Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የኢትዮጵያመንግስትየፕሬዚዳንትሳልቫኪርንንግግርለማስተባበልሞከረ

$
0
0

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደቡብሱዳንፕሬዝደንትሳልቫኪርባለፈውአርብ  አዲስአበባውስጥከተቀናቃኛቸውዶ/ርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነቱንየፈረሙትጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያም “አስርሃለሁ” ብለውስላስፈራሩኝነውሲሉየተናገሩት “ለቀልድነው” ሲልየኢትዮጵያመንግስትመግለጹን ሰንደቅ ዘግቧል።

ሳልቫኪርከተቀናቃኛቸውዶርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነትፈርመውወደሀገራቸውእንደተመለሱጁባየአየርማረፊያተሰብስበውለሚጠብቋቸውሰዎችበሰጡትመግለጫየኢትዮጵያውጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝእሳቸውንምሆነተቀናቃኛቸውንየሰላምስምምነቱንሳይፈርሙከአዲስአበባንቅንቅእንደማይሉእንዳስጠነቀቋቸውተናግረው ነበር።

አቶሀይለማርያምዶ/ርማቻርንባናገሩበትዕለትጠዋትእሳቸውንም፦ “ይሄንንስምምነትካልፈረምክአስርሃለሁ” እንዳሏቸውየጠቀሱትሳልቫኪር፤ እሳቸውምበምላሻቸው “በዚህችጥሩሀገርእኔንካሰርከኝእርግጠኛነኝጥሩምግብይቀርብልኛል።ስለዚህወደጁባመመለስአያስፈልገኝም።በነፃምትመግበኛለህ” ብለውመመለሳቸውንነውየገለጹት።

ይህየሳልቫኪርመግለጫብዙዎችንያስገረመሲሆን፤የኬንያውንደይሊኔሽንንጨምርበበርካታሚዲያዎችሽፋንአግኝቷል።ነገሩማነጋገሩንበቀጠለበትበአሁኑወቅትሰንደቅሳምንታዊጋዜጣስለጉዳዩጥያቄያቀረበላቸውየጠቅላይሚኒስትርሀይለማርያምደሳለኝቃልአቀባይአቶጌታቸውረዳ፤<< ፕሬዝዳንቱይሄንንቃልየተናገሩትየሰላምስምምነቱንበማስፈራራትናበጫናመፈረማቸውንለማመልከትሳይሆንለቀልድሲሉ  ነው>> በማለት ምላሽሰጥተዋል።

<<የፕሬዝዳንቱአነጋገርየሰላምስምምነቱንአስፈላጊነትበተመለከተያላቸውንቁርጠኝነትለመግለፅእንጂንግግራቸውስምምነቱንበግዴታየተፈፀመለማስመሰልአይደለም፤ሆኖምሚዲያዎችግንሁኔታውንአሉታዊበሆነመንገድማራገባቸውየተለመደነው፤ኢትዮጵያሁለቱንተቀናቃኝወገኖችየሰላምንአቅጣጫእንዲከተሉጥረቷንትቀጥላለች።የእነሱሰላምየእኛምሰላምመሆኑንበመረዳትበተሟላመልኩተሳትፎአችንንእንቀጥላለን>> ሲሉምአቶጌታቸውአክለዋል።

ፕሬዚዳንትሳልቫኪር እስካሁን ድረስ “ለቀልድስልየተናገርኩትነው>> በማለት ማስተባበያ አልሰጡም።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles