የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቀረበ
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ ያቀረበው የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር፤ <<ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› ሲል አስታወቀ። ትብብሩ ፡<<ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክረን...
View Articleበምርጫ ቦርድና በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ የመጨረሻው ጫፍ ላይ ደርሷል ። ፓርቲው -ጥር 17 ታላቅ...
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምርጫ ቦርድ የውስጥ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርታችሁ የውስጥ ችግራችሁን ካልፈታችሁ በመጪው ምርጫ አትሳተፉም የሚል ውሳኔ በ አንድነትና በመ ኢአድ ፓርቲዎች ላይ ማሳለፉን ተከትሎ አንድነት ፓርቲ የቦርዱን ውሳኔ ለማሟላት ከሳምንት በፊት በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ...
View Articleኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሙሉ በጥቂት ቀናት ትምህርት ብቻ ከአንድ የውጪ ዩኒቨርሲቲ የማስተርስ...
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሀገሪቱ የምትመራበትን ፖሊሲ ከመጠምዘዝ ጀምሮ ድርጊቱ በሀገርና በህዝብ ላይ የከፋ ተጽእኖ እንዳለው የተገነዘቡ ኢትዮጰያውያን በዩኒቨርሲቲው ላይ የተቃውሞ ዘመቻ እያስተባበሩ ነው። አዲስ አበባ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት አማካይነት...
View Articleኢህአዴግ በምርጫ ቦርድ አማካይነት አንድነት ፓርቲን ለማፍረስ የጠነሰሰው ሴራ ተጋለጠ።
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲ ለሁለት እንደተሰነጠቀ በማስመሰል ያቀነባበሩት ሴራ መጋለጡን እና መክሸፉን ከፓርቲው ጽሕፈት ቤት የደረሰን ዜና ያመለክታል። ምርጫ ቦርድ “የአንድነትን ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተዋል” ሲላቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜነህ፤...
View Articleበአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ ቻይናዎች የባቡር ሀዲድ ለማንጠፍ ቁፋሮ ሲያካሂዱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተደርምሶ...
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አደጋው የደረሰው ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ትንሽ ከፍ ብሎ በሚገኘውና የሀዲድ ንጣፍ ስራ እየተካሄደበት ባለ ቦታ ላይ ነው። በአደጋው የደረሰውን ጉዳት ለጊዜው ማወቅ ባይቻልም፤አምቡላንሶች የተጎዱ ተማሪዎችን ወደ ሆስፒታል ሲያመላልሱ መዋላቸውን ሪፖርተራችን...
View Articleኢህአዴግ ለምርጫው ዝግጅት እንዲሆን በማለት በብሄር ለተደራጁ ፓርቲዎች 200 ሚሊዩን 349 ሺ 231 ብር ፈሰስ አደረገ፡፡
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የድርጅቱ ምንጮች ለኢሳት እንደጠቆሙት፤ በመጀመሪያው ዙር ፈሰስ የተደረገው ይህ ገንዘብ ለቲሸርት ፤ ለኮፍያ ፤ እና ለበራሪ ወረቀቶች ህትመት የሚውል ነው ተብሏል፡፡ ለፕሮሞሺን ስራ አገልግሎት የሚውል ተብሎ በብሄር ለተደራጁ ድርጅቶች ፈሰስ ከተደረገው ከዚህ...
View Articleሰሞኑን የሐመር አርብቶ አደሮች ራሳቸውን ከፖሊስ ጥቃት ለመከላከል በወሰዱት የመልሶ ማጥቃት እርምጃ፤ ከደርዘን በላይ...
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፖሊሶች ልብሳቸውን በመቀየር በእግራቸው ወደ ጅንካ ከተማ እየሸሹ ነው። የፖሊስ ግጭት ወቅታዊ መረጃን በመጥቀስ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ባወጣው መግለጫ እንደተመለከተው፤ ሐመሮች በወሰዱት የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የዞኑን የፖሊስ አዛዥ ሻምበል ለማ...
View Articleበስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር በተቃዎሟቸው ኢትዮጰያውያን ላይ የመሰረቱትን ክስ የስዊድን ፖሊስ ውድቅ አደረገው።
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቀደም ሲል የኢህአዴግ መንግስት ፤ በስዊድን-ስቶኮሆልም አዘጋጅቶት የነበረው የቦንድ ሽያጭ ዝግጅት ላይ ኢትዮጰያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወቃል። <<ከአባይ በፊት ዘረኝነት ይገደብ>> በሚል መርህ ተቃውሞውን ያደረጉት ኢትዮጰያውያን፤...
View Articleበመላ ሀገሪቱ ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ እየተገደዱ ነው።
ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የባህርዳር፣የአዲስ አበባ፣ የአምቦ፣ የጅማ፣የድብረማርቆስ እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ለኢሳት ወኪሎች እንደተናገሩት በየቤቱ እየዞሩ የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ በሚቀሰቅሱ ካድሬዎች ከመረበሻቸውም በላይ የምርጫ ካርድ ካላወጡ ስለሚጠብቃቸው ቅጣት ዛቻና...
View Articleየኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስቴር- የመንግስት ሚዲያዎችን ተቸ
ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቲቪ(ኢቢሲ) ፣ራዲዮ ፋና እና ሌሎች የመንግስት ሚዲያዎች በምርጫው ዙሪያ ጠንካራ ስራ አልሰሩም ሲል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስቴር ተቸ። የመንግስትና የድርጅት ሚዲያዎች ከመጪው ምