Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች እየታሰሩ ነው

$
0
0

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም 4 የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች መታሰራቸውን ተከትሎ እስረኞችያሉበትንሁኔታናየዞኑንአደረጃጀትለመጎብኘትከአዲስአበባየተላኩትየድርጅትጉዳይኃላፊውአቶብርሃኑተክለያሬድናየድርጅት

ጉዳይቋሚኮሚቴአባልየሆነው ዮናስ ከድር ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ አቶ ከሳሁን አየለ እና አቶ ሻምበልካሳ የተባሉት አስተባበሪዎች ታስረዋል።

ሉሉመሰለ፣በፈቃዱ አበበ፣ ካሳሁን አየለ፣ሻምበል ካሳናኢ/ርጌታሁን የተባሉት የፓርቲው አስተባባሪዎችና አባላት በእስር ላይ  ይገኛሉ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles