Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የሜሪሲ የውሃ ፕሮጀክት በሙስና ምክንያት ቆመ

ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሃመድ  የትውልድ ከተማ ላይ 62 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የውሃ ፕሮጀክት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ፕሮጀክቱ በመክሸፉ የፕሮጀክቱ ማናጀርና የገንዘብ ቤት ሃላፊው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የዚህ ፕሮጀክት ዋና ተጠያቄ የውሃ ቢሮ ሃላፊዋና...

View Article


ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ህብረት ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአፋር ሰብአዊ መብት ድርጅት ከኢትዮጵያ ታስክ ፎርስ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተገኙ ኢትዮጵያውያን ሰሞኑን በኦሮሞ፣   በአፋር፣ በጎንደር እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተፈጸሙት ግድያዎች በጽኑ አውግዘዋል። ከአስተባባሪዎች አንዱ ሆኑት...

View Article


ጋዜጠኛ አበበ ገላው ፕሬዚዳንት ኦባማ ለኢትዮጵያ ትኩረት እንዲሰጡ ጠየቀ

ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ኦባማ ለዲሞክራቲክ ፓርቲያቸው ገንዘብ ለማሰባሰብ በተገኙበት አንድ ስብሰባ ላይ ነው፣ አበበ ንግግራቸውን አቋርጦ ስለኢትዮጵያ ነጻነት ጥያቄ ያቀረበው። ጋዜጠኛ አበበ ” ፕሬዚዳንት ኦባማ እንወድዎታለን፣ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ነጻነት እንፈልጋለን” ሲል...

View Article

የእንግሊዝ ፍርድ ቤት ታሪካዊ የተባለ ውሳኔ አሳለፈ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕራይቬሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዜጎችን ከመንግስታዊ ስለላ ለመታደግ የተቋቋመው ድርጅት የእንግሊዝ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንን ከሶ አስደሳች የፍርድ ውሳኔ ማግኘቱን ገልጿል። ጋማ ኩባንያን ፊን ፊሸር እየተባለ የሚጠራውን የኮምፒዩተርና የስልክ የመረጃ መጥለፊያ...

View Article

የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትምህርት እንዲጀምሩ ታዘዙ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር ዩኒቨርስቲው ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ አንዳንድ ተማሪዎች ዛሬ ትምህርት መጀመራቸው ታውቋል። ይሁን እንጅ ኢሳት ያነጋገራቸው ተማሪዎች እንደገለጹት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ግቢውን...

View Article


በጊምቢ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች  የዘር ፍጅት ሊነሳ  እንደሚችል አስጠነቀቁ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በምእራብ ወለጋ በጊምቢ ከተማ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ተወላጆች፣ ከአካባቢው እንዲወጡ በሚፈልጉ ወጣቶች ቤታቸው እየተደበደበ መሆኑንና ህይወታቸውም አደጋ ላይ መውደቁን ተናግረዋል። አንድ ከወሎ አካባቢ የመጡ የመንግስት ሰራተኛ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ...

View Article

የደቡብ ሱዳን መሪ በሚቀጥለው አመት ምርጫ እንደማይደረግ አስታወቁ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሳልቫ ኪር ይህን የተናገሩት አዲስ አበባውን የሰላም ስምምነት ፈርመው ከተመለሱ በሁዋላ ነው። ፕሬዚዳንቱ በሚቀጥለው አመት ሊካሄድ የታሰበው ምርጫ ለሁለት አመታት የተራዘመው ለሰላም ስምምነቱ እድል ለመስጠት ነው ብለዋል። የሰላም ስምምነቱን የፈረምኩት ተገድጄ ነው...

View Article

መንግስት 22 ነጋዴዎችን በሽብረተኝነት ወንጀል ከሰሰ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከወራት በፊት በሃረር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የንግድ ድርጅታቸው የተቃጠለባቸው 22 ነጋዴዎች ሁከት በማስነሳት የተከፈተባቸው ክስ ወደ ወደ ሽብርተኝነት በመለወጡ፣ ዋስትና ተከልክለው በሃረሪ እስር ቤት እንዲቆዩ መደረጉን የኢሳት ዘጋቢ ገልጿል። የመጀመሪያ ደረጃ...

View Article


አምነስቲ በኦሮምያ ግድያ የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አለምአቀፉየሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል። በመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 3፣ በጉደርና በአምቦ ከ15 በላይ ሰዎች መገደላቸውን...

View Article


በአዲስ አበባ ካርታ ዙሪያ የተቃወሙ ሃሳብ ያቀረቡ የኦህዴድ አባላት እየታደኑ ነው

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የህወሃት አጀንዳ ነው በማለት ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩትን የኦህዴድ አባላት ለማሰር እንቅስቃሴ መጀመሩን  ከኦህዴድ ምንጮች የደረሱን ዜና አመለከተ። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉት እነዚህ አባላት...

