Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የህዝብና የመንግስት የልማት ድርጅቶች፤ የባለስልጣናት መሸሸጊያ ናቸው ተባለ

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-<<በየክልሉ የሚገኙ የህዝብና የመንግስት የልማት ድርጅቶች፤ የባለስልጣናት መሸሸጊያ ናቸው>> ሲል የመንግስት ኮሙነኬሺን ቢሮ ባሰባሰበው የምርጫ ድጋፍ የህዝብ አሰተያየት አመለከተ፡፡ በልማት ድርጅት ስም የብአዴን፣የህወሀትና  የኦህዴድ ንብረቶች...

View Article


የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ በደረሰባቸው ድብደባና መድሀኒት ክልከላ ህይወታቸው አለፈ

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ9ኙ ፓርቲዎች በጠራው የአዳር ሰልፍ ታስረው የነበሩት  የመቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ በእስር ቤት ሳሉ በደረሰባቸው ድብደባና መድሀኒት ክልከላ ህይወታቸው ማለፉን ነገረ-ኢትዮጰያ ዘገበ የመላው አማራ አንድነት ድርጅት ምክትል ጸሀፊ የሆኑት መቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ...

View Article


የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ በደረሰባቸው ድብደባና መድሀኒት ክልከላ ህይወታቸው አለፈ

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ9ኙ ፓርቲዎች በጠራው የአዳር ሰልፍ ታስረው የነበሩት  የመቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ በእስር ቤት ሳሉ በደረሰባቸው ድብደባና መድሀኒት ክልከላ ህይወታቸው ማለፉን ነገረ-ኢትዮጰያ ዘገበ የመላው አማራ አንድነት ድርጅት ምክትል ጸሀፊ የሆኑት መቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ...

View Article

በብአዴን  ወስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የድርጅቱ መስራች ታደሰ ካሳ በምሬት ማልቀሳቸው ተሰማ

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን ) ፤የድርጅቱን የትግል ጉዞ የሚተርክ  አዲስ መፅሃፍ አስጽፎ የድርጅቱ መስራች በሆኑትና በቅጽል ስማቸው <<ጥንቅሹ>>ተብለው በሚጠሩት   በአቶ ታደሰ ካሳ  እያስገመገመ  ሲሆን፤ በመጽሀፉ ይዘት ላይ...

View Article

ለህውሃት 40ኛ አመት መታሰቢያ ድግስ  ከባለሀብቶች ብቻ 45 ሚልየን ብር ተገኘቷል፡፡

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ(ህወሀት)  ጽ/ቤት በተሰጠው መግለጫ  እንደተመለከተው፤ የካቲት 11 ለሚከበረው የድርጅቱ 40ኛ ዓመት በዓል ማክበሪያ   ከባለሀብቱ ብቻ  45 ሚልዩን ብር  ስፖንሰር ተገኝቷል፡፡ በመግለጫው በመቀሌ ከፍተኛ ተራራ ላይ የመለስን  ምስል...

View Article


ታሪካዊው “መስቀል ፍላወር”ሆቴል እንዲፈርስ ተወሰነ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፎርቹን ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደዘገበው፤ ሆቴሉ የሚፈርሰው በአካባቢው  ለሚሰራ የ 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር መንገድ ፕሮጀክት ተብሎ ነው። የ3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር መንገዷን ለመስራት 400 ሚሊዮን ብር  ያስፈልጋል መባሉንም ጋዜጣው አስነብቧል። ሆቴሉ ለልማት ፕሮግራም...

View Article

ጸሃፊ አቤል ዋቤላ በእስር ቤት ስቃይ እንደደረሰበት ተናገረ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብር ወንጀል ተከሰው ለወራት በእስር ቤት የሚሰቃዩት ዞን ዘጠኝ እየተባሉ የሚጠሩት ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች ዳኛ ይቀየርልን የሚል ማመልከቻ ማቅረባቸውን ተከትሎ ፣ ጉዳዩን ለማየት በተሰየመው ችሎት፣ ወጣቱ ጸሃፊ አቤል ዋቤላ በእስር ቤት ውስጥ የደረሰበትን ግፍ...

View Article

መንግስት  በፌስ ቡክና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች  ያሰማራቸው ሰዎች  የተፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ተባለ።

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የመንግስትን መልካም ገጽታ ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊደርጉ ይችላሉ በሚል ተከታታይ ስልጠና ተሰጥቷቸው የነበሩት የህዝብ ግንኑነት ባለሙያዎች (ኮምኒኬተሮች) እና የመንግስት ባለስልጣናት፤የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም መባላቸውን...

View Article


ከሰራተኞች ጋር የተካሄደ ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በስብሰባው የተካፈሉ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት፤ላለፉት ሁለት ቀናት  ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች  ጋር በተደረገው  ስብሰባ  ኪራይ ሰብሳቢነት  ወይም ጥቅመኝነት ፣ብሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠት እና ሴኩሪቲ ክሊራንስ የሚሉ አጀንዳዎች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው...

View Article


በአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ መከረ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህብረቱ ጥር 27፣2007 ዓም በብራሰልስ ቤልጂየም የአውሮፓ ህብረት ጽ/ቤት ውስጥ ለ3 ሰአታት ባደረገው የኢትዮጵያ የሰአብአዊ መብት ግምገማ በኦጋዴን ክልል እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ግዛቶች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ሰቆቃ የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግስታት...

View Article

በአማራና ትግራይ ድንበር የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የተጠራው ስብሰባ ተበተነ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል...

View Article

በምእራብ ኦሮምያ የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የሄዱ የኦፌኮ አባላት ምግብ እንዳይገዙ እና አልጋ እንዳይዙ ተከለከሉ

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙላቱ ገመቹ ፣ የክልል ምክር ቤት አባላትንና የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ለማስመዝገብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት አልጋና ምግብ እንዳያገኙ ተከልክለው እንደነበር ገልጸዋል። ከደምብቢ ዶሎ ወደ ጊምቢ ሲሄዱ አይራ በሚባል...

View Article

5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላትና 2 ፓይለቶች ጠፉ

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የአየር ሃይል ምንጮች እንደገለጹት ከሁለት ሳምንት በፊት 5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንዲሁም 2 ፓይለቶች ከድሬዳዋ አየር ሃይል ጠፍተዋል። የጥበቃ አባላቱም ሆነ ፓይለቶቹ  ያሉበትን ለማወቅ የተደረገው ጥረት እስካሁን አልተሳካም።...

View Article


የዞን ዘጠኝ ጸሃፊዎች በድጋሜ ተቀጠሩ

በማህበራዊ ድረገጾች በመጻፍ የሚታወቁት የዞን ዘጠኝ አባላት እሁድ እለት ችሎት ቀርበው የነበረ ቢሆንም፣ አሁንም ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል። ፖሊስ ምርመራየን አልጨረስኩም፣ ግብረአበሮቻቸውም አልተያዙም በሚል ሰበብ የ28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ የ15 ቀናት ጊዜ ተፈቅዶለታል። አቤል ዋበላ፣ በፈቃዱ ሃይሉና...

View Article

በአዊ ዞን ነዋሪዎች በየጊዜው ቤት እንዲያፈርሱ መታዘዛቸው እንዳስመረራቸው ገለጹ`

ብአዴን ለመጪው ምርጫ ዝግጅት በሚል በተለያዩ የአማራ ክልሎች እያካሄደ ባለው ውይይት የአዊ ዞን ነጋዴዎችና ነዋሪዎች መንግስት በየጊዜው በሚያወጣው መመሪያ መሰላቸታቸውንና ቤት አፍርሱ በመባላቸው ለችግር መደረጋቸውን ገልጸዋል። በውጭአገራት ለረጅም አመታት ኖራ፣ በአነገሯ ኢንቨስት እንድታደርግ ተጠይቃ ወደ አገሯ የገባች...

View Article


3 እስራኤላዊ ወጣቶች መገደላቸውን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ጨምሯል።

ሰኔ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሶስት የእስራኤል ወጣቶች ታፍነው ከተወሰዱ በሁዋላ መገደላቸው እንደታወቀ የእስራኤል መንግስት ድርጊቱን በፈጸመው በሃማስ ላይ እርምጃ እንደምትወስድ ማስታወቁዋን ተከትሎ በአካባቢው ያለው ውጥረት አይሏል። የአገሪቱ መሪ ጠ/ሚ ናትኒያሁ ” ወጣቶቹ በሰው እንስሶች ጭካኔ...

View Article

የአቶ አንዳርጋቸውን ጽጌን በየመን መታፈን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ አስተያየቶችን እያሰጡ ነው

ሰኔ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የየመን የጸጥታ ሃይሎች የግንቦት7 ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸውን ማፈናቸውን ተከትሎ በፌስቡክ፣ በቲውቲርና በድረገጾች ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ተሰጥተዋል። አክቲቪስት አበበ ገላው በበኩሉ...

View Article


ግንቦት7 አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት ጥረቱን መቀጠሉን አስታወቀ

ሰኔ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የንቅናቄው የስራ አስፈጻሚ አባልና የህዝባዊ እምቢተኝነት ዘርፍ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ አበበ ቦጋለ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፣ የየመን የጸጥታ ሃይሎች አቶ አንዳርጋቸውን በአስቸኳይ ይለቁት ዘንድ ለአገሪቱ ፕሬዚዳንት ደብዳቤ ከመጻፍ ጀምሮ በውጭ አገር የሚገኙ...

View Article

በእስራኤል እና በፍልስጤሞች መካከል ያለው ውጥረት እንደጨመረ ነው

ሰኔ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንድ ታፍኖ የተወሰደ የፍልስጤም  ወጣት መገደሉን ተከትሎ ፍልስጤማውያን ቁጣቸውን እየገለጹ ነው። የ17 አመቱ ወጣት ሙሃመድ አቡ ካድር በመኪና ታፍኖ ሲወሰድ የአይን ምስክሮች ማየታቸውን ተናግረዋል።  ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ፖሊሶች ጋር መጋጨታቸውን ተከትሎ...

View Article

የአቶ አንዳርጋቸው  እገታ ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው ቁጣቸውን እየገለጹ ነው

ሰኔ ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የየመን መንግስት የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን  ማገቱን ተከትሎ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ ዜጎች ቁጣቸውን እየገለጹ ነው። አላማጣ አካባቢ የሚኖሩ አንድ አስተያየት ሰጪ  ” የየመን መንግስት ያገተው አንዳርጋቸውን ብቻ ሳይሆን...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live