Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የአዲስ አበባ ህዝብ የአቶ መለስን ሙት አመት እንዲዘክር ተጠየቀ

$
0
0

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባከተማአስተዳደርየቀድሞ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊየሞቱበትን 2ሙትዓመትበማስመልከት

ረቡዕነሐሴ 14 ቀን 2006 .ምሽትበመስቀልአደባባይ

ባዘጋጀው የሻማ ማብራት ሥነሥርዓት ላይ ሕዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ  ማድረግጀምሯል፡፡

የአስተዳደሩወረዳዎችሠራተኞችናካድሬዎችቤትለቤትበመዞር «ታላቅየሻማማብራት» በሚልርዕስ 2ዓመት ዝክረመለስየመታሰቢያሥነሥርዓትበመስቀልአደባባይ 

መዘጋጀቱንየሚገልጸውንየጥሪወረቀትበማደልላይሲሆኑ በሥነሥርዓቱላይከእያንዳንዱቤትማንእንደሚገኝ፣የሚገኘውሰውየሞባይልስልክቁጥርበመመዝገብላይ ናቸው፡፡

በጥሪ ወረቀቱ ላይ ከቀኑ 7 እስከ 730 በየወረዳው በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እንደሚኬድ ያሳስባል፡፡ምዝገባውበሰውላይየስነልቦናተጽዕኖ

በማድረግብዙሰውፈርቶምቢሆንእንዲወጣታስቦ የተደረገመሆኑንለጉዳዩቅርበትላቸውወገኖችጠቁመዋል፡፡

ለዚህዝግጅትአስተዳደሩከፍተኛገንዘብመመደቡምታውቋል፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles