Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ

$
0
0

ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እየተዘከሩ ነው። በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው መኢአድ ለሰማአታቱ 10 ሻማዎችን
በማብራት ዕለቱን አስቦ የዋለ ሲሆን፣ በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎችና አባላቱ እንዲፈቱ ከመጠየቅ በተጨማሪ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያን የሰማዓታቱን ፎቶ ግራፎች በፌስቡክና በማህበራዊ ድረገጾች በመለጠፍ እየዘከሩዋቸው ነው።
በ1997 ተካሂዶ በነበረው ምርጫ የመጀመሪያው የህዝብ ተቃውሞ በተነሳበት ሰኔ 1 በሟቹ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ትእዛዝ ከ40 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles