ለሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ደም ተለገሰ
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም. ደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ሀምሌ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለግሷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም ሳሙኤልን ለማስታወስ የተገኙ ግለሰቦች ደም...
View Articleየአዲስ አበባ የኢህአዴግ ግምገማ አባላቱን ከሁለት ከፈለ
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ መድረክ አጋማሹን ካድሬ አስደስቶ አጋማሹን...
View Articleበድምጻችን ይሰማ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ ከባድ ቅጣት ተላለፈ
ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ አባላት ከ22 እስከ 7 አመታት በሚደርስ እስር እንዲቀጡ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አስተላልፏል። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ፍርዱን ፍርድ ነው ብለን...
View Articleበኢግዚቢትነት የሚያዙ እቃዎች በፖሊሶች ይዘረፋሉ ሲሉ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዩ በቅርቡ በተካሄደው የፌደራል እና ክልል የፍትህ ምክክር መድረክ ላይ ፣ አቃቢ ህግ ክስ ሲመሰርት ከክሱ መግለጫ ጋር ስለ ተያዙ ኤግዚቢቶች ስለማይጠቅስ ፣ ንብረቶቹ በፖሊስ ጣቢያዎች ለረዢም ጊዜ ያለጥንቃቄ በመቆየታቸው...
View Articleበተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ድርቅ መግባቱ ታወቀ
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከዝናብ እጥረት ጋር ተያይዞ ድርቅ ተከስቷል።በሰሜን ሸዋ፣በዋግ ህምራና በወሎ በርካታ ቦታዎች ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ ገብቷል፡፡ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉዳዩን በዝግ ስብሰባዎች ቢወያዩበትም ፣ መረጃው ወደ...
View Articleድምጻችን ይሰማ ትግሉን እንደሚቀጥልበት አስታወቀ
ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አቡበክር አህመድን ጨምሮ በ18 የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ የተላለፈውን የፍርድ ውሳኔ “ድራማ ነው” በማለት ያጣጣለው ድምጻችን ይሰማ ፣የተሰጠው ፖለቲካዊ ፍርድ “ትግሉን የበለጠ እንድንቀጥልበት ያደርገናል” ሲል ገልጿል።...
View Articleስድስት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የህወሃት/ኢህአዴግ ስርአትን መክዳታቸው ታወቀ
ኢሳት ዜና (ሃምሌ 28 2007 አ ም ) በተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች በተለያዩ የሀላፊነት ደረጃዎች ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ 6 ዲፕሎማቶች ስርአቱን በመክዳት እንደወጡ መቅረታቸው ታወቀ ። የአገልግሎት ጊዜያቸውን በማጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ለኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እስከ ሀምሌ 1 2007 ሪፖርት...
View Articleየስራ አጡ ቁጥር የህልውና ስጋት ደቅኗል ሲል ብአዴን ገለጸ
ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። ጉባኤው በዝግ የተካሄደ ሲሆን፣ አንዳንድ የጉባኤው ተሳታፊዎች ድርጅቱ የገጠመውን ፈተና በዝርዝር አቅርበዋል። ዝምታን የመረጠው ህዝብ በስርዓቱ ደስተኛ እንዳልሆነ...
View Articleየጋሞ ጎፋ ዞን ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፉት 20 ቀናት ሲጓተት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በአርባምንጭ የተካሄደ ሲሆን፣ ህዝቡ መንግስት አይካፈፍለን በማለት ቁጣውን ሲገልጽ ተሰምቷል። ጎታና ቱፋ ታድላ የተባለ ጸሃፊ የጋሞን ህዝብ የሚያንቋሽሽ መጽሃፍ ማዘጋጀቱን ተከትሎ፣ የአካባቢው ህዝብ...
View Articleጸረ ሙስና ኮሚሽን ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጣ መሬት ማስመለሱን ገለጸ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ ባለፉት 5 አመታት ፣ 5 ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የተዘረፈ መሬት ማስመለሱን ገልጿል። 27 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችንና 22 መኪኖችን ማስመለሱንም ገልጿል። ኮሚሽኑ ሙስናን ለመዋጋት ጥረት ቢደረገም ሙስና አሁንም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን አስታውቋል።...
View Articleአቶ ፍቃዱ በቀለና ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ በዋስ ተፈቱ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረውና ከሶስት ሳምንት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደ ኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው አቶ ፍቃዱ በቀለ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ...
