Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

አንድነት ፓርቲ በድጋሜ የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ

ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ህወሃት /ኢህአዴግ ጥር 17/2007 ዓም በአንድነት አመራሮችና አባላት ላይ ያደረሰውን አሰቃቂ ድብደባ ለማውገዝ እንዲሁም ፓርቲውን ለመቀማት የሚደረገውን ጥረት ለማውገዝ ለጥር 24 በአዲስ አበባና በሌሎች የተለያዩ የክልል ከተሞች ላይ ሰልፍ...

View Article


ሼክ ሙሃመድ አላሙዲን ከባለስልጣናት ጋር ባላቸው ቀረቤታ የህዝብ ሃብት የሆኑ ኩባንያዎችን ወደ ግል እንዲያዞሩ ረድቷቸዋል ተባለ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን መሸጥ ከጀመረበት ከ1997 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ከሸጣቸው 370 ድርጅቶች መካከል ሼህ አልአሙዲ ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ አትራፊ የሆኑ ድርጅቶችን...

View Article


አንድነት በመጪው እሁድ የጠራው ሰልፍ ውጥረት ፈጥራል

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአንድነት ፓርቲ ለእሁድ ጥር 24 በደሴ ለሚያካሄደው ሰልፍ ከከተማው አስተዳዳር እውቅና ያገኘ ሲሆን ፤ የአዲስ አበባው ግን እያወዛገበ ይገኛል። ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በደሴ ሰልፉ  አራዳ አከባቢ ከሚገኘው የአንድነት ቢሮ ተነስቶ  ሆጤ...

View Article

ዞን ዘጠኝ በሚል ስም የሚጠሩት ወጣት ጸሃፊዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ጸሃፊዎች፣ ፍርድ ቤቱ ቀደም ብሎ ተሻሻለ የተባለውን ክስ አይቶ ብይን ሰጥቷል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ አሻሽየዋለሁ ያለውን ክስ...

View Article

ሄሊኮፕተር በመያዝ ወደ ሶስተኛ አገር የጠፉት የአየር ሃይል ባልደረቦች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ  ገለጹ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣  መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል። ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው ከኢሳት ጋር ግንኙነት የመሰረቱ ሲሆን፣...

View Article


መንግስት ከምርጫው በፊት አፈናውን ያቆማል የሚለው ተስፋ መሟጠጡን ሂውማን ራይተስ ወች አስታወቀ

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቱ ባወጣው የ2014 አለማቀፍ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ላይ እንደጠቀሰው መንግስት ጋዜጠኞችን፣ ጸሃፊዎችን እና  የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎችን እንደፈለገ  ያስራል፣ በሰላም ተቃውሞአቸውን ለመግለጽ በወጡ ዜጎች ላይ ፖሊስ የሃይል እርምጃ ይወስዳል፤ እንዲሁም...

View Article

ምርጫ ቦርድ፣ ቦርዱን ያከብራሉ ያላቸውን በእነ ትግዕስቱ አወሉ ለሚመራው አንድነት እና በእነ  አቶ አበባው መሀሪ ለሚመራው...

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እና የቦርዱ ጸሀፊና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ነጋ ዱፊሳ በጋራ ዛሬ ጥር 21 ከቀኑ 10፡00 ሰኣት በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል በሰጡት መግለጫ በእነአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው አንድነት፤ የፓርቲውን ደንብና የምርጫ አዋጁን የጣሱ...

View Article

በሰሜን አርማጭሆ ያለው ውጥረት እንደቀጠለ ነው

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በአማራ እና በትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ሲሆን፣ ገዢው ፓርቲ የአካባቢውን ህዝብ ለአመጽ ያነሳሳሉ ያላቸውን ሰዎች ለመያዝ መመኮሩ ብዙ ወጣቶች ቀያቸውን እየተዉ እንዲሸፍቱ...

View Article


የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት የትግል ጥሪ አቀረቡ

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ገዢውን ፓርቲ በሃይል ለማንበርከክ በትግል ላይ የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት ጥሪያቸውን ያቀረቡት የመስክ ጉብኝት ለማድረግ ለተንቀሳቀሱት የኢሳት ጋዜጠኞች ነው። ሴት አርበኞቹ በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አፈናና የመብት ጥሰት በስልጣን ላይ ያለውን...

View Article


በክልሎች የሚገኙ የአንድነት አመራሮች ጽ/ቤታቸውን በአቶ ትእግስቱ ለሚመራው ቡድን እንዳያስረክቡ ተጠየቁ

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራውና  በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት አመራር ጥር 29 ቀን 2007 ዓም የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሰባ ለማካሄድ እንዲሁም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ቀበና በሚገኘው ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ቢሮው...

View Article

475 ሚሊዮን ዶላር የወጣበት የቀላል ባቡር መስመር ምርቃት እያነጋገረ ነው

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶስት ተከፍሎ ከሚካሄደው የአዲስአበባ ቀላል ባቡር ግንባታ መካከል ከቃሊቲ እስከ ለገሃር ያለው መስመር ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ በጥድፊያ ባለፈው እሁድ እንዲመረቅ መደረጉና የሙከራ ስራው ለቀጣይ ሶስት ወራት እንደሚቀጥል መታወቁ እያነጋገረ ነው። የባቡሩ ግንባታ...

View Article

ፖሊስ የህዝቡን ደህንነት አልጠበቀም በሚል የተቸ የጤና ባለሙያ እንዲታሰር ተባለ

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባሳለፍነው ሳምንት በሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ በጩኮ 02 ቀበሌ በቡድን የተደራጁ ሰዎች የአንድን ነጋዴ ቤት  በመዝረፍ ግምቱ 9 መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ ንብረት ዘርፈውና ድብደባ ፈጽመው ከተሰወሩ በሁዋላ፣ ድርጊቱን የተቃወሙ  የአለታ ጩኮ ጤና አጠባበቅ ጣብያ...

View Article

ከአረብ ሃገር ተመላሾች መሬታችን በመነጠቃቸው ሰርተው ለመኖር አለመቻላቸውን ተናገሩ ፡፡

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ፣ ሰሜን ወሎና ባቲ አካባቢዎች የሚኖሩ ከስደት ተመላሽ ወጣቶች ባሰሙት ቅሬታ፤ ከአረብ ሃገር ወደ ሃገራችሁ ግቡ የሚለውን የገዢው መንግስት ቅስቀሳ በመስማት ስራቸውን ጥለው ወደ ሃገር ቤት ቢመጡም፣  ከስደት በፊት ጥረው ግረው ያለሙትን ቦታ በኢንቨስትመንት...

View Article


የምርጫ ቦርድ የፓርቲዎች ሚዲያ አጠቃቀም ድልድል ፍትሃዊ አለመሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለጸ

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ረቂቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ውድድር የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ሰዓት አጠቃቀም ድልድል ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አለመሆኑን አስታውቋል። ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 25 ቀን 2007 ዓ.ም የብሄራዊ ምርጫ...

View Article

በአብድራፊና በሶረቃ ከተማ የህዝብ ተመራጮች እየተያዙ ነው

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ ህዝቡን አስተባብረዋል የተባሉ ሰዎች እየታሰሩ ሲሆን፣ ሌሎች አመራሮችም እየታደኑ ነው። የኢሳት የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በአካባቢው ለተፈጠረው ውጥረት ተጠያቂ ናቸው ተብለው ከተጠረጠሩት...

View Article


የአይካ ጨርቃጨርቅ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቱርክ ዜጎች በመሰረቱት አይካ ጨርቃጨርቅ ውስጥ የሚሰሩ ከ8 ሺ ያላነሱ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጠይቀው የጠበቁትን ጭማሪ ባለማግኘታቸው አድማ መተዋል። አድማው የተጀመረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን ፣ ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ አድማው ቀጥሎአል።

View Article

ሰደተኛ ኢትዮጰያውያን ቀይ ባህር ውስጥ ሰጠሙ

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአመዛኙ  ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና የአካባቢው ሀገራት ዜጎች እንደሆኑ የሚገመቱ  ስደተኞች ሲጓዙባት የነበረች አነስተኛ ጀልባ ቀይ ባህር ሰጠመች። <<ሳባ>>የተሰኘው የየመን መንግስት የዜና አገልግሎት ጀነራለ ሳሊህ አልሰብሪ የተባሉ...

View Article


የዞን 9 ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎቱ እንዲነሱላቸው ጠየቁ

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት 9 ወራት በ እስር ላይ ይሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ለ17ኛ ጊዜ ጥር 26/2007 ዓ.ም  በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ...

View Article

የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-<<ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል>> ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቋል፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ...

View Article

መምህራን በፖለቲካ መስፈርት እየተሰጠ ያለን እድገት ተቃወሙ

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚገኙ ለአንዳንድ አንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የወጣው የደረጃ እድገት ማስታወቂያ በርካታ መምህራንን እንዳሳዘነ መምህራኑ ለኢሳት ገለጹ:: መምህራን እንዳሉት ለደረጃ እድገቱ እንደዋነኛ መስፈርት ሆነው የተቀመጡት፦ “በልማት...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live