Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በኢግዚቢትነት የሚያዙ እቃዎች በፖሊሶች ይዘረፋሉ ሲሉ ሚኒስትሩ ተናገሩ

$
0
0

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዩ በቅርቡ በተካሄደው የፌደራል እና ክልል የፍትህ ምክክር መድረክ ላይ ፣ አቃቢ ህግ ክስ ሲመሰርት ከክሱ መግለጫ ጋር ስለ ተያዙ ኤግዚቢቶች ስለማይጠቅስ ፣ ንብረቶቹ በፖሊስ ጣቢያዎች ለረዢም ጊዜ ያለጥንቃቄ በመቆየታቸው በሚደርስባቸው የአያያዝ ጉድለት እንደሚበላሹ እና በፖሊስ አባላትም ያለአግባብ እንደሚዘረፉ ገልጸዋል፡፡
ሚኒስትሩ ይህን ይበሉ እንጅ ያቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ የለም። በርካታ የህሊና እስረኞችና ባለሃብቶች በኢግዚቢትነት የተያዙ ንብረቶቻቸውን መልሰው ማግኘት እንዳልቻሉ በተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ሲያቅርቡ መቆየታቸው ይታወቃል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles