Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የአዲስ አበባ መስተዳድር በቤቶች ግንባታ ዙሪያ ለምርጫ እንዲደርስ በሚል አስቸኳይ ትእዛዝ ሰጠ

ነሃሴ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በ40 በ60 በሚባለው የቤቶች መርሃግብር የታቀፉ የዲያስፖራ አባላት  ከቀጣዩዓመት ምርጫበፊት ቤት እንዲሰጣቸው የአዲስ አበባ መስተዳድር መመሪያመስጠቱ ታውቋል። ሆኖምየጠቅላላተመዝጋቢውንየቤትፍላጎትለመሸፈንበትንሹከ16 ዓመታትበላይጊዜን እንደሚወስድ የደረሰን መረጃ...

View Article


በዩክሬን፤ ውጥረቱ አደገኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።

  ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዩክሬን መንግስትና በአማጽያኑ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ሩሲያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከባድ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ወደ ስፍራው ማንቀሳቀሱዋ ውጥረቱን ወደ አደገኛ ጫፍ ላይ እንዳደረሰው አለማቀፍ ብዙሀን መገናኛዎች እየዘገቡ ነው።ቢቢሲ እንዳለው፤የሩሲያ ከባድ...

View Article


የመተማገንዳውሃአመራሮች በርካታ ችግሮች አሉብን ሲሉ ተናገሩ

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢውን ህዝብ ለማወያየት የተንቀሳቀሱት ከፍተኛ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ፣ ከተመረጡ የመተማ ገንዳውሃ ህዝብ መሪዎች፣ ከስርአቱ ደጋፊዎችና ከድርጅቱ ካድሬዎች ጋር ባደረጉት ውይይት የህዝብ ተወካዮች የመልካም አስተዳዳር፣ የመሰረተ ልማትና የጸጥታ ችግሮችን አንስተው...

View Article

የደቡብ ሱዳን አማጽያን በጋንቤላ ሆስፒታል እየታከሙ ነው

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሪክ ማቻር የሚመራው በአብዛኛው የኑዌር ጎሳ አባላት ሆኑ የደቡብ ሱዳን አማጽያን ቁስለኞች በጋምቤላ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑን የጋምቤላ ምንጮች ገልጸዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ተዋጊዎች የነጻ ህክምና እየተሰጣቸው ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መንገድ ለሪክ ማቻር ድጋፍ...

View Article

ለዝክረ መለስ በሚል የአዲስ አበባ መስተዳድር ሰራተኞች ስራቸውን አቋርጠው ውይይቱን እንዲሳተፉ ታዘዙ

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዝክረ መለስ 2ኛ የሙት ዓመት አከባበርን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በነበረው የፓናል ውይይት የመንግስትንስራተኛው ለግማሽ ቀን ስራ ሳይሰራ መዋሉን ዘጋያችን ገልጿል። በተለያዩ ቦታዎች የተዘጋጁትን የፓናል ውይይቶች የመስተዳድሩ የአመራር አባልአቶፋቃዱወ/አረጋይ፣...

View Article


ደቡብ ሱዳን ውስጥ ጦርነት መነሳቱ ተሰማ

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዴ ጠበቅ ሌላ ጊዜ ላላ ሲል የቆየው የደቡብ ሱዳን ግጭት መልሶ ማገርሸቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ዩኒቲ ስቴት በሚባለው ግዛት የተጀመረው ጦርነት በቅርብ ጊዜ ከተደረጉት ሁሉ የከፋ ነው ተብሎአል። የኢጋድ አገሮች በአዲስ አበባ የተፈረመውን የሰላም...

View Article

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር በአንድ እዝ በሚመራ ወታደራዊ ሃይል ሊጠበቅ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሱዳን በኩል አቋርጠው የሚገቡ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ስጋት ፈጥረውብኛል በሚል የሱዳን መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን የድንበር ጥበቃ እንዲያድርግ ሲወተውት የቆየው የኢህአዴግ መንግስት፣ በቅርቡ በሁለቱ ድንበሮች አካባቢ የጋራ ጦር ለማሰማራት የደሰበትን ስምምነት ወደ...

View Article

በሎሚ መጽሄት ስራ አስኪያጅ ላይ የተከፈተውን ክስ ለማየት ቀጠሮ ተሰጠ

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ከከሰሳቸው አምስት የግል ሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሄትን ክስ የተመለከተ ሲሆን፣ ስራ አስኪያጁ አቶ ግዛው ታየ ከጠበቃቸው ጋር ተማክረው መልስ እስከሚሰጡ...

View Article


የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች እየታሰሩ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም 4 የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች መታሰራቸውን ተከትሎ እስረኞችያሉበትንሁኔታናየዞኑንአደረጃጀትለመጎብኘትከአዲስአበባየተላኩትየድርጅትጉዳይኃላፊውአቶብርሃኑተክለያሬድናየድርጅት ጉዳይቋሚኮሚቴአባልየሆነው ዮናስ ከድር ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ አቶ ከሳሁን...

View Article


በመንግሥት ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ያልሰለጠኑ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ መግባት ሊከለከሉ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትምህርት ሚኒስቴር ከ360 ሺህ በላይ ነባርና አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂን እንዲሰለጥኑ አስገዳጅ መመሪያ ያወጣ ሲሆን በሥልጠናው ላይ ተሳትፎ የምስክር ወረቀት ያልያዘ ተማሪ በዩኒቨርሲቲዎቹ ትምህርቱን መቀጠል እንደማይችል በግልጽ...

