በወለጋ ዩኒቨርስቲ ፌደራል ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ተማሪዎች መገደላቸው ተሰማ
ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል ፖሊስ በተማሪዎቹ ላይ በወሰደው ሃይል የተቀላቀለበት እርምጃ 3 ተማሪዎች መገደላቸውን የኢሳት የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ተጎድተው ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውንና የፌደራል ፖሊሶች ተማሪዎቹ የመጀመሪያ እርዳታ እንዳያገኙ...
View Articleበተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎች መታሰራቸውን መንግስት አመነ
ግንቦት ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮምያ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ መንግስት ተማሪዎችን አስሮ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ የኦሮምያ ፖሊስና የጸረ ሽብር ግብረሃይል በጋራ አስታውቀዋል። በአለማያ ከደረሰው የቦንብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘም እጃቸው አለበት ብሎ...
View Articleየሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት መስክር የማሰማት ሂደት ቀጥሎአል
ግንቦት ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከድምችን ይሰማ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤በረቡእ ጠዋቱችሎትለሙስሊም መሪዎቹለመመስከርበቦታውየተገኙትየአወሊያዩኒትመሪ -መምህርሙሐመድዑስማን- የችግሩ ፈጣሪ ነው ያሉት መጅሊስ-በአወሊያላይየፈጸመውንደባበዝርዝርአስረድተዋል፡፡...
View Articleኢህአዴግ መሬት በመስጠት የምርጫ ቅስቀሳውን ጀመረ
ግንቦት ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ የ2007 ዓም የምርጫ ቅስቀሳውን ለአማራ ክልል የከተማ ነዋሪዎች መሬት በማከፋፈል አንድ ብሎ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል። የከተማ ነዋሪዎች 20 ሺ ብር ባንክ አስገብተውና በማህበር ተደረጅተው 1 መቶ 80 ካሬ ሜትር የቤት መስሪያ ቦታ እንደሚሰጣቸው...
View Articleአብዱል ፋታህ አል ሲሲ በከፍተኛ ድምጽ ማሸነፋቸው ተሰማ
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የግብጽ ወታደራዊ አዛዥ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ሲሲ 93 በመቶ የሆነ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን የምርጫ ቆጠራ ውጤቶች አመልክተዋል። ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ከተጠበቀው ህዝብ መካከል 46 በመቶ የሚሆነው ብቻ ድምጽ መስጠቱ አል ሲሲ ከገመቱት በታች...
View Articleበአዲስ አበባ ከ20 በላይ ነጋዴዎች ታሰሩ
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል ፖሊስ ራጉኤል አካባቢ የሚገኙ በኮንትሮባንድ የገቡ የሞባይል ቀፎዎችን ይሸጣሉ ያላቸውን ነጋዴዎች ይዞ አስሯል። በድርጅቶቻቸው ውስጥ ያለውን ንብረት መውሰዱንም ነጋዴዎች ለኢሳት ገልጸዋል። አብዛኞቹ የሞባይል ቀፎዎች ከቻይና የመጡና በአብዛኛው አዲስ አበባ...
View Articleየእሳት አደጋ መኪና አጠቃቀም የፈጠረው ውዝግብ ለከፍተኛ ንብረት መውድም መንስኤ እየሆነ ነው
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ አስኮ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአካል ጉዳተኞች መኖሪያ ቤት የሆነው ቲሻየር ሆም በተቃጠለበት ወቅት ነዋሪዎች ለአዲስ አበባ እሳት አደጋ መከላከያ መስሪያ ቤት የድረሱልን ጥሪ ቢያቀርቡም ፣ መስሪያ ቤቱ ግን የኦሮምያ ክልል ሳይፈቅድ...
View Articleሱዳን በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከአገሯ አስወጣች
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በካርቱም ሁዳ እየተባለ በሚጠራው እስር ቤት ከ800 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል 40 እስረኞች ሰሞኑን ከእስር ቤት ወጥተው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን ሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገልጸዋል። ካርቱም አካባቢ የተሰበሰቡ ከ600...
View Articleየሃይማኖት ተቋማት ለብአዴን ጽህፈት ቤት ማሰሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡ ታዘዙ
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቀወት ወረዳ በሸዋ ሮቢት ከተማ ለሚገነባው የብአዴን ጽህፈት ቤት ማሰሪያ በወረዳዋ የሚገኙ ቤተክርስቲያኖች በነፍስ ወከፍ 1 ሺ 500 ብር እንዲከፍሉ በመታዘዛቸው፣ አስተዳዳሪዎቹ ገቢ ማድረጋቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። የሃይማኖት ተቋማት ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነጻ...
View Articleበሊቢያ በርካታ አስከሬኖች ተገኙ
ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በርካታ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ስታምራ በሰጠመችው ጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎች ሳይሆን እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን መገኘቱን የሊቢያ የአደጋ መከላከ ሰራተኞችን በመጥቀስ ዓለማቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው። የሊቢያ አደጋ...
