Quantcast
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የግብጽ ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ ላይ ሲመክሩ የሚያሳይ ቪዲዮ የፋ ወጣ

ግንቦት ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የግብጹ ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ሙርሲ የተለያዩ  የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎችን በመሰብሰብ በመሰራት ላይ ባለው የአባይ ግድብ ዙሪያ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ ወይይቱ ለተቃዋሚዎች ሳይነገር በቀጥታ በቴሌቪዥን እንዲተላለፍ በመደረጉ ተቃዋሚዎች ቅሬታቸውን ሲገልጹ የፕሬዚዳንቱ...

View Article


በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የሚመራ የአርቲስቶች እና ጋዜጠኞች ቡድን የሶማሊ ክልልን ጎብኝቶ ምስክርነት ሊሰጥ ነው

ግንቦት ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደሬሽን ምክር ቤት በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የሚመራ  የአርቲስቶች ቡድንን እና ጋዜጠኞችን በማሰባሰብ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የጎብኝት መረሀ ግብር በጅጅጋ እና በሌሎች የሶማሊ ዞኖች አዘጋጅቷል። አርቲስቶቹና ጋዜጠኞች ከትናንት ሰኞ ጀምሮ ወደ ጂጂጋ ይጓዛሉ...

View Article


ከተቃውሞ ሰልፉ በሁዋላ በመካከለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ አመራሮች እየተገመገሙ ነው

ግንቦት ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ያካሄደውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ በማግስቱ የኢህአዴግ ባለስልጣናት በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ አመራሮችን እንዲሁም በፕሮፓጋንዳ መስክ ላይ የተሰማሩትን በመጥራት ዜናውን እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ግምገማ እያካሄደ መሆኑን ለማወቅ...

View Article

የዜና እርማት

ግንቦት ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ተመልካቾቻችን እና አድማጮቻችን፣ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ዕለት በስዊዘርላንድ-ጄኔቫ ስለተካሄደው የአባይ ቦንድ ሽያጭ ባስተላለፍነው ዜና ላይ፤ ተቃውሞ ባሰሙት ኢትዮጵያውያን ሳቢያ ዝግጅቱ እንደከሸፈ  መዘገባችን ይታወሳል። ይሁንና ዜናው ስህተት እንዳለበት...

View Article

በእስር ላይ የሚገኘው የባለራእይ ወጣቶች አመራር በህግ አማካሪውና በቤተሰቦቹ እንዳይጎበኝ ተከለከለ

ግንቦት ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ማህበሩ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የባለራእይ ወጣቶች የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆነው ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድ ” ግንቦት27 ፣ 2005 ኣም ከጧቱ ሶስት ሰአት ላይ ሜክሲኮ በሚገኘው ፍርድ ቤት ለ3ኛ ጊዜ ቢቀርብም፣ ጉዳዩ ሳይታይ ቀጠሮ ተጠይቆበት...

View Article


የተለያዩ የግል ተቋማት የህክምና ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ እና የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ግንቦት ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከ14 የግል ኮሌጆች የተሰባሰቡ 5 ሺ የሚጠጉ ተማሪዎች ትናንት ሰኔ 27፣ 2005 ዓም የትምህርት ማቆም አድማ በማድረግ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር አምርተዋል። የትምህርት ሚ/ር ባለስልጣናትም ተማሪዎቹ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ጠይቀው ፣...

View Article

በባህርዳር ከ17 ሰዎች ሞት ጋር በተያያዘ ከታሰሩት 22 ፖሊሶች መካከል 4ቱ ተፈቱ

ግንቦት ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቅርቡ በባህርዳር ከተማ 17 ንጹሀን ዜጎችን በግፍ ከገደለው የፌደራል ፖሊስ አባሉ ፈቃዱ ናሻ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የፌደራል ፖሊስ አባላት መካከል 4ቱ ዛሬ ሲለቀቁ፣ 5ቱ ደግሞ ከስራ ተባረዋል። ከዚህ ሌላ  2ቱ ፖሊሶች በከፍተኛ ቁጥጥር ስር...

