የአንድነት ፓርቲ የመጪው እሁድ የተቃውሞ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሎአል
ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ክፍል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ያሬድ አማረ ለኢሳት እንደገለጹት ምንም እንኳ ፖሊስ ቅስቀሳውን ለማደናቀፍ የተለያዩ ጥረቶችን ለማድረግ ሙከራ ቢያደርግም፣ ቅስቀሳው ግን በተጠናከረ መንገድ እየቀጠለ ነው።...
View Articleበኦሮምያ የተነሳው ተቃውሞ አድማሱን አስፍቶ እየቀጠለ ነው
ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመላው የኦሮምያ አካባቢ የተነሳው ተቃውሞ ደም አፋሳሽ በሆነ ሁኔታ እንደቀጠለ ሲሆን ዛሬ በባኮና አካባቢዋ እንዲሁም በቡራዩ ነዋሪዎች ተደብደብው ጉዳት ደርሶባቸዋል። በርካታ ሰዎች መታሰራቸውም ተሰምቷል። እስካሁን ድረስ ከ40 ያላነሱ ሰዎች በተለያዩ የኦሮሞያ...
View Articleበኖርዌይኦዳከተማ የሚኖሩኢትዮጵያውያን “የምእራባውያንእርዳታበኢትዮጵያየንፁሐንዜጎችማፈኛተደርጎመዋሉንለማሳየት“ያዘጋጁት...
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኖርዌይየፓርላማአባላትን፣ፖለቲከኞችንእንዲሁምየተለያዩየማህበረሰብክፍሎችን ባሳተፈው በዚህ ዝግጅት ፣ ገዥውስርዓትበሐገርናበሕዝብላይያደረሰውንአፈናናግድያ ፤ የዜጎችመፈናቀልንናየሰብአዊመብትጥሰቶችን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ፊልሞች ቀርበዋል።...
View Articleበላዛሪስትታስረውየሚገኙየሰማያዊፓርቲአባላትመደብደባቸው ታወቀ
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰማያዊፓርቲሚያዝያ 19/2006 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው ሰላማዊሰልፍቅስቀሳላይእያሉፖሊስይዟቸውላዛሪስፖሊስጣቢያየሚገኙትየሰማያዊፓርቲአባላትመደብደባቸው ታውቋል። በተለይ ‹‹አንተንየሚጠብቅፖሊስየለንምተብሎ››...
View Articleየዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ባለፈው ቅዳሜ በመንግሥታዊ ድርጅቶች አስተባባሪነት ሲከበር በኢትዮጽያ ስላለው የፕሬስ አፈናና...
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየዓመቱ ሜይ 3 ቀን የሚከበረው የዓለም የፕሬስ ቀን በኢትዮጽያ ለአምስተኛ ጊዜ ባለፈው ቅዳሜ በግዮን ሆቴል የተከበረ ሲሆን የስብሰባው አዘጋጅ ሆነው የተገኙት የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት እና የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ናቸው፡፡ ቀኑ የፕሬስ ነጻነት የሚታሰብበትና...
View Articleሂውማን ራይትስ ወች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ እንዲያወግዝ ጠየቀ
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ገምጋሚ ቡድን የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት አያያዝ በሚገመግምበት ወቅት መንግስት በጋዜጠኖችና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚያደርገውን አፈና እንዲያቆም እንዲጠይቅ አሳስቧል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
View Articleአንድነት ፓርቲ በርካታ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ሚያዚያ 26 ባካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በስርአቱ ላይ ያላቸውን ምሬት ገልጸዋል። በሰልፉ ላይ በአዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚሄደው የውሃ እጥረት፣ የመብራት እና የስልክ ኔት ወርክ እጥረት እንዲቀረፍ...
View Articleየሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሁንም በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ናቸው
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የተነሳው ግጭት አሁንም አስከፊ በሆነ መልኩ እንደቀጠለ ከአካካቢው የሚደርሱን መረጃዎች አመልክተዋል። የዩኒቨርስቲው ምክትል ዲን ዶ/ር ጨመዳ ችግሩ ከዩኒቨርስቲው አቅም በላይ መሆኑን ለተማሪዎች...
View Articleየግብጹ እጩ ፕሬዚዳንት ስልጣን ከያዙ የሙስሊም ብራዘርስ ሁድ ፓርቲን እንደሚያጠፉ ተናገሩ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አብዱል አል ፋታህ ሲሲ ከግብጽ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስልጣን ከያዙ ሙስሊም ብራዘር ሁድስ ፓርቲን ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፉት ተናግረዋል። እጩ ፕሬዚዳንቱ ሁለት ጊዜ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸው እንደነበር ገልጸዋል። መከላከያ ሰራዊቱ የግብጽን አብዮት...
View Articleየቻይናና አፍሪካ ንግድ ወደ 400 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያድግ ሊ ኪቺያንግ ተናገሩ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቻይናው ጠ/ሚንስትርሊ ጂያንግ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ባደረጉት ንግግር አገራቸው ከአፍሪካ ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥ በማሳደግ ከ6 አመታት በሁዋላ የንግድ ግንኙነቱ ወደ 400 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ይላል ብለዋል። ቻይና ባለፉት አመታት የአፍሪካ ቀዳሚዋ...