View Articleካርል ሃይንዝ ቦም አረፉ
ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኦስትሪያዊው የፊል ተዋናይ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የ86 ዓመቱ ቦም ያረፉት በሚኖሩበት ሳልዝበርግ ከተማ ውስጥ ነው። ሰዎች ለሰዎች የተባለ የእርዳታ ድርጅት አቋቋመው በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ሰብአዊ እርዳታዎችን ሲያደርጉ የቆዩት ቦም፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ...
View Articleዘመነ ካሴ በቀረረበበት የሽብርተኝነት ክስ መልስ ሰጠ
ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የአመራር አባልና የቀድሞው የአማራ ክልል ወጣቶች ሊቀመንበር ዘመነ ካሴን ጨምሮ 10 ወጣቶች በተከሰሱበት የሽብረተኝነት ወንጀል ጥፋተኞች መባላቸውን ተከትሎ፣ ክሱን በሌለበት የሚሰማው አንደኛው ተከሳሽ ዘመነ ካሴ የቀረበበትን ክስ...
View Articleታፍኖ የተወሰደው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ማእከላዊ መታሰሩ ታወቀ
ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቀናት በፊት ከትምህርት ገበታው ታፍኖ ተወስዶ የነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ አመት ተማሪ እና የአንድነት ፓርቲ አባል የሆነው መልካሙ አምባቸው በማእከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩ ታወቀ። በጎንደር ምዕራብ አርማጨሆ ነዋሪ የሆነውና በአሁኑ ወቅት አዲስ...
View Articleሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኑር መስኪድ ደማቅ ተቃውሞ አደረጉ
ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሙስሊም የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት በፍትህ እጦት በእስር ቤት መሰቃየት መቀጠላቸውን በመቃወም በአዲስ አበባ በኑር መስጊድ በተደረገው ተቃውሞ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ መገኘቱን ዘጋቢያችን ገልጻለች። ድምጻችን ይሰማ ቀደም ብሎ ባወጣው...
View Articleየአሜሪካ ኢምባሲ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ
ግንቦት ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢምባሲው ማስጠንቀቂያውን ያወጣው አልሸባብ በኢትዮጵያ እና በምእራባዊያን ተቋማት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ፍላጎቱና ችሎታው እንዳለው ተጨባጭ መረጃ እንደደረሰው ከጠቀሰ በሁዋላ ነው። በኢትዮጵያና በሶማሊያ ድንበር አካባቢ የሰዎች ምልልስ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጠቀሰው...
View Articleኢትዮጵያ በምግብ ራሷን እንደቻለች ተደርጎ መገለጹ አነጋጋሪ ሆኗል
ግንቦት ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የግንቦት 20 በዓል በተከበረበት ወቅት ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በምግብ ሰብል እህል ምርት ራሱዋን መቻሉዋን ተናግረዋል። ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው የዋና ዋና ምግብ ሰብሎች...
View Articleየዞንዘጠኝ ጦማርያን ተጨማሪጊዜተጠየቀባቸው።
ግንቦት ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እሁድ ዕለት ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የ 28 ቀናት ቀጠሮ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማርያን ማህሌትፋንታሁን፣አቤልዋበላናበፍቃዱኃይሉ ናቸው። ጦማርያኑ የዛሬ አስራ አምስት ቀን ፍርድ ቤት ቀርበው ፖሊስ ተጨማሪ የ28 ቀን ቀጠሮ ሲጠይቅባቸው በመሀል ዳኛዋ...
View Articleለብዙ ዓመታት ከኖሩበት ቀየ መፈናቀላቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ
ግንቦት ፳፭(ሃያ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በምእራብ ሸዋ ዞን በዳኖ ወረዳ አጂላ ዳሌ ቀበሌ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮች ለኢሳት እንደገለጹት ከ19 ዓመታት በላይ ከኖሩበት ቀየ በተለያዩ ሰበቦች ሀብትና ንብረታቸውን ተቀምተው ለቀው እንዲወጡ በመደረጋቸው ቤት አልባ ሆነው ለችግር...
View Articleበአዲስ አበባከ ሚገኙነዋሪዎች መካከል ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ከ70 ሺ በላይ ዜጎች የጎልማሶች ትምህርት ቢያስፈልጋቸውም...
ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአጼኃ/ስላሴ ዘመን የፊደል ሰራዊት፣ በዘመነ ደርግ የመሠረተ ትምህርት ዘመቻ ተብሎ የሚታወቀውና በአሁኑ ወቅት የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት በአዲስ አበባ ደረጃ በ2003 ዓ.ም የተጀመረ ቢሆንም የተማሪውን ፍላጎት ያላማከለ በመሆኑ ውጤታ ማመሆን...
View Articleየአንበጣ መንጋ በሰሜን ጎንደር አካባቢ መታየቱን ነዋሪዎች ገለጹ
ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያን እየጎበኘ የሚመስለው የአንበጣ መንጋ በደብረ ብርሃን አካባቢ ከታየ በሁዋላ ትናንት እና ዛሬ ሰሜን ጎንደር አካባቢ ባሉ ወረዳዎች መታየቱን የአካባቢው ሰዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ወቅቱ የሰብል አዝመራ የሌለበት በመሆኑ አንበጣው ጉዳት አለማድረሱን ነዋሪዎች...
View Article