አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው አፈና ቀጥሏል አለ
ግንቦት ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለሰብአዊ መብቶች መከበር በመሟገት አለማቀፍ እውቅና ያለው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ባደረገው የዚህ አመት ሪፖርት መንግስት ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ማፈኑን፣ የነጻውን ሚዲያ ፣ የፖለቲካ ድርጅቶችንና የሲቪክ ማህበራት እንቅስቃሴዎችን መግታቱን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በማንኛውም መልኩ ሰልፉን ለማካሄድ መወሰኑን አስታወቀ
ግንቦት ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጀነር ይልቃል ጌትነት ትናንት ለኢሳት ሬዲዮ እንደገለጹት የፓርቲው አመራሮች የፈቃድ ደብዳቤ ለማስገባት ወደ አዲስ አበባ መዘጋጃ ቤት የሰላማዊ ሰልፍና የህዝባዊ ስብሰባ ማስታወቂያ ቢሮ ቢሄዱም ሃላፊዎቹ ደብዳቤውን ለመቀበል ፈቀደኛ...
View Articleየኡራዔል አካባቢ ነጋዴዎች ሱቆቻቸው ከታሸጉ አራት ወራት መቁጠሩን ተናገሩ
ግንቦት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ በተለምዶ ኡራኤል ተብሎ በሚጠራው ቂርቆስ ክፍለከተማ በአሁኑ አጠራር ወረዳ 8 የንግድ ክልል ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች የመስሪያ ቦታቸውን ሕይወት ብርሃን ለተባለ ቤተክርስቲያን በአስቸኳይ ለቀው እንዲያስረክቡ መገደዳቸውን ባለመቀበላቸው ሱቆቻቸው...
View Articleኢህአዴግ ግንቦት 20ን የአባይን ወንዝ አቅጣጫ በማስቀየር ሊያከብር ነው
ግንቦት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ኢህአዴግ አዲስአበባን የተቆጣጠረበትን 22ኛ ዓመት ክብረበአል የአባይን ግድብ አቅጣጫ በማስቀየር ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢህአዴግ ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። ስነስርዓቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በሚገኙበት...
View Articleበደሴ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በፌደራል ፖሊሶች ተደበደቡ
ግንቦት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘወትር አርብ የጁመዓን ስግደት ተከትሎ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ” ድምጻችን ይሰማ” በማለት የሚያቀርቡት ተቃውሞ ከአዲስ አበባ ውጭ የተካሄደ ሲሆን በደሴ ሸዋ በር መስጂድ የተካሄደው ተቃውሞ በጸጥታ ሀይሎች እንዲበተን ተደርጓል። የፌደራል ፖሊስ አባላት...
View Articleጆን ኬሪ ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ አመት በአል ለመገኘት አዲስ አበባ ገቡ
ግንቦት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆን ኬሪ በአዲስ አበባ ከጠቅላይ ሚኒሰትር ሀይለማርያም ጋር ተወያይተዋል። ኬሪ በኢትዮጵያ በሚታየው ሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዙሪአ ከአቶ ሀይለማርያም ጋር ስለመነጋገራቸው የተገለጸ ነገር ይለም። ባለስልጣኑ የኢህአዴግ መንግስት...
View Articleየኢትዮ-ሱዳን የድንበር ኮሚቴ መንግስት ለሱዳን አሳልፎ የሰጠው እጅግ ሰፊ መሬት ህገወጥ ነው አለ
ግንቦት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የድንበሩ ኮሚቴ ከፍተኛ አካል የሆነው ምክር ቤት ግንቦት 10 እና 11 ቀን 2005 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጠበብቶች የተሳተፉበት ታላቅ ጉባዔ በሲሊቨር ስፕሪንግ ከተማ፣ ሜሪላንድ፣ አሜሪካ አካሂዶ ባወጣው መግለጫ የሻለቃ ቻርልስ ጉዊን ድንበር ከለላ መሥመር...
