Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

ሚድሮክ -ፒያሳላይለ18 ዓመታትባጠረውቦታመንታህንጻዎችንለመሥራትየያዘውንእቅድሰረዘ

የካቲት ፪(ሁለት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሥር የሚገኘው ሁዳሪል ስቴት በመሀል ፒያሳ መንታ ሕንፃዎች ለመገንባት የያዘውን የዲዛይን ዕቅድ በመሰረዝ ፣ አነስተኛ ሕንፃዎችን ለመገንባት ማቀዱን ሪፖርተር ዘገበ ፡፡ የሚድሮክ ኩባንያ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፣ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት የሚገኘውን...

View Article


መድረክ ከምርጫው ጋር ተያይዞ የተፈጸሙበትን በደሎች ዘርዝሮ አቀረበ

የካቲት ፪(ሁለት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ስብስብ የሆነው መድረክ እንደገለጸው በደቡብ እና በኦሮምያ ክልሎች ለምርጫ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ አባሎቹ ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል። በደቡብ ክልል  በቡርጂወረዳበላድሼቀበሌ  የመድረክአባላትናደጋፊዎችሆናችሁዋል በሚል 10 አርሶ...

View Article


አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ ቡድን ጉዞውን ሰረዘ

የካቲት ፪(ሁለት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ዘ ኢንዲፔንደንት እንደዘገበው የፓርላማ ብድኑ የጉዞ እቅዱን የሰረዘው ፤ አቶ አንዳርጋቸውን ማነጋገር እንደማይችሉ በኢትዮጵያ መንግስት ስለተነገራቸው ነው። እንግሊዝ -ለኢትዮጵያ እርዳታ ከሚሰጡ ለጋሽ ሀገራት አንዷና ዋነኛው ስትሆን ፤ የአቶ አንዳርጋቸውን መታሰር ተከትሎ...

View Article

ጸሃፊ አቤል ዋቤላ በእስር ቤት ስቃይ እንደደረሰበት ተናገረ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብር ወንጀል ተከሰው ለወራት በእስር ቤት የሚሰቃዩት ዞን ዘጠኝ እየተባሉ የሚጠሩት ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች ዳኛ ይቀየርልን የሚል ማመልከቻ ማቅረባቸውን ተከትሎ ፣ ጉዳዩን ለማየት በተሰየመው ችሎት፣ ወጣቱ ጸሃፊ አቤል ዋቤላ በእስር ቤት ውስጥ የደረሰበትን ግፍ...

View Article

መንግስት  በፌስ ቡክና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች  ያሰማራቸው ሰዎች  የተፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ተባለ።

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የመንግስትን መልካም ገጽታ ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊደርጉ ይችላሉ በሚል ተከታታይ ስልጠና ተሰጥቷቸው የነበሩት የህዝብ ግንኑነት ባለሙያዎች (ኮምኒኬተሮች) እና የመንግስት ባለስልጣናት፤የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም መባላቸውን...

View Article


ከሰራተኞች ጋር የተካሄደ ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በስብሰባው የተካፈሉ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት፤ላለፉት ሁለት ቀናት  ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች  ጋር በተደረገው  ስብሰባ  ኪራይ ሰብሳቢነት  ወይም ጥቅመኝነት ፣ብሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠት እና ሴኩሪቲ ክሊራንስ የሚሉ አጀንዳዎች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው...

View Article

በአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ መከረ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህብረቱ ጥር 27፣2007 ዓም በብራሰልስ ቤልጂየም የአውሮፓ ህብረት ጽ/ቤት ውስጥ ለ3 ሰአታት ባደረገው የኢትዮጵያ የሰአብአዊ መብት ግምገማ በኦጋዴን ክልል እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ግዛቶች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ሰቆቃ የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግስታት...

View Article

በአማራና ትግራይ ድንበር የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የተጠራው ስብሰባ ተበተነ

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል...

View Article


እንዲከላከሉብይንተላልፎባቸውየነበሩትየሰማያዊፓርቲአባል ከእስርተፈቱ

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በ9ኙፓርቲዎችትብብርየአዳርሰልፍ  ወቅት <<በራሪወረቀትበትነሃል >>ተብለው  ካለፈውህዳር 24 ጀምሮበእስርየሚገኙት  የሰማያዊ  ፓርቲአባልአቶሲሳይዘርፉየ 2 ወርከ10 ቀን  ተበይኖባቸው ነበር። በፖሊስመያዛቸውንተከትሎ ‹‹የመንግስትንስምበማጥፋት››...

View Article


የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት  ልጃቸውን ማዬት ይችሉ ዘንድ እንዲፈቀድላቸው የተማጽኖ ደብዳቤጻፉ።

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ወ/ሮፋናዬእርዳቸውትናንትየካቲት 2 ቀን 2007 ዓመተ ምህረት ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በጻፉት...

View Article

ኢህአዴግ መራጩን የሚቆጣጠርበትን ፎርም አዘጋጅቶ ለአባላቱ በድብቅ ሰጠ

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መጪውን ምርጫ ተከትሎ እያንዳንዱን መራጭ የሚቆጣጠርበትን ፎርም አዘጋጅቶ ለአባላቱ በድብቅ ያሰራጨው ኢህአዴግ፣ እያንዳንዱ አባል ከምርጫ ቦርድ የተመዝጋቢውን ስም ዝርዝር በመውሰድ ስለመራጩ ባህሪ፣ የፖለቲካ አቋምና ብሄር በዝርዝር ሞልቶ እንዲያስረክብ ያዛል። የዚሁ ፎርም ቅጅ...

View Article

ተረስተናል ያሉ የከምባታ ጠንባሮ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የከንባታ ጠንባሮ ህዝብ ባለፉት 23 አመታት  የመሰረተ ልማት አገልግሎት አላገኘም በሚል ከሺ ያላነሱ ነዋሪዎች በተገኙበት በዱራሜ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል። የአካባቢው ተወላጆች በራሳቸው ተነሳሽነት ትምህርት ቤቶችን እየሰሩ ፣ የመብራት፣ የመንገዶችና የቴሌኮሚኒኬሽን...

View Article

በፕሮፓጋንዳው ስራ በኩል በሚታየው ድከመት ዙሪያ የመንግስት ሹመኞች እርስ በርሳቸው ተካሰሱ

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በቅርቡ በኪሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን በተመራው የቀድመው ኢቲቪ የአሁኑ ኢቢሲ አመራሮች፣ የፕሬስ መምሪያ ሃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ሬዲዮ አመራሮች፣  የህዝብ ግንኙነቶች፣ ኮሚኒኬተሮችና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በተካሄደው ውይይት ላይ የመንግስት የህዝብ ግንኙነት...

View Article


12 ኢትዮጰያውያን ሴቶች ኩዌት ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኢትዮጰያውያን የሚመራ ፣ የቤት ሰራተኞችን በህገወጥ መንገድ የሚያዘዋውር  ቡድንኩዌት  ውስጥ  በቁጥጥርስርመዋሉንአረብታይምስዘገበ። እንደ  ጋዜጣውዘገባ፤አንዲት  ሾፌርንጨምሮ 12 ኢትዮጰያውያን ሴቶችን ያቀፈውና ሴትሰራተኞችን በድለላና በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውር ነበር...

View Article

በሲ ኤም ሲ ደማቅ የሰደቃና የዱአ ፕሮግራም ተካሄደ

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች  ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 4 2007  ዓመተምህረት  ደማቅየሰደቃስነ-ስርዓትተካሄደ እንደ ሪፖርተሮቻችን ዘገባ፤   የሙስሊምመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ኮሚቴዎቻችን ችሎት  መጠናቀቁን ተከትሎ የሰደቃውና የዱአው ፕሮግራም...

View Article


በባህር ዳር ከተማ ከወራት በፊት ሲታይ የነበረው የነዳጅ እጥረት አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ ቅናሽ ማሳየቱን ተከትሎ የገዢው መንግስት ባደረገው አነስተኛ የዋጋ ማሻሻያያ ኮረፉትን የነዳጅ ማደያ ባለ ንብረቶች መቆጣጠር ባለመቻሉ ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎችና ባጃጆች መቸገራቸውን  ለዘጋቢያችንገልጸዋል፡፡...

View Article

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) ካድሬዎች ፣የደህንነት ሰዎች እና የመከላከያ አባላት፤አዲስአበባ  የተለያዩ...

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህወሀት 40ኛዓመትየፊታችንየካቲት 11 የሚከበርሲሆን፤ለበዓሉማክበሪያበግዳጅናበጫናከባለሀብቶችብቻ 45 ሚሊዮንብርእንደተገኘመዘገባችንይታወሳል።...

View Article


የኢትዮጰያ መንግስትና የኦጋዴ ብሔራዊ ነጻነት ግንባር   በኬንያ ናይሮቢ ድርድር ጀመሩ።

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የኦጋዴንየዜናአገልግሎትን <<በመጥቀስዋጋኩሱብ>> የተሰኘውየግንባሩልሳንእንዳስታወቀው፤የመከላከያሚኒስትሩሲራጅፈርጌሳእና  የደህንነትሹሙአቶጌታቸውአሰፋ – ከኦጋዴነጻነትግንባር  የውጪግንኙነትሀላፊከአቶአብዲራሁምማህዲእና  ከግንባሩዋናጸሀፊ...

View Article

በኦሮምያ ክልል የፌደራል ፖሊሶች ሁለት የቤተሰብ አባላትን በጥይት መትተው አመለጡ

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ተሙሻ በርጫ እና የ13 አመት ታዳጊ ልጃቸው ፋንቱ ተሙሻ  የካቲት 2 ቀን 2007 ዓም በፌደራል ፖሊሶች  በጥይት ተመትተው አምቦ ሆስፒታል መግባታቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ...

View Article

የመከላከያ  ቀንን  ለማክበር  ፈቃደኛ ያልሆኑ  የባጃጅ  ሹፌር  አሽከርካሪዎች  እየተቀጡ ነው

የካቲት ፭ (አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በባህርዳር የሚከበረውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን የሰልፍ ትርኢት እንዲያጅቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ የባህርዳር ባጃጅ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃዳቸውን እየተነጠቁ ቅጣት እንደተጣለባቸው፣ አንዳንዶችም በፖሊስ መዋከባቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሹፌሮች ለኢሳት...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live