በኬንያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ቤት ለቤት ማደኑ ቀጥሏል
ኀዳር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኬንያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ሕጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የላቸውም በማለት የኬንያ ስደተኞች ቤት ለቤት አሰሳ በማድረግ ማሰር መጀመራቸውንና እስካሁን ድረስ ቁጥራቸው 54 የሚሆኑ ስደተኞች መታሰራቸውን የአገሪቱ ፓሊስ አስታውቋል። ኬንያን ለመሸጋገሪያነት...
View Articleበሰሜን ጎንደር ኢህአዴግ ያስታጠቃቸው ሰዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍተው ከፍተኛ ጉዳት አደረሱ
ኀዳር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ታማኝ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በሰሜን ጎንደር መተማ ወረዳ ገዢው ፓርቲ ከተለያዩ አካባቢዎች አሰባስቦ መሳሪያ ያስታጠቃቸው ሰዎች አማራና ቅማንት በሚል ከፋፍሎ ግጭት ማስነሳቱን ተከትሎ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ግጭቱ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው የሚሉት ምንጮች፣...
View Articleየፌደራል ፖሊሶችና የመከላከያ አባላት ሰላማዊ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ ከባድ እርምጃ ወሰዱ
ኀዳር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በወሊሶ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ተጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን፣ ከሰአት በሁዋላ የፌደራል ፖሊስ አባላት እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል። በሰላማዊ ዜጎች ላይ በቀጥታ በመተኮስ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። እስካሁን አንድ...
View Articleበሰሜን ጎንደር ዞን በተነሳው ግጭት ከ10 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ
ታኀሳስ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ገዢው ፓርቲ ሆን ብሎ እንደቀሰቀሰው በሚነገረው ግጭት ከትናንት ጀምሮ ከ10 በላይ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ የጎንደር መተማ መንገድ በመዘጋት የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል። የመንግስት ካድሬዎች በቅማንትና አማራ መካከል ግጭት እንዲነሳ ለማድረግ ሰሞኑን ካድሬዎቹ...
View Articleበአንዋር መስኪድ ቦንብ ፈንድቶ ሰዎች ቆሰሉ
ታኀሳስ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በታላቁ አንዋር መስጊድ የሶላት ጸሎት በማድረስ ላይ በነበሩ ሙስሊም ዜጎች ላይ በደረሰ ጥቃት ቁጥራቸው በውል ያልተወቀ ሰዎች ተጎድተው ወደ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ተወስደዋል። አደጋውን ማን እንዳደረሰው የታወቀ ነገር የለም።ፖሊሶች በአካባቢው ተገኝተው ሲያጸዱ...
View Articleበኦሮምያ የሚካሄደው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው።
ታኀሳስ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምእራብ አርሲ ዞን ከሻሸመኔ በ60 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘዋ አዳባ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን፣ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ አንድ ሰው በጥይት መመታቱ ታውቃል። የቀበሌ ጽህፈት ቤቱ እና የወረዳው የፍርድ ቤት መዝገብ ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ ወድሟል።...
View Articleበአ/አ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ ፡፡
ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ማደያዎች ነዳጅ በሚፈልጉ አሽከርካሪዎች ተጨናንቀው ውለዋል። እንዲህ አይነቱ ክስተት አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ቢሆንም፣የዛሬው ከሌሎቹ ጊዜያት የሚለየው በበርካታ ማደያዎች ነዳጅ ባለመኖሩ ነው፡፡ የችግሩ ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም አንዳንድ...
View Articleበሃዋሳ እና ሻሸመኔ መግቢያ አካባቢ ቦንብ ፈንድቶ ሁለት ሰዎች ተገደሉ
ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን በአንዋር መስጊድ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ ፣ ዛሬም በአዋሳና ሻሸመኔ ድንበር አካባቢ ተመሳሳይ ፍንዳታ ተከስቶ 2 ሰዎች ተገድለዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ ጥቃቱ በኦሮምያና ደቡብ ክልሎች መካከል መካሄዱ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ለማጋጨት ሊሆን...
View Articleበሰሜን ጎንደር የተነሳው ግጭት እንዳልበረደ ነዋሪዎች ተናግሩ
ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ገዢው ፓርቲ ሆን ብሎ እንዳስነሳው በሚነገረው ግጭት በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል። በአማራና ቅማንት ህዝብ መካከል ለዘመናት የቆየውን አንድነትና ዝምድና በማፍረስ አካባቢውን ወደ ግጭት ለመቀየር ገዢው ፓርቲ አስታጥቆ ያሰማራቸው...
View Articleበኦሮምያ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ አድማሱን እየሰፋ ነው
ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኦሮምያ ላለፉት 2 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬም መቀጠሉን ከተለያዩ አካባቢዎች የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ገዢው ፓርቲ ተቃውሞውን ለመከላከል መከላከያ ሰራዊቱን ሳይቀር አሰማርቶ በወሰደው እርምጃ ከ45 ሰዎች በላይ ተገድለዋል፤ በብዙ መቶዎች...
View Article