ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በፍትህ ሚኒስቴር የተጣለባቸው እገዳ ምንም አይነት ስነልቦናዊ ጫና እንደማይፈጥርባቸው ተናገሩ
ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፍትህ ሚኒስቴር በሽብረተኝነት ክስ ለሚከሰሱ ጋዜጠኞችና የሃይማኖት መሪዎችና የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና አባላት ጠበቃ በመሆን የሚታወቁትን አቶ ተማም አባ ቡልጉን የዲሲፒሊን ግደፈት ፈጽመዋል በሚል ለአንድ አመት ከ7 ወር አግዷቸዋል። መታገዳቸውን ከሚዲያ የሰሙ...
View Articleበጽናቷ የምትወደሰው ርእዮት አለሙ ተፈታች
ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጸሀፊና መምህርት ርእዮት አለሙ በሽብር ወንጀል ተከሳ የ14 አመታት ጽኑ እስራት ከተፈረዳበት በሁዋላ፣ ለጠ/ፍርድ ቤት ይግባኝ በማለቷ የእስር ጊዜዋ ወደ 5 አመት ዝቅ እንዲል ተደርጎላታል። ያለፉትን ሶስት አመታት በአስቸጋሪ ሁኔታ በእስር ቤት ካሳለፈች በሁዋላ ፣...
View Articleበጋዛ በሃማስ እንደታገተ የሚነገርለት ኢትዮ –እስራኤላዊ አድራሻው መጥፋት ዘረኝነት ነው ተባለ
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የ 26 ዓመቱ ወጣት መንግስቱ አቭራ ከመስከረም ወር ጀምሮ ያለበት አድራሻ አይታወቅም ፤ የእስራኤል መንግስትም ወጣቱን ለማፈላለግ ያደረገው ጥረት አለመኖሩ ዘረኝነት ነው ተብሎአል። በጋዛ በሃማስ እጅ እንደታገተ የሚነገረው ወጣት መንግስቱ፣ ቤተሰቦች “ልጃችን ያለበትን...
View Articleበሰሜን ሸዋ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታድነው እየታሰሩ ነው
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ ሐምሌ 3/2007 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋ ሮቢት ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ቤታቸውን ድረስ በመሄድ ፖሊስ እያደነ እንዳሰራቸው የአይን እማኞች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 4 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ የተወካዮች ምክር...
View Articleሙስሊሙ ማህብረሰብ ለመሪዎቹ ያለውን ድጋፍ ገለጸ
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሰሞኑን በእስር ላይ የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጥፋተኛ ማለቱን ተከትሎ ፣ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዛሬ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወም ድምጹን አሰምቷል። በቤኒን መስጊድ እጅግ በርካታ ህዝብ በተገኘበት...
View Articleበሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚታየውን ውጥረት ተከትሎ አየር ሃይል በጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና አካባቢው ህዝብ ያሳያው ድጋፍ እና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ወጣት መበራከት ያሰጋው ገዢው ፓርቲ፣ የአየር ሃይል አባላት...
View Articleየባህር ዳር ከተማ አስተዳደር አፍራሽ ግብረ ኃይል በከተማዋ ዳርቻ የሚገኙ የይዞታ ቦታዎች አፈረሰ
ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በርካታ ፖሊሶችና የታጠቁ ኃይሎች በመኪና በመሆን ከተማዋን ሲዞሩ መዋላቸውን ዘጋቢያችን ገልጻለች። የፖሊስ አባላት በተጠንቀቅ (stand by) ሆነው እዲጠብቱ የታዘዙ ሲሆን፣ ከአሁን በፊት ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል ለባለ ይዞታ ቦታ ባለቤቶች የተሰጠው ጊዜያዊ የይዞታ...
View Articleፍርድ ቤቱ የእነ ደብሬ አሸናፊን ጉዳይ አላይም አለ
ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመናገሻ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ሀምሌ 3/2007 ዓ.ም በደህንነትና ፖሊሶች ተይዞ የታሰረውን የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ደብሬ አሸናፊንና በወቅቱ ከእሱ ጋር ተይዘው የታሰሩትን ወጣቶች ጉዳይ እንደማያይ አስታውቋል፡፡ ዛሬ ሀምሌ 6/2007...
View Articleየኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት በመተማና አብርሃጅራ የሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ ጎንደር ሊያዛውር ነው
ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በአርበኞች ግንቦት7 እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል የተደረገውን ጦርነት ተከትሎ በዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ የሚመራው የምርት ገበያ ድርጅቱ በመተማና አብርሃ ጅራ የሚገኙ ቅርንጫፎቹን በመዝጋት ወደ ጎንደር ከተማ ለማዛወር...
View Article5ኛው የመድረክ አባል ተገደለ
ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መድረክ ባወጣው መግለጫ ከ2007 ምርጫ በሁዋላ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የተገደሉ የመድረክ አባላት ቁጥር 5 ደርሷል። የኢህአዴግ አገዛዝ በደቡብና ኦሮምያ የሚፈጽማቸው ድብደባዎችና እስራቶች መጨመራቸውንም መድረክ ገልጿል። በከፋ ዞን በግንቦ ወረዳ በአድዮ ካካ...
View Articleኢትዮጵያ ኢንተርኔት ስለላ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር አውጥታለች ተባለ
ኢሳት ዜና (ሐምሌ 6 2007) የኢትዮጵያ መንግስት ከጣሊያኑ የሳይበር ሴኩሪቲ ኩባኒያ ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው ሲገልጽ ቢቆይም የኩባኒያው ሀላፊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት ሰኞ ማረጋገጫ መስጠታቸውን የእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ ዘገበ። የሀኪንግ ቲሙ መስራችና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ዴቪድ ቭንሴንዜቲ ድርጅታቸው...
View Articleበአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ሦስተኛው ዓለማቀፍ የፋይናንስ ልማት ጉባዔ ላይ አክሽን ኤይድ በበለጸጉ ሀገሮች ላይ ተቃውሞ...
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አዲስ ስታንዳርድ እንደዘገበው አክሽን ኤይድ በካናዳ፣ በአሜሪካና በአውሮፓ ህብረት ይሽከረከራሉ ያላቸውን 77 ሀገሮችን የአዲስ አበባው ጉባዔ አላማ እንዳይሳካ እንቅፋት እየፈጠሩ ነው ሲል ተቃውሞ አቅርቧል። የድርጅቱ ኃላፊ አዲያምኖ ካምፖሊና የበለጸጉት ሀገሮች ጥቂት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ከምርጫ በኋላ እየተወሰደ ያለው እስርና ግድያ እንዲቆም ጠየቀ
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው ሐምሌ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገራዊ ‹‹የውሸት ምርጫ›› ከተጠናቀቀበት ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ማግስት በምርጫው በንቃት ይሳተፉ የነበሩና በአስተሳሰባቸው በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ዜጎች በማንአለብኝነት መደብደብ፣ ከሰራ...
View Articleኢህአዴግ ለጅቡቲና ለኤርትራ አፋሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የውስጥ ምንጮች እንደገለጹት ኢህአዴግ የጅቡቲ አፋር እና የኤርትራ አፋር ተቃዋሚዎችን በማሰባሰብ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ የታጠቁ ሀይሎች በሚል የቀጥታ የመሳሪያ ድጋፍ በማድረግ ስልጠና መስጠት መጀመሩን ምንጮች ገልጸዋል። ሰልጣኞቹ አስመራ ድረስ በመሄድ ስልጣን...
View Articleባለፉት አምስት አመታት የጦር ትምህርት እንዲወስዱ ከተላኩ የሰራዊት አባላት መካከል አብዛኞቹ ወደ አገራቸው አልተመለሱም
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሁለተኛውን የኢህአዴግ መንግስት የ5 አመታት የመከላከያ ሰራዊት እቅድ በተመለከተ በቤተመንግስት በተካሄደው ስብሰባ ላይ ኢህአዴግ አሁን ያለውን ወታደራዊ አቅምና በሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚያስፈልጉትን የጦር መሳሪያዎች በጄ/ል ሳሞራ የኑስ በኩል ዘርዝሮ ያቀረበ...
View Articleየግል አየር መንገዶች ከበራራ በፊት ለመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርት እንዲያደርጉ መጠየቃቸው ስራቸውን እንዳስተጓጎለ ገለጹ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ ውስጥ በመለስተኛ የግል የአውሮፕላን የበረራ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ባቀረቡት አቤቱታ፣ የስራ ዘርፉ ከቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ለኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን ሳያንስ፣ ከበረራው 24 ሰአታት በፊት ለመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርት እንዲያደርጉ...
View Articleአስራ ሁለት ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ኬንያ ውስጥ ተይዘው ታሰሩ።
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዴይሊ ኔሽን እንደዘገበው ኢትዮጰያውያኑ በምራባዊ የሀገሪቱ ግዛት በኢምቡ ክፍለ -ከተማ በኪቲሙ ገበያ አቅራቢያ በሚገኝ እርሻ ውስጥ ሊደበቁ ሲሞክሩ ነው የተያዙት። ሁሉም ወንዶችና ከ30 ዓመት በታች የሆኑት ኢትዮጰያውያን ባካባቢው ነዋሪዎች ጥቆማ በበቆሎ ማሳ ውስጥ...
View Articleየሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች ኅብረት ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ ጉብኝታቸው ከዴሞክራሲ መብት ተሟጓቾች ጋር መገናኘት...
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የአፍሪካና የዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች ኅብረት ማክሰኞ ዕለት ባወጡት የአቋም መግለጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በያዝነው ወር በሚያደርጉት የአፍሪካ ጉብኝታቸው ወቅት ከዴሞክራሲ መብት ተሟጓቾች ጋር ፊትለፊት መገናኘት እንዳለባቸው...
View Articleየቻግኒ ህዝብ በውሃ እጥረት መሰቃየቱን ገለጸ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ የሁለተኛው ዙር የትራንስፎርሜሽን እቅዱን እያስታወቀ ባለበት ቢዘህ ወቅት ከህዝቡ በርካታ አቤቱታዎችን እያስተናገደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና አቶ በረከት ስምኦን በመሩት ፤ የእንጅባራ ፤ ወልድያ እና ቻግኒ ከተሞች ስብሰባ ፣ ህዝቡ...
View Articleየአፍሪካ የሰላም አስከባሪ ጦር በደቡባዊ ምዕራብ ሶማሊያ ባካሄደው የሽምቅ የደፈጣ ውጊያ ሰባት የአልሸባብ ታጣቂዎችን...
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ሰሜናዊ ምዕራብ 302 ኪሎ ሜርት ‘ርቀት ላይ በሚገኘው በዋጅድ አውራጃ ልዩ ስሙ ቦቆል ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ማክሰኞ ዕለት የጦር መሳሪያ ያነገቡ የኢትዮጵያ ወታደሮችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች በከተማዎች ውስጥ ሲርመሰመሱ መታየታቸውን...
View Article