Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች የአገራችን ችግሮች በስልጠና አይፈታም አሉ

ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ” የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን ለከፍተኛ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማስተዋወቅ” በሚል የጀመረው  ስልጠና በወሎ ዩኒቨርስቲ በመካሄድ ላይ ሲሆን፣ ተማሪዎች በአገሪቱ ውስጥ የሚታዩ በርካታ ችግሮችን እያነሱ ጥያቄዎችን እየጠየቁና አስተያየቶችንም እየሰጡ...

View Article


ሰማያዊ ፓርቲ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠውን ስልጠና አወገዘ

ነሃሴ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ” ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራአጥብ ቀንእናወግዛለን!” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ ላለፉት 23 ዓመታትህወሓት/ኢህአዴግስራዬብሎካዳከማቸውናጉዳዬከማይላቸውዘርፎችውስጥ የሚመደበውየትምህርትስርዓቱመሆኑን...

View Article


የደሞዝ ጭማሪው እንደገና ሊመረመር ነው

ነሃሴ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አስቀድሞ የህዝብ ግንኙነት ስራ መሰራቱን ተከትሎ በመንግስት ሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት የነበረው የደሞዝ ጭማሪ የታሰበውን ያክል አለመሆኑን ተከትሎ በሰራተኛው ዘንድ ቅሬታ ከፈጠረ በሁዋላ መንግስት  ተጨማሪ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል። “የደሞዝ...

View Article

ኢህአዴግ አክራሪነትን ለመዋጋት አዲስ ስታራቴጂ መንደፉን አስታወቀ

ነሃሴ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእስልምና በኦርቶዶክስና በፕሮቴስታንት ሃይማኖቶች እየታየ ያለው የአክራሪነት አደጋ ለስርዓቱ ፈተኝ ሆኗል በሚል አላማ የተሰናዳው አዲስ ስትራቴጂ በአማራ፣ በኦሮምያና በደቡብ ክልሎች ከመጪው አመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። በሰነዱ ዙሪያ  ላይ የአማራ ክልል...

View Article

የባህር ዳር ጊዮን ሆቴል ባለቤት በ7 አመት እስራት ተቀጡ

ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባህርዳር ከተማ ነዋሪ የሆኑት የአቶ መለስ ዜናዊ የቅርብ ዘመድ አቶ ወልዱ ወልደአረጋይ በ7 አመትፅኑ እስራት መቀጣታቸውን የክልሉ ዘጋቢያችን ገልጻለች። መንግስት ማግኘ ትየነበረባትን ከ900 መቶ ሺህ ብር በላይ እንዳያገኝ ያደረገ ታክሰ በማጭበርበር ወንጀል...

View Article


የወልድያ ከተማ ህዝብ ብሶቱን አሰማ

ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን ከፍተኛ ሹሞች ከከተማው ህዝብ ተወካዮች፣ ከኢህአዴግ አባላትና ከተለያዩ የመስሪያ ቤት ሃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ነዋሪዎች የተለያዩ ችግሮችን አንስተዋል። አንድ አስተያየት ሰጪ የጤና ተቋማት መድሃኒት በማጣታቸው አግልግሎት እየሰጡ አለመሆኑን...

View Article

የዋጋ ንረቱ አለመረጋጋት ከፍተኛ አመራሩን ውጥረት ውስጥ ከቷል

ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሐምሌ ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ደመወዝ ጭማሪ መደረጉ ከተነገረ  በኃላ ይበልጥ የተባባሰውንየዋጋንረትለማስታገስመንግሥትእየወሰዳቸውያሉትየሃይልእርምጃዎችውጤትባለማምጣታቸውከፍተኛአመራሩውጥረትውስጥ...

View Article

በባቲ ኦሮሞዎች እና የአጎራባች አፋር ክልል ነዋሪዎች ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ

ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ቡርቃ በተባለ ቀበሌ አካባቢ የሚኖሩ የሁለቱ አጎራባች ክልሎች ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜያት በተኩስ እየተጋጩ በሁለቱም ወገን ሰዎች እየሞቱ ቢሆንም ፤የሁለቱ ክልል መሪዎች ጉዳዩን ለመፍታት ምንም ዓይነት ጥረት አለማድረጋቸው እንዳሳዘናቸው የባቲ...

View Article


የጠ/ሚንስትር ጽ/ቤት በሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ዙሪያ አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ

ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ኢህአዴግ ምንጮች እንደገለጹት በሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሃመድ ኡመር እና በክልሉ የካቢኔ አባሎች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት ተከትሎ በጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጽ/ቤት በተካሄደው አስቸኳይ ግምገማ ፣ ፕሬዚዳንቱ ፈጸሟቸው የተባሉ በርካታ...

View Article


የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ራሳቸውን እያገለሉ ነው

ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮንዶምኒየም ቤቶች በወቅቱ ዕጣ ወጥቶ ለሕብረሰቡ ማስተላለፍ ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ ቆጣቢዎች በመሰላቸትና ተስፋ በመቁረጥ ከፕሮግራሙ ራሳቸውን እያገለሉ መሆኑ ተሰምቷል። የአዲስአበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መስፍን መንግሥቱ ሰዎች በተለያየ...

View Article

ኦህዴድ በየደረጃው ያሉ አመራሪዎችን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሁሉም የኦሮምያ ክልሎች  በሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች፣ የግብርና ዋና እና ምክትል ሃላፊዎች፣ የሴቶች ጽ/ቤት ፣ መሬት ጥበቃ ፣ ሲቪል ሰርቪስ እና መልካም አስተዳደር ፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ፣ ውሃና ማእድን፣ ገጠር መንገድ ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ...

View Article

የደቡብ ጎንደር የመኢአድ ዋና ጸሃፊ ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ተወሰዱ

ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመኢአድ የሰሜን ጎንደር የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት ለኢሳት እንደገለጹት የደቡብ ጎንደር ዋና ጸሃፊ አቶ ጥላሁን አድማሴ ባለፈው ቅዳሜ 8 ሰአት ላይ በ6 ፌደራል ፖሊሶች ታፍኖ መወሰዱን ገልጸዋል። ፖሊሶቹ መሳሪያ አለው በሚል ፍትሻ አድርገው...

View Article

በአብርሃ ጅራ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃለፊ በህዝብ ግፊት ተለቀቁ

ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ዞን በአብርሃ ጅራ ከተማ ነዋሪ የሆነው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት አባይ ዘውዱ ዛሬ ሰኞ ጠዋት በአካባቢው ከሚገኘው የመከላከያ ካምፕ በመጡ መቶአለቃ ተስፋየ ስዩምና መቶ አለቃ ቅባቱ  ተዋጅ በተባሉ የመከላከያ  የመረጃ እና...

View Article


የወረታ ከተማ ነጋዴዎች ከተማ አስተዳደሩ የአሰራር ችግር እንዳለበት ተናገሩ፡

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት ሃልፊ  ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ  በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና...

View Article

በሶማሊ ክልል የካቢኔ አባላት መካከል ያለው ፍጥቻ እንደቀጠለ ነው

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ) ሊቀመንበርና ከፕሬዚዳንቱ ጎሳ የሆኑ በአንድ ወገን፣ 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶችና የ4 ካቢኔ አባላት በሌላ በኩል ሆነው የጀመሩት እሰጥ አገባ ጠ/ሚኒስትሩ ጋር ደርሶና በድርጅት ደረጃ ግምገማ አድርገው...

View Article


መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ”  ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና...

View Article

የከሚሴ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ አገልግሎቶች እየተሰቃየን ነው አሉ

ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል። እሁድነሐሴ 18/2006...

View Article


በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች እየተካሄደ ያልው ግድያ እንዲቆም ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኩሬበረት እና እምባይድ  ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአፋር አካባቢ የሚመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ታጣቂዎች ንብረታቸውን በተደጋጋሚ  እየዘረፉና ግድያም እየፈጸሙባቸው መሆኑን ተናግረው፤መንግስት ጉዳዩን ተከታትሎ የእርምት እርምጃ አለመውሰዱ በግድያው ላይ...

View Article

ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተማሪዎች መታሰራቸውን ተገለጸ

ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከ100 በላይ  እንዲሁም ከወለጋ የኑቨርስቲ 5 ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። የፖለቲካ ስልጠናው...

View Article

በአዲስአበባ  የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስ አበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበትደረጃደርሻለሁቢልምየአገልግሎቱጥራት በከፍተኛደረጃእየወደቀመምጣቱተጠቃሚዎችበከፍተኛደረጃምሬትውስጥእየከተተነው፡፡ በ1 ነጥብ 6...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live