ዓመታዊ የሩጫ ውድድር፤ ዝነኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአስደናቂ ብቃት የዓለምን የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን በማሻሻል ማሸነፏ ታወቀ። እስከ አምስት ኪሎሜትር ድረስ ያለውን ርቀት...
View Articleየኢትዮጵያ ማአድን ልማት አክሲዮን ማህበር የተቋረጠውን የታንታለም ምርት ለመጀመር ፈቃድ ጠየቀ
ግንቦት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሪፖርተር እንደዘገበው የኢትዮጵያ ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር ከአንድ ዓመት በፊት ያቋረጠውን የታንታለም ኮንሰንትሬት የማምረት ሒደት ለመቀጠል የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲን ፈቃድ ጠይቋል። በኦሮሚያ ጉጂ ዞን ሰባቦሩ ወረዳ...
View Articleኢህአዴግ በአማራ ክልል ሹሞች ላይ ጥብቅ ግምገማ እያካሄደ ነው
ግንቦት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከብአዴን ያገኘነው መረጃ እንደሚጠቁመው በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች የመገናኛ ብዙሀን ሽፋን እንዳይሰጡት በተደረገበት ሁኔታ ከግንቦት19 ጀምሮ ግምገማ እየተካሄደ ነው። የግምገማው ዋና አላማ ኢህአዲግ በትጥቅ ትግል እንዲወድቅ አልመው ከሚንቀሳቀሱ...
View Articleየአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ታመው በጀርመን ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው
ግንቦት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ባለስልጣናት ከፍተኛ ቀረቤታ በማሳየት በአፋር ተወላጆች ዘንድ ከፍተኛ ትችት የሚቀርብባቸው አቶ ኢስማኤል አሊሰሮ በጀርመን ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። በህወሀት የደህንነት ሰዎች ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግላቸው አቶ...
View Articleመኢአድ እሁድ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚደግፍና እንደሚያስተባብር አስታወቀ
ግንቦት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሰማያዊ ፓርቲ በሚቀጥለው እሁድ በጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እንደሚሳተፍ አስታወቀ። የፓርቲው ተቀዳሚ ም/ል ሊቀመንበር አቶ ወንድማገኝ ደነቀ ከኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ሰልፉ መደረጉን...
View Articleመንግስት በጉምሩክ ባለስልጣናት ላይ የወሰደውን እርምጃ ወደ ሌሎች ባለስልጣናት ማዞር ፈርቷል ተባለ
ግንቦት ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መንግስት በቅርቡ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሥራ ኃላፊዎችና ባለሃብቶች ላይ የወሰደውን እርምጃ ወደሌሎች በሙስና የሚጠረጠሩ ባለስልጣናት ለማስፋት ፍርሃት እየታየበት መሆኑን ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ከኢትዮምህዳር ጋዜጣ...
View Articleየብአዴን ወጣቶች ሊግ አባላት ከኢህአዴግ ጎን ተሰልፈን ለመታገል እምነትም ጽናትም የለንም አሉ
ግንቦት ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ወጣቶቹ ይህን የተናገሩት በባህርዳር በመካሄድ ላይ ባለው የብአዴን ወጣቶች 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ በክልሉ ካለው 20 ሚልዮን ህዝብ መካከል 429 ሺ 520 የሚሆኑ ወጣቶችን አባል አለኝ የሚለው ብአዴን ከአደገኛ ቦዘኔነት እስከ ልማት አርበኛ ስም...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት የኢንተርኔት ድህረ ገጾችን ለማፈን 26 ቢሊዮን ብር ክፍያ ለቻይና መንግስት ፈጸመ
ግንቦት ፳፪ (ሀያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢሳት ከአስተማማኝ የኢትዮጵያ የመረጃ መረብ የደህንነት ሰራተኛ ባገኘው መረጃ መንግስት ለስርአቱ አደጋ ይሆናሉ ብሎ የገመታቸውን የመገናኝ ብዙሀን ወደ አገር ቤት ሰርገው እንዳይገቡ ለመከላከል ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር ወይም ወደ 26 ቢሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ መክፈሉን...
View Articleበአንድ አመት ውስጥ 19 የዳንግላ ከተማ ፖሊሶች መሳሪያቸውን እንደያዙ የገቡበት አልታወቀም
ግንቦት ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአማራ ክልል ፖሊስ በ9 ወሩ የግምገማ ሪፖርት ላይ እንደገለጸው 19 የዳንጋላ ፖሊሶች እስከነ መሳሪያቸው ተሰውረዋል። ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደገለጹት ፖሊሶቹ ራሱን ይፋ ያላደረገውን እና በ አዊ ዞን በጃዊ በረሀ በስፋት የሚንቀሳቀሰውን አዲስ ወታደራዊ ሀይል...
View Articleፓርቲዎችና የሲቪክ ማህበራት ሰማያዊ ፓርቲ ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ድጋፋቸውን እየገለፁ ነው
ግንቦት ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንደሚቆም አስታውቋል። <<ሰማያዊ ፓርቲ በሰልፉ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች የኛም ጥያቄዎች ናቸው>> ያለው አንድነት ፓርቲ፤ አባላቱና ደጋፊዎቹ ወደ...