View Article

በትጥቅ ትግል ከሚንቀሳቀሱት ሀይሎች ጋር ግንኙነት አላችሁ የተባሉ የታች አርማጭሆ አንድነት ሰብሳቢ እና ሌሎች 15 ሰዎች...

ግንቦት ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሰሜን ጎንደር የታች አርማጭሆ ሰብሳቢ የሆኑት   ሚያዚያ 17 ፣ 2005 ዓም በቁጥጥር ስር በዋሉበት እለት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ቤተሰባቸው ለኢሳት ገልጸዋል። እህታቸው ወ/ሮ የንጉሴ ሲሳይ  ወንድማቸው ተዘቅዝቆ ለረጅም ሰአታት እንዲቆይ መደረጉን፣...

View Article


የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚሊኒየሙ የልማት ግብ ሲጠናቀቅ በህገወጥ የገንዝብ ዝውውር ላይ እንደሚዘምት አስታወቀ

ግንቦት ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አለማቀፍ እውቅና ያላቸውን ሰዎች ያካተተው የተመድ ከፍተኛ ፓናል ፣ የሚሊኒየም የልማት ግቦች መርሀግብር ከሁለት አመት በሁዋላ ሲጠናቀቀር ፣ በህገወጥ መንገድ ከደሀ አገሮች እየተዘረፈ በውጭ ባንኮች  በሚቀመጠው ገንዘብ ላይ ፊቱን እንደሚያዞር  አስታውቋል።...

View Article


የ6ኛ ክፍል ተማሪው የመጀመሪያው ታዳጊ የኢሳት አስተያየት ሰጪ ሆነ

ግንቦት ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአገራቸው ጉዳይ ላይ ላለፉት 3 አመታት ለኢሳት ስልክ በመደወል አስተያየታቸውን ሲሰጡ የቆዩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ቢኖሩም የ12 አመቱ የስድስተኛ ክፍሉ የወንድይራድ ተማሪ ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልእክት በማስተላለፍ በኢሳት ታሪክ የመጀመሪያው ታዳጊ አስተየየት...

View Article

የተለያዩ የግል ተቋማት የህክምና ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማቸውን ቀጥለዋል

ግንቦት ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከ14 የግል ኮሌጆች የተሰባሰቡ ከ5 ሺ በላይ የሚጠጉ የህክማን ተማሪዎች  ሰኔ 27፣ 2005 ዓም የጀመሩትን የትምህርት ማቆም አድማ የቀጠሉ ሲሆን መንግስት ለችግራቸው መፍትሄ የማይሰጥ ከሆነ በአድማው ለመግፋት መወሰናቸውን ተናግረዋል። የትምህርት ሚ/ር...

View Article

ሰማያዊ ፓርቲ መንግስት ለቀረቡት ጥያቄዎች በ3 ወራት ውስጥ መልስ እንዲሰጥ አሳሳበ

ግንቦት ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፓርቲው ግንቦት29 ቀን 2005 ዓም ባወጣው መግለጫ መንግስት በፓርቲው ላይ መሰረተቢስ ውንጀላ ከማቅረብ ይልቅ ለቀረቡለት ጥያቄዎች መልስ እንዲሰጥ ጠይቋል። የገዥው ፓርቲ ተወካይ ሰልፉን አስመልክቶ “የሐይማኖት አክራሪነት አጀንዳው አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረው...

View Article

በከረዩና አርጎባ ብሄረሰቦች መካከል የተፈጠረው ችግር ተባብሶ ቀጥሎአል

ግንቦት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ በሚገኙት በከረዩ ኦሮሞዎች እና አርጎባ ብሄረሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት አርጎቦቹ   ከ200 በላይ የከረዩ ብሄረሰብ ከብቶችን በመዝረፍ ወስደዋል።  ባለፈው ማክሰኞ ግንቦት 27 ፣ 2005 ዓም ደግሞ ከረዩዎች ከ120 በላይ የአርጎቦችን ፍየል...