View Article

ፍርድ ቤቱ በፋክት መጽሄት ክስ ዙሪያ ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጠ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለመጣል  ህዝቡን ያነሳሳሉ በማለት ክስ ከተመሰረተባቸው መጽሄቶች መካከል አንዱ የሆነውን የፋክት መጽሄትን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው የከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ፣ ስራ አስኪያጇ ሊቀርቡ ባለመቻላቸው ሌላ ቀጠሮ...

View Article

ጃፓናውያን የመንግስት አማካሪዎች የኢኮኖሚ እድገቱን አጣጣሉት

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊን በኢኮኖሚ ዙሪያ ሲያማክሩ የነበሩትና የአሁኑ ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝንም በማማከር ላይ የሚገኙት ጃፓናውያን ኢኮኖሚስቶች የኢህአዴግን የእድገት ቁጥር በማጣጣል፣ የትራንስፎርሜሽን እቅዱም አለመሳካቱንም ገልጸዋል። ሪፖርተር...

View Article

የአዲስ አበባ ህዝብ የአቶ መለስን ሙት አመት እንዲዘክር ተጠየቀ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባከተማአስተዳደርየቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊየሞቱበትን 2ኛሙትዓመትበማስመልከት ረቡዕነሐሴ 14 ቀን 2006 ዓ.ምምሽትበመስቀልአደባባይ ባዘጋጀው የሻማ ማብራት ሥነሥርዓት ላይ ሕዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ  ማድረግጀምሯል፡፡...

View Article


የዩኒቨርስቲተማሪዎችየሚያነሱዋቸው ጥያቄዎች ለኢህአዴግ ፈታኝ እንደሆኑበት ተሰብሳቢዎች ገለጹ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትምህርትሚኒስቴርከ360 ሺህበላይነባርናአዳዲስየዩኒቨርሲቲተማሪዎችየመንግሥትንፖሊሲናስትራቴጂን እንዲሰለጥኑአስገዳጅመመሪያማውጣቱን ተከትሎ በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተሰበሰቡ ከ1500 በላይ ተማሪዎች ያነሱዋቸው ጥያያቄዎች ለኢህአዴግ ካድሬዎች ፈታኝ እንደሆኑባቸው...

View Article

አቶ ኦኬሎ አኳይና ሌሎች 6 ተከሳሾች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ከደቡብ ሱዳን ተይዘው ወደ ኢትዮጵያ ያለፈቃዳቸው እንዲላኩ የተደረጉት የቀድሞው የጋምቤላ መሪ አቶ ኦኬሎ አኳይ እና ሌሎች ስድስት ተከሳሾች መንግስት ያቀረበባቸውን የሽብርተኝነት ክስ በማስተባባል የመቃወሚያ መልስ ቢያቀርቡም ፍርድ ቤቱ መቃወሚያቸውን...

View Article


በቁጫ ወረዳ የታሰሩት  ፍትህ አጥተው እየተሰቃዩ መሆኑን ተናገሩ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ ከታሰሩ በርካታ ወራትን ያስቆጠሩት የአገር ሽማግሌዎች ፍትህ አጥተው እየተሰቃዩ መሆኑን ገልጸዋል። የአገር ሽማግሌዎቹ የወረዳ  እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በማንሳታቸው እና የጸጥታ ሃይሎች የሃይል እርምጃ...

View Article

የአቶ መለስ የመቃብር ቦታ ላለፉት 2 አመታት በወታደር በመጠበቅ ላይ መሆኑ ታወቀ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ዘጋቢ በቦታው ተገኝቶ ያነሳቸው ፎቶዎች  ወታደሮች ከመቃብሩ ፊት ለፊት ተቀምጠው ሲጠብቁ ያሳያል። መቃብሩ ለምን መጠበቅ እንዳስፈለገ ግልጽ የሆነ ነገር የለም። የአንድ ሰው መቃብር በወታደሮች በእየቀኑ እንዲጠበቅ ሲደርግ ይህ በአለም ታሪክ የመጀመሪያው...

View Article


በምስራቅ ሃረርጌ ከፍተኛ ረሃብ ተከሰተ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የምስራቅ ኢትዮጵያ ወኪል እንደዘገበው በምስራቅ ሃረርጌ ኦሮምያ ቆላማ ክፍል በሚገኙ ግራዋ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ፣ ፈዲስ ፣ ሚዲጋ እና  ሚደጋ ቶላ ወረዳዎች የተከሰተው ረሃብ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ በስተቀር ህዝቡን ለስደት ሊያደርገው ይችላል። ባለፈው...

View Article

የአዲስ አበባ ፖሊሶች ለስልጠና እንዲከቱ ተደረገ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በኮልፌ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ከተጠናቀቀ በሁዋላ መደበኛ ፖሊሶች ደግሞ በተለያዩ የማሰልጠኛ ቦታዎች በግዳጅ ገብተው ስለመንግስት ፖሊሲና እቅድ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው። በኮልፌ በአዛዥ ፖሊሶች ሲጠየቁ የነበሩት ጥያቄዎች በመደበኛ ፖሊሶች...

View Article

ለቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባለት ጥሪ ቀረበ

ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየወረዳዎች የተለጠፉት ማስታወቂያዎች ” በተለያዩ ጊዜያት በአገር መከላከያ ሰራዊት ስታገለግሉ የነበሩና በተለያዩ ጊዜያት ወደ ወረዳችን የተመለሳችሁ የሰራዊት አባላት በሙሉ የወረዳው አስተዳደርና ጸጥታ ጽ/ቤት ለመዝግባ ስለሚፈልጋችሁ እስከ ነሃሴ 21 እየቀረባችሁ...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live