View Article

ተመድለ6.5 ሚሊዮንኢትዮጵያውያንየምግብዕርዳታሊሰጥነው

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጄኔቭየተመድጽህፈትቤትየወጣውመግለጫእንደሚያመለክተውበአንበጣመንጋጥቃት፣በጐረቤትአገርጦርነትናበዝናብእጥረትምክንያትኢትዮጵያለ6 ነጥብ 5 ሚሊዮንሰዎችዕርዳታያስፈልጋታልብሏል፡፡ ‹‹የአንበጣመንጋወረራበምሥራቅየአገሪቱክፍልመከሰቱአሳስቦናል>>...

View Article

የኢትዮጵያመንግስትየፕሬዚዳንትሳልቫኪርንንግግርለማስተባበልሞከረ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደቡብሱዳንፕሬዝደንትሳልቫኪርባለፈውአርብ  አዲስአበባውስጥከተቀናቃኛቸውዶ/ርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነቱንየፈረሙትጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያም “አስርሃለሁ” ብለውስላስፈራሩኝነውሲሉየተናገሩት “ለቀልድነው” ሲልየኢትዮጵያመንግስትመግለጹን ሰንደቅ ዘግቧል።...

View Article

የጅቡቲ መንግስት 30 ስደተኞችን ለኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች አሳልፎ ሰጠ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአገሪቱ መንግስት ከኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ያሰራቸውን ስደተኞች ከፍተኛ ስቃይ ወደ ሚፈጸምበት ጅጅጋ እስር ቤት መውሰዱን የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር አስታውቋል። ግንባሩ እንዳለው እርምጃው የተወሰደው የኦጋዴን ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት በኦሮሞ...

View Article


የሥነምግባርናፀረሙስናኮሚሽንኮሚሽነርአቶአሊሱለይማን፦‹ዛቻናማስፈራራትይገጥሙናል›› አሉ።

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽነሩይህንያሉትየመስሪያቤታቸውንየአስርወራትየሥራአፈገፃፀምሪፖርትሰሞኑንለህዝብተወካዮችምክርቤትባቀረቡበትወቅትመሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል።...

View Article

አዲስ አበባ በአንበጣ መንጋ መወረሩዋን ነዋሪዎች ገለጹ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የአንበጣ መንጋ አዲስ አበባን መውረሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ኮተቤ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች አካባቢያቸው በአምበጣ መንጋ እንደተወረረ ገልጸዋል። በቅርቡም እንዲሁ በምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ተመሳሳይ የአምበጣ መንጋ ወረርሽኝ ታይቶ ነበር።...

View Article


የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊሶች ተደበደቡ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ጓደኞቻቸው እንዲፈቱላቸው በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ወደ ግቢው ዘልቀው በገቡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ሲደበደቡ መዋላቸውን ተማሪዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች  ለኢሳት ተናግረዋል።...

View Article

የሴሌንዳዋ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተዘጋ

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድሬዳዋ ከተማ ከ 2 ዓመታት በፊት   የተቋቋመው ሰሌንደዋ ጨርቃ ጨርቅ  ፋብሪካ  ከ 1 ሺ ያላነሱ  ሰራተኞችን በትኖ  ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ፋብሪካውን ዘግቶ ወደ ሀገሩ ቱርክ መመለሱ ታውቋል። በመንግሥት 48 %  እና በሚ/ር ሱሌይማን 52 % ኢንቨስትመንት ድርሻ...

View Article


በአዲስ አበባ ከትናንት ጀምሮ ህገወጥ የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስአበባዓለም ባንክተብሎበሚታወቅአካባቢወደታጠቅጦርሰፈርአቅራቢያሕገወጥቤቶችናቸውበሚልበርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎች  አብዛኛዎቹቤቶችከተገነቡከ10 ዓመታት በላይእንደሆናቸውየገለጹሲሆንበአሁኑወቅትበፖሊስሃይልቤታቸውበላያቸውላይእየፈረሰመሆኑን...

View Article

የጸረሙስናኮምሽን 204 ሚሊየንብርግምትያለውመሬትበግለሰቦች እጅ መያዙን  አስታወቀ፡፡

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮምሽኑ የአስርወራትሪፖርትእንደሚያስረዳውየሐሰተኛየመሬትባለይዞታነት ሰነድበማዘጋጀትናሕጋዊቅድመሁኔታላላሟሉሰዎችየመንግስትመሬትአለአግባብበመስጠትበሶስትምርመራዎች በ12 ተጠርጣሪዎችላይምርመራአካሂዶለአቃቤሕግውሳኔአቅርቦአል፡፡ በዚህየምርመራስራበተሰበሰበውመረጃ መሰረትግምቱ...

View Article

መድረክ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-”የኢህአዴግመንግስትሰላማዊየተቃውሞእንቅስቃሴዎችን በኃይልለማፈንየሚወስዳቸውየኃይልእርምጃዎችእናተፅዕኖዎችበአስቸኳይቆመውየሀገራችንወቅታዊእናመሰረታዊችግሮችበሰላማዊእናዴሞክራሲያዊአግባብእንዲፈቱመንግስትንለመጠየቅ”  ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ምየሚካሄድሰላማዊሰልፍመጥራቱን...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live