View Article


የባለራእይ ወጣቶች የህዝብ ግንኙት ሀላፊ ከእስር ተለቀቀ

ግንቦት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ግንቦት14፣ 2005 ዓም በደህንነቶች ታፍኖ ከተወሰደ በሁዋላ በማእከላዊ እስር ቤት ያለ ፍርድ ሲሰቃይ የነበረው የባለራእይ ወጣቶች ማህበር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆነው ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድ በ5 ሺ ብር ዋስ ከእስር መፈታቱ ታውቋል። ወጣት ብርሀኑ ግንቦት27...

View Article

ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞአቸውን አሰሙ

ግንቦት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ግንቦት 30 በአዲስ አበባና  በበርካታ የክልል ከተሞች “የሀይል እርምጃ ለህዝብ መልስ አይሆንም” በሚል ርዕስ  የተጠራው የሙስሊሞች ተቃውሞ በደማቅና  በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ታውቋል። በአዲስ አበባና በበበርካታ የክልል ከተሞች ተቃውሞ  ያሰሙት ሙስሊሞች ካስተጋቧቸው...

View Article


ፓዌ ወደ ልዩ ወረዳነት እንድትመለስ የጠየቁ ነዋሪዎች እንግልት እንደደረሰባቸው አስታወቁ

ሰኔ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የሚኖሩ ነዋሪዎች  ፓዌ  በፊት ትጠራበት ወደነበረው ልዩ ወረዳነት እንድትመለስ በመጠየቃቸው ከፍተኛ እንግልት እና ድብደባ እየደረሰባቸው መሆኑን ፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ በወረዳዋ የሚኖሩ ወጣቶች በጋራ እንደገለፁልን ከ1977...

View Article

በማዳበሪያ እዳ ለስደትና ለእንግልት ተዳርገናል ሲሉ አርሶ አደሮች ተናገሩ

ሰኔ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሺንዲ ወንበርማ ወረዳ የማንችለውን ውዝፍ የማዳበሪያ እዳ እንድንከፍል በመገደዳችን ለስደትና እንግልት ተዳርገናል ሲሉ በርበሬ አምራች አርሶ አደሮች ተናግረዋል ፡፡ በመንግስት በታጠቁ ሀይሎች ሀብት ንብረታችን ተዘርፎና የቤታችን ቆርቆሮው ተገፎ ተወስዶብናል ያሉት ስማቸው...

View Article


በአፋር ፌደራል ፖሊሶች ከህዝቡ ጋር ሲታኮሱ ዋሉ

ሰኔ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በትናንትናው እለት የ20 አመቱ ወጣት የሆነው ሙሀመድ ካይብ የፌደራል ፖሊስ አባላት በቅርበት ባሉበት በኢሳዎች መገደሉን ተከትሎ፣ አፋሮች ገዋኔ ወለጌሊ እየተባለ በሚጠራ ስፍራ ከፌደራል ፖሊስ ጋር ዛሬ ሲታኮሱ ውለዋል። ስቱዲዮ እስከገባንበት ጊዜ ድረስ ተኩሱ አለመቆሙን...

View Article

በመተማ የሁለት ቀበሌ ነዋሪዎች በመሬት ዙሪያ ከመንግስት ጋር እየተወዛገቡ ነው

ሰኔ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመተማ ዮሐንስ እና ኮኪት ቀበሌዎች የሚኖሩ አርሶአደሮች መሬታችን አድሎአዊ በሆነ መልኩ ለባለሀብቶች እየተሰጠብን ነው በማለት ተቃውሞአቸውን እያሰሙ ነው። የነዋሪዎቹ ተወካይ እንደተናገሩት አቤቱታቸውን ለም/ል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም ለአማራ ክልል...

View Article

የኢትዮጵያ ፓርላማ ለመከላከያ፣ ፍትህና ደህንነት ተቋማት ከ10 በሊዮን ብር በላይ መደበ

ሰኔ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሶፊያን አህመድ  ለፓርላማው ባቀረቡት የ2006 በጀት መግለጫ ላይ በቀጣዩ ዓመት አገሪቱ 154 ቢሊየን 903 ሚሊየን 290 ሺህ 899 ብር ረቂቅ በጀት በሚኒስትሮች ም/ቤት መጽደቁን አመልክተዋል።   ይህ በጀት ከአምና ጋር ሲነጻጸር...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live