View Articleየተለያዩ ክልል ነዋሪዎች ኑሮ እንዳማረራቸው ገልጹ
ግንቦት ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ጋዜጠኞች በአዲስ አበባ፣ በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልሎች በመዘዋወር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማነጋገር እንደዘገቡት ዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል በ ከፍተኛ ድህነት ውስጥ እየተሰቃየ እንደሚገኝ አመለክተዋል። በጎዲዮ ዞን የሚገኙ አንድ በሽመና ስራ...
View Article184 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወድቆ ያገኘው ኢትዮጵያዊ ገንዘቡን መለሰ
ግንቦት ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፅዳት ሰራተኛ የሆነው ወጣት ብርሃኑ ጀምበሬ አይሮፕላን ሲያፀዳ በካኪ ወረቀት ተጠቅልሎ ወድቆ ያገኘውን 184 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ለባለቤቱ እንዲመለስ ማድረጉ ታወቋል። ወጣት ብርሃኑ በወቅቱ የተሰማውን ስሜት ሲገልፅ “በመጀመሪያ...
View Articleአትሌት ቀነኒሳ በ10 ሺ ሜትር አሸናፊ ሆነ
ግንቦት ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አሜሪካ ውስጥ በኢዩጂን በተደረገው የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ውድድር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ10ሺህ ሜትር ውድድር በማሸነፍ ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለሱ ታወቀ። በ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት፣ እንዲሁም የኦሎምፒክ ሶስት የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ...
View Articleበህገወጥ የሰዎች ዝውውር የፖሊሶችና እና የደህንነት ሀይሎች እጅ አለበት ተባለ
ግንቦት ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኦሮሚያ ዞን በከምሴ ከተማ ባለፈው ሳምንት በተጠራ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ወደ የመን እና እና ሳውድ ኣረቢያ በህገ ወጥ ዝውውር ከሚጓዙ ወጣቶች ጀርባ ደህንነቶችና የፖሊስ ሃይሎች መኖራቸው ተመልክቷል። የዞኑ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት እንድሪያስ አሊ ሸቱ...
View Articleኢህአዴግ ልሳኖቼን የሚያነብ በመጥፋቱ ለኪሳራ ተዳርጌአለሁ አለ
ግንቦት ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-” የኢህአዴግ አባላትን ፖለቲካዊና ርእዮተ-ዓለማዊ ብቃት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩና ዝቅተኛ የትምህርት ዝግጅት ላላቸው አባላት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ጋዜጣንና ከፍ ያለ የትምህርት ዝግጅት ላላቸው ደግሞ አዲስ ራእይ መጽሄትን እና አብዮታዊ ዲሞክራሲ መጽሄትን የይዘት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ለማደናቀፍ መንግስት ሰበቦችን እየፈለገ ነው
ግንቦት ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአዲስ አበባ መስተዳድር ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ በተለያዩ ክፍለከተሞች ስብሰባ መጥራቱ ታውቋል። የተለያዩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት መስተዳድሩ በሰልፉ ላይ ብዙ ህዝብ እንዳይገኝ ለማድረግ ከቤት ጋር የተያያዙ...
View Articleበሰስዊዘርላድ-ጄኔቭ ኢህአዴግ የጠራው የቦንድ ሽያጭ ስብሰባ “ከ ዓባይ በፊት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይገደብ!” የሚል...
ግንቦት ፳፮ (ሀያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢህዴግ -በጄኔቭ ለ ዓባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭ ለማካሄድ ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ በምስጢር ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ ከቆየ በሁዋላ በቅርቡ ለደጋፊዎቹ ብቻ የዝግጅቱን ዕለት፣ቦታ እና ሰዓት አስመልክቶ ጥሪ ያቀርባል። ይሁንና ኢህአዴግ መቼ እና የት ዝግጅቱን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ መንግስት የሰጠውን ማስፈራሪያ አመራሮች እና የህግ ባለሙያዎች ውድቅ አደረጉት
ግንቦት ፳፮ (ሀያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-እሁድ ግንቦት25 ከፍተኛ ህዝብ የተገኘበትን የተቃውሞ ሰልፍ በተመለከተ የኢህአዴግ የጽህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ሬድዋን ሁሴን ለሬዲዮ ፋና ሲናገሩ ” የሃይማኖት አክራሪነትን አጀንዳው አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሰማያዊ የፖለቲካ ፓርቲ ጸረ ህገ መንግስታዊ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በተሳካ ሁኔታ ባዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ ህዝቡ ደስታውን እየገለጸ ነው
ግንቦት ፳፮ (ሀያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በተሳካ ሁኔታ ያካሄደውን ሰልፍ በተመለከተ የተለያዩ ወገኖች ለኢሳት እየደወሉ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። ፓርቲው ተቃውሞውን ከማዘጋጀት ጀምሮ አጠር እና ምጥን ያለ ዝግጅት በማቅረቡ ደስታቸውን የገለጸት አንድ አስተያየት ሰጪ፣...
View Articleኢህአግ በሁመራ አካባቢ ጥቃት መፈጸሙን ገለጸ
ግንቦት ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በሉግዲና በበረከት ተከታታይ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል። በግንቦት 25-2005 ዓ.ም በሁመራ ልዩ ስሙ በረከት በተሰኘ ስፍራ ከመከላከያ ሰራዊት 35ኛ ክፍለጦር እና ከሚሊሻ ሰራዊት ጋር በተከታታይ...
View Article