View Articleየባለራይ ወጣቶች ህዝብ ግንኙነት ከሌሎች 5 ሰዎች ጋር በግንቦት7 አባልነት ተከሰሰ
ግንቦት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የባለራእይ ወጣቶች ማህበር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆነው ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድ በደህንነቶች ከተወሰደ በሁዋላ በማእከላዊ እስር ቤት መታሰሩን ወንድሙ ሙሉጌታ ተክለያሬድ ለኢሳት ገልጿል። ሀሙስ እለት ፍርድ ቤት የቀረበው ወጣት ብርሀኑ ከእርሱ ጋር ሌሎች...
View Articleበጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ አደራጅተዋል የተባሉ 14 ወጣቶች ታሰሩ
ግንቦት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ባለፈው ሳምንት የጎንደር ቀበሌ 6 እና 7 ወጣቶች ያደረጉትን ተቃውሞ ተከትሎ ከ14 በላይ ወጣቶች በዜኖ 1 እና ዜሮ 2 ጣቢያዎች መታሰራቸውን የአካባቢው ወኪሎች ገልጸዋል። ሰልፉን አስተባብረዋል የተባሉት ወጣቶች በየቤታቸው እየታደኑ መያዛቸውን የገለጹት...
View Articleየመንግስት ባለስልጣናት በፈጠሩት ችግር በአፋርና በአማራ ድንበሮች ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሮ ሰዎች ተገደሉ
ግንቦት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በሰሜን ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ በአፋር እና በአማራ ተወላጆች መካከል በመንግስት ባለስልጣናት በተቀሰቀሰ ችግር ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከ15 ያላነሱ ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል፣ ከብቶችም ተዘርፈዋል። ከአካባቢው ነዋሪዎች የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው...
View Articleበኢትዩጱያ የኩፍኝ በሺታ ወረርሺኝ በስፋት እየተሰራጨ ነው፡፡
ግንቦት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የአለም የጤና ድርጅት ሪፖርት እንዳመለከተው በአገሪቱ ባሉ 146 ወረዳዎች በሺታው ሙሉ በሙሉ መሰራጨቱን አረጋግጧል። ኩፍኝ በአየር የሚዛመት በሃገሪቱ ቁጥር አንድ ገዳይ ነው ያለው ሪፖርቱ ከ 2.6 ሚሊዩን በላይ ህጻናት አደጋ መሆናቸውንም ጠቁሟል። የበሺታው...
View Articleበጉንዶ መስቀል ከተማ ቦንብ ፈንድቶ ሰዎች ቆሰሉ
ግንቦት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ጉንዶመስቀል ከተማ ሶራ ካፌ ውስጥ 4፡30 አካባቢ በፈነዳ ቦንድ ስድስት ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከተጎዱት መካከል 3ቱ ክፉኛ ቆስለው ወደ ፍቼ ሆስፒታል ሲወሰዱ አንዱ ደግሞ በከተማው ጤና ጣቢያ...
View Articleየባህር ዳር ነዋሪዎች ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ አንዝቦብናል አሉ
ግንቦት ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፈው ዓመት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም የጣለው ከባድ ዝናብ ከ 3000 በላይ ኖሪዋችን ማፈናቀሉንና ከ 15 ሰዎች በላይ መግደሉን ያስታወሱት ነዋሪዎች ፣ የከተማው አስተዳደር ከአምናው ትምህርት ለመውሰድ ባለመቻሉ ማዘናቸውን እየገለጹ ነው። የአደጋ መከላከል እና...
View Articleበኢትዮጽያ የማጅራት ገትር ወረርሽን ተከስቷል፤መንግስት ግን ጉዳዩን አፍኖታል
ግንቦት ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስአበባና በአንዳንድ ክልሎች የማጀራት ገትር ወረርሽኝ መከሰቱንና መንግስት ጉዳዩን በከፍተኛ ምስጢር ከመያዝ ባለፈ ስርጭቱን ለመግታት ተገቢው የክትባት አገልግሎት እየሠጠ አለመሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጸዋል፡፡ በማጅራት ገትር ወረርሽኝ ሰዎች እየተያዙ...
