በአማራ ክልል የጀልባ አገልግሎት ሰጪ ነጋዴዎች ለረዢም ጊዜ በመታገዳቸው ችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ
ግንቦት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጣና ሃይቅ ላይ በቱሪስት ጀልባ ትራንስፖርት የሚያገለግሉ የጀልባ ባለሃብቶችና ካፒቴኖች፣ “የአማራ ክልል ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ ‘ህገ ወጥ’ ናችሁ በሚል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስራ ሰባት ጀልባዎችን ከሶስት ወር በላይ በማሰሩ ቤተሰቦቻቸውንና ራሳቸውን...
View Articleየግል ድርጅቶች ሠራተኞች አዲስ የተረቀቀውንና የፕሮቪደንት ፈንድ የሚያሳጣቸውን ሕግ በመቃወም ገንዘባቸውን እያወጡ ነው።
ግንቦት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅን በማሻሻል ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮቪደንት ፈንድ ሲያጠራቅሙ የቆዩ የግል ሠራተኞችን በጡረታ እንዲታቀፉ በማድረግ ሰበብ ፕሮቪደንት ፈንዳቸውን ለመውረስ የሚያስችል ሕግ ሰሞኑን ለፓርላማ መቅረቡ ከተሰማ ወዲህ በርካታ...
View Articleየመንግስትና የፖሊስን መልካም ስም አጥፍተዋል የተባሉ ወጣቶች ተፈረደባቸው
ግንቦት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አይ ኤስ የተባለው አሸባሪ ቡድን በኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደውን ዘግናኝ እርምጃ ለማውገዝ በተጠራ ሰልፍ ላይ የመንግስትንና የፖሊስን ስም አጥፍተዋል የተባሉ ወጣቶች በእስርና በገንዘብ ተቀጥተዋል። አስማማው ወልዴ፣ የማነ ወርቅነህ፣ ስንታየሁ ታሪኩ፣ ያሲን...
View Articleከኬንያ ተጠልፈው የነበሩት ሁለቱ የኦብነግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ ናይሮቢ ተመለሱ
ግንቦት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአንድ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ከኬንያ ተጠልፈው ወደ ኢትዮጵያ ተወስደው የነበሩት አቶ ሱሉብ አብዲ አህመድና አቶ አሊ አህመድ ሁሴን ትናንት ምሽት ኬንያ ናይኖቢ መግባታቸውን ለኢሳት ደረሰው መረጃ አመልክቷል። ሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች በምን...
View Articleተጨማሪ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይል ወደ ሶማሌ ክልል መሰማራቱ ተገለጸ
ኢሳት ዜና (ግንቦት 25, 2007) በኢትዮጵያና ጎረቤት ሶማሊያ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰዉን ግጭት ተከትሎ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደራዊ ሃይል ወደስፍራው ማሰማራቷ ተገለፀ። በእስካሁኑ የኢትዮጵያ ልዩ ሃይሎችና በሶማሊያ የጎሳ ታጣቂዎች መካከል በተካሄደዉ ግጭት በትንሹ ከ50 በላይ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፤ የሶማሊያ...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 በሜልቦርን አውስትራሊያ የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት አካሄደ
ግንቦት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፉት 3 ሳምንታት በአውስትራሊና ኒውዚላንድ የተለያዩ ከተሞች የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ በማድረግ ላይ የሚገኘው አርበኞች ግንቦት 7 ባለፈው ዕሁድ ሜይ 31ቀን በሜልበርን ከተማ የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት ማካሄዱን ሃና ጋረደው ከስፍራው ከላከችልን...
View Articleበጅማ ዩኒቨርሲቲ የኦርቶዶክስ አማኞች ከዩኒቨርስቲ አስተዳደሩ ጋር እየተወዛገቡ ነው።
ግንቦት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የውዝግቡ መነሻ ተማሪዎች የሰኔ ጾምን ለመጾም በመፈለግ ዩኒቨርሲቲው የጾም ምግብ እንዲያዘጋጅላቸው በመጠየቃቸውና ዩኒቨርስቲው ፍቃደኛ ሳይሆን በመቅረቱ ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው አስተዳደር ተማሪዎች ላቀረቡት ጥያቄ ዳቦ እየበላችሁ መጾም ትችላላችሁ የሚል መልስ...
View Articleፍርድ ቤት ከእስር እንዲፈቱ የወሰነላቸው አቶ ማሙሸት አማረ በ ፖሊስ እምቢተኝነት ተመልሰው ታሰሩ
ግንቦት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምርጫ ቦርድ ትእዛዝ ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ የተደረጉት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ፣ ግንቦት 25/2007 ዓም ፍርድ ቤት ከእስር እንዲለቀቁ ቢወስንም ፣ ፖሊስን ግን መልሶ አስሯቸዋል። አቶ ማሙሸት ሚያዚያ...
View Articleበኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ተጠልፈው የነበሩት የኦብነግ ባለስልጣናት በኬንያ መንግስት እና በአለማቀፍ ማህበረሰብ ጥረት...
ግንቦት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር ለኢሳት በላከው መግለጫ ፣የኦብነግ ሁለቱ ተደራዳሪዎች አቶ ሱሉብ አህመድና አቶ አሊ ሁሴን ፣ እኤአ ሰኔ 1 ቀን 2015 በኢትዮጵያ የደህንነት ባለስልጣን አጃቢነት የኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር ከተማ የሆነችው ሞያሌ ደርሰዋል።...
View Articleየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2006 በጀት ዓመት ያለምንም ማስረጃ ገንዘብ ከሚያወጡ መንግስታዊ ተቋማት መካከል...
ግንቦት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዋና ኦዲተር የ2006 ዓ.ም የመንግስት መ/ቤቶች የሂሳብ ሪፖርት ትላንት ለፓርላማው ያቀረበ ሲሆን በዚህ ሪፖርቱ ያለምንም ማስረጃ ገንዘብ ያወጡ 19 መንግስታዊ ተቋማት የተገኙ ሲሆን እነዚህ ተቋማት በድምሩ ከ473 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አውጥተው...
View Articleበአቶ አሊ መኪ ላይ የ 15 አመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት
ግንቦት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አሊ በኡስታዝ አቡበክር አህመድ መዝገብ ተከሶ የሚገኝ ሲሆን፣ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፣ በሌሉበት የ15 አመት ጽኑ እስራት ፈርዶባቸዋል። ታህሳስ 23/2005 የዋለው ችሎት አቶ አሊን በነጻ ቢያሰናብታቸውም፣ አቃቢ ህግ ይግባኝ ብሎባቸው ክሱ እንደገና...
View Articleበጀርመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ የተዘመረው መዝሙር ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ
ግንቦት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው የግንቦት20 በአልን ለማክበር ጀርመን በርሊን ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያልተጠበቀ ክስተት መታየቱን ምንጮች ገልጸዋል። በዝግጀቱ ላይ የኢትዮጵያና የጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣናት በእንግድነት ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ...
View Articleየዶላር እጥረቱ ተባብሶ ቀጥሎአል
ግንቦት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ የሚታየው ከፍተኛ የዶላር እጥረት መባባሱን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።በአስመጭና ላኪነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ስራቸውን መስራት እንዳልቻሉ አቤቱታ በማቅርብ ላይ ናቸው። በርካታ ፋብሪካዎችም በዶላር እጥረት የተነሳ የመለዋወጫ እቃዎችን...
View Articleበኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ብቻ ከ70 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ወደ ውጭ ተሻግሯል
ግንቦት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ ባወጣው ልዩ ዘገባ በፈረንጆች አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2012 ባለው ጊዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ በተለያዩ ህገወጥ መንገዶች ከ70 በሊዮን ብር ወይም ከ3 ቢሊዮን 550 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ውጭ ወጥቷል። በ5 ዓመታት ውስጥ...
View Articleበኢትዮጵያ ሶማሊያ ድንበር በተነሳው ግጭት የመከላከያ ሰራዊት አባላት የገደሉዋቸው ሰዎች ቁጥር ጨምሯል
ግንቦት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምንጮች እንደገለጹት የሶማሊ ክልል ልዩ ሚሊሺያ አባላትና የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በወሰዱት ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልቀዋል። ሂራን በተባለው አካባቢ ለቀናት በመካሄድ ላይ ያለው ግጭት መንስኤ በውል አልታወቀም። ዛሬ...
View Articleበመርካቶ የደረሰው ቃጠሎ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ
ግንቦት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እኩለቀን ላይ ሸራ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተነሳው ቃጠሎ በርካታ የንግድ ቤቶችን አውድሟል። የእሳት ማጥፋያ መኪኖች እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርጉም፣ ይህን ዘገባ እስካጠናከርንበት በኢትዮጵያ ከቀኑ 11 ሰአት ድረስ እሳቱ በቁጥጥር ስር አልዋለም።...
View Articleየተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ክስ ተመሰረተባቸው
ግንቦት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ያለፉትን 9 ወራት በእስር ሲማቅቁ የቆዩት የሰማያዊ፣ የቀድሞው አንድነትና የመኢኢድ ፓርቲዎች የአመራር አባላት ላይ ክስ መመስረቱን ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል። በአንደኛ ተከሳሽ ጌታቸው መኮንን መዝገብ 16 ሰዎች በሽብር ወንጀል መከሰሳቸውን ጋዜጣው ዘግቧል።...
View Articleበቴፒ አቅራቢያ ከፍተኛ ውጊያ ተካሄደ- ታጣቂዎች ፖሊስ ጣቢያ ሰብረው በመግባት ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል
ግንቦት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋምቤላና ደቡብ ክልል አዋሳኝ ከተማ በሆነቸው ቴፔ ትናንት ሌሊት 11 ሰአት ላይ ለተሻለ ፍትህና ነጻናት እንታገላለን የሚሉ ታጣቂዎች በአንድ የፖሊስ ጣቢያ ላይ በወሰዱት እርምጃ 3 የሌሊት ተረኛ ፖሊሶች ሲገደሉ በርካታ እስረኞችንም አስፈትተዋል። ቁጥራቸው...
View Articleየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኤርትራ በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸም ወንጀል ሳትፈጽም እንደማትቀር ገለጸ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጀቱ ለአንድ አመት ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት ውስጥ ይፋ የሚያደርግ ሲሆን፣ በሪፖርቱ የኤርትራ መንግስትን ይወቀሳል። የኤርትራ ህዝብ ከህግ ይልቅ በፍርሃት ነው የሚገዛው የሚለው ድርጅቱ፣ ከፍርድ ቤቶች እውቅና ውጭ ሰዎች በዘፈቀደ ይገደላሉ...
View Articleየሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እየተዘከሩ ነው። በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው መኢአድ ለሰማአታቱ 10 ሻማዎችን በማብራት ዕለቱን አስቦ የዋለ ሲሆን፣ በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎችና አባላቱ እንዲፈቱ ከመጠየቅ...
View Article