View Articleሂውማን ራይትስ ወች በተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ አወገዘ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ታዋቂው አለማፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚወሰዱት ሃይል የተቀላቀለበት እርምጃ በአስቸኳይ ሊያቆሙ ይገባል ብሎአል። የመንግስት ባለስልጣናት በእስር ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን መፍታት እንደሚገባቸው ፣...
View Articleከሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የወጡ ተማሪዎች ህዝብ እንዲደርስላቸው ጠየቁ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ተቃውሞ ተከትሎ በሀረር መካነሰላም እና በድሬዳዋ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ችግራቸው መፍትሄ ያገኝ ዘንድ ተማጽነዋል። ከ200 በላይ ተማሪዎች በድሬዳዋ...
View Articleየአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞና ጸሃፊዎች መታሰር እንዳሳሰበው ገለጸ
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በካተሪና አሽተን የሚመራው የአውሮፓ ህብረት የውጭ ግንኙነት ክፍል በጋዜጠኞች ፣ ጸሃፊዎችና ፖለቲከኞች ላይ እየተካሄደ ያለው እስር እንዳሳሰበው ገልጿል። የአውሮፓ ህብረት ሁሉንም ወገኖች ያቀፈ ውይይት እንዲደረግ እና የተለያዩ ድምጾች የሚሰሙበት መድረክ...
View Articleየመንግስት ካድሬዎች በኦሮምያ የተነሳውን ግጭት የብሄር ግጭት ለማስመሰል ዘመቻ መጀመራቸው ታወቀ።
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ከኦህዴድ ምንጮች ባገኘው መረጃ ተንተርሶ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች በአማራና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ልዩነትን በመዝራት ሁለቱን ታላላቅ ብሄሮች ለማጋጨት ያቀዱትን ሴራ ይፋ ካደረገ በሁዋላ፣ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተሰማሩ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የአማራና...
View Articleበአምቦ ለደረሰው የሰው እልቂትና የንብረት ውድመት መንግስት ራሱን ነጻ ለማድረግ ዘመቻ ጀመረ
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወም በአምቦና አካባቢው በሚገኙ ከተሞች ወደ አደባባይ የወጡትን ከ40 በላይ ንጹሃን ዜጎች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ያስገደለው መንግስት ራሱን ከተጠያቂነት ለማዳን የጀመረውን ፕሮፓጋንዳ በስፍራው ላይ የነበሩ አንዳንድ...
View Articleዞን ዘጠኝ እየተባሉ የሚጠሩ ጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች በአሸባሪነት ሊከሰሱ መሆኑ ታወቀ
ሚያዚያ ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትናንት ፍርድ ቤት ቀርበው የ10 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፣ ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጸሃፊ ዘላለም ክበረት፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃነና ኤዶም ካሳየ አርቲክል 19 እየተባለ ከሚጠራው ይውች ድርጅት ጋር ግንኙነት...
View Articleየህወሃት ደጋፊ ኦህዴዶች ከተቀረው የኢህዴድ አባላት ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው ታወቀ
ሚያዚያ ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባና የዙሪያዋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የጋራ ልማት መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ ሰሞኑን ከስድስት በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች በተቀጣጠለው ተቃውሞ ምክንያት የኦሮሞ ተማሪዎች በአጋዚ ልዩ ኃይልና በፌዴራል ፖሊስ አባላት መገደላቸው...
View Articleከሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የወጡ ተማሪዎች ትምህርት ለመጀመር ድፍረቱ እንደሌላቸው አስታወቁ
ሚያዚያ ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድሬዳዋና በሃረር አብያተ ክርስቲያናትና በግለሰቦች ቤት ተጠግተው የሚገኙ ተማሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት በዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚታየው ድባብ አስፈሪ መሆን ትምህርት በቶሎ ይጀመራል የሚለውን ተስፋ አጨልሞታል። መንግስት ውጥረቱ መርገቡን በመግለጽ ከግቢ የወጡ ተማሪዎች...
View Articleበቦዴዎችና ኮንሶዎች ማካከል ያለው ግጭት እንደቀጠለ ነው
ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትንናት ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ በጊዮ ሰፈራ ጠባያ ቦዲዎች ባደረሱት ጥቃት አንድ የኮንሶ ተወላጅ ሲገደል በሰላማጎ ወረዳ ዋና ከተማ ሃና ላይ ደግሞ 2 ሴቶች ቆስለው በጅንካ ሆስፒታል እየታከሙ ነው። አሰበች ጠጉ የተባለች የ4 ልጆች እናት ክፉኛ የቆሰለች ሲሆን፣...
View Articleበሞያሌ በኦነግና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከሁለቱም ወገን ጉዳት መድረሱ ታወቀ
ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሰኞ በሞያሌ ገጠራማ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊትና በኦነግ ወታደሮች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 2 የኦነግ ወታደሮች ሲሞቱ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የመንግስት ወታደሮችም መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል። ሁለቱ የኦነግ ወታደሮች ቀኑን ሙሉ ፖሊስ...
View Article