View Articleየአለም ባንክ እና ኢትዮጵያ ውዝግብ ውስጥ ገቡ
ግንቦት ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ላለፉት 20 አመታት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ከሞላ ጎደል ጥሩ የሚባል ግንኙነት የነበረው የአለም ባንክ በሀይል ከሚፈናቀሉ ዜጎች ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ መግባቱ ታውቋል። ሂውማን ራይትስን ጨምሮ ሌሎች አለማቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅቶች የኢትዮጵያ...
View Articleየአባይ ወንዝ ቅየሳ የግንቦት20 በአል ማድመቂያ ሆኖ ዋለ
ግንቦት ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መንግስት የአባይን ወንዝ አቅጣጫ በማስቀየስ የግንቦት20 በአልን ሲያከብር ቢውልም ሰራተኞች ግን ስራው ለበአል ተብሎ በይድረስ ይድረስ እንደሰራ በመደረጉ የታቀደው አልተሳካም ይላሉ። መንግስት የግንቦት20 በአልን አባይን የፍሰት አቅጣጫ በማስቀየር ለማክበር ማቀዱን...
View Articleበፀጋው ታደለ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለኔ የተናገሩት ከራሳቸው ጋር አነፃጽረውኝ በመሆኑ ክብር ተሰምቶኛል አለ
ኢትዮጵያዊው በፀጋው ታደለ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለኔ የተናገሩት ከራሳቸው ጋር አነፃጽረውኝ በመሆኑ ክብር ተሰምቶኛል አለ ግንቦት ፲፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የሞር ሃውስ የ2013 የኮምፒዩተር ሳይንስ ተመራቂ በፀጋው ታደለ አስቂኝ ስም ያለውና ቀጭኑ ሰው ሲሉ በንግግራቸው የጠቀሱት የሳቸው ሰእምም...
View Articleበኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ የፓርቲ አባላት ሆኑ ሕዝቡ ሊሳተፍ ይገባል አሉ
ግንቦት ፲፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- መኢአድ ደግሞ በዚህ በቀሩት ጥቂት ቀናት በ33 ፓርቲ ተመክሮበት ከተስማማን ቅስቀሳ አድርገን ሕዝቡን በስፋት እናሳትፋለን ብሏል። ዛሬ ከኢሳት ጋር ቃል የተመላለሱት የ33 ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ አቶ ግርማ በቀለ በሰልፉ ላይ በጋራ አባላትንም ሆነ ሕዝቡን...
View Articleየእንግሊዝ መንግሥት ለመክሰስ ጠበቃ መቅጠሩን አንድ ኢትዮጵያዊ አስታወቀ
ግንቦት ፲፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት የሆነውን የኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ የሚደግፍ 1.3 ቢሊዮን ዩሮ የሰጠውን የእንግሊዝ መንግሥት ለመክሰስ ጠበቃ መቅጠሩን አንድ ኢትዮጵያዊ አስታወቀ። ሚስተር “ኦ” በሚል ስያሜ በዋሽንግተን ፖስት ላይ ስሙ የሰፈረው ይህ...
View Articleየቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በገንዘብ የአለማችን ሀብታም ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የበቁ መሆናቸው ተዘገበ
ግንቦት ፲፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- “ዘ ሪቸስት ዳት ኦርግ” የተሰኘው ድረ-ገፅ ይፋ እንዳደረገው፤ የቀድሞው ጠ/ ሚ/ር መለስ ዜናዊ የ3 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት በመሆን ነው ከዓለማችን ፖለቲከኞች የሁለተኛ ደረጃን የያዙት። “ዘ ሪቸስት” የተሰኘው ይህ ድረ-ገፅ፤ በአንደኛ ደረጃ ባለፀጋ ሲል ያሰፈራቸው...
View Article