View Articleየእርሻ ወቅትን ተከትሎ በኢትዮጵያና በሱዳን አርሶአደሮች መካከል ግጭት እየተከሰተ ነው
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የእርሻ ወቅቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አርሶአደሮች በመሬታቸው ላይ ለማረስ ሙከራ ሲያደርጉ፣ የሱዳን ባለሃብቶችና ታጣቂዎች ጥቃት እየፈጸሙባቸው ነው። አርሶ አደሮቹ “በገዛ አገራችን እርሻ እንዳናርስ በሱዳኖች እየተከለከልን ነው” ያሉ ሲሆን፣...
View Articleየምግብ እና የሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማእከላዊ እስታትስቲክስ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በተለይ በአዲስ አበባ እና በኦሮምያ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የምግብ ኢንዴክስ 13 ነጥብ 9 በመቶ ሲጨምር፣ በአዲስ አበባ 26 በመቶ፣ አፋር 16 በመቶ፣ አማራ 6.7 በመቶ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ 13.9...
View Articleበአፋር በተከሰተው ረሃብ ዜጎች እየተሰደዱ ነው
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፈው ወር ጀምሮ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በርካታ የቀንድ ከብቶች ሲያልቁ፣ ነዋሪዎችም ቀያቸውን በመልቀቅ ምግብ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው።ኢሳት ያነጋገራቸው ዜጎች እንደገለጹት፣ ነዋሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እንዲደርስላቸው...
View Articleየኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ገቢ ማሽቆልቆሉ ተዘገበ
ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ከ3.25 ቢሊዮን ዶላር ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር ማሽቆልቆሉን የንግድ ሚኒስቴርን በመጥቀስ ኒው ፎልቶን ዘግቧል። አሁንም አገሪቷ ወደ ውጭ አገራት ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥ ቡና ቀዳሚነቱን እንደያዘ ሲሆን፣ ከቡና...
View Articleድርቁ የኢሊኖ ውጤት ነው ሲል ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የታየው ዝናብ እጥረትና የተከሰተው ድርቅ ኢሊኖ እየተባለ የሚጠራው የአየር መዛባት የፈጠረው ነው ብሎአል። በተለያዩ አካባቢዎች የእንስሳት መኖና እና የምግብ እጥረት ተፈጥሯል ብሎአል። ሚኒስቴሩ በውጭ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን የችግሩን...
View Articleብቃት የተላበሰ አመራር የለንም ሲሉ አቶ አለምነው መኮንን ተናገሩ
ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን የጽህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን ብአዴን የየተመሠረተበትን 35ዓመት ህዳር 11 ቀን 2008 ዓ.ም ለማክበር በማሰብ፣ ከሚዲያ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ብአዴን የህዝቡን ፍላጎት የሚያሟላ ብቃት የተላበሰ አመራር የለውም ብለዋል። በግዮን...
View Articleአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ከህወሃት የደህንነት አባላት ጋር መስማማት አልቻሉም።
ነኅሴ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ኢህአዴግ ባደረገው ግምገማ ፣ ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ እርሳቸውንና ቤተመንግስቱን ከሚጠብቁ የደህንነት ሃይሎች ጋር ተስማማተው መስራት አልቻሉም የሚል ትችት ከቀረበባቸው በሁዋላ፣ ግንኙነቱ ወደ ባሰ ደረጃ መውረዱን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። አቶ...
View Articleየሁለቱ ክልሎች ገዢዎች እርስበርሳቸው እየተወነጃጀሉ ነው
ነኅሴ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በትግራይ እና በአማራ ክልል ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት በተለያዩ አጋጣሚዎች ከፍ ዝቅ ሲል ቆይቶ ፣ ሰሞኑን ኢህአዴግ በአካሄደው ግምገማ ላይ እንደገና አገርሽቶበታል። የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የህወሃት ደጋፊዎችን በመያዝ በሁለቱ ክልሎች...
View Articleምዕራባውያን ፖለቲከኞች አንዳርጋቸው ጽጌ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቁ
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 4፥ 2007) የአሜሪካ ፤ የብሪታኒያ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ አመራሮች አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር እንዲፈቱ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ደብዳቤ መላካቸውን አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘገበ። የፖለቲካ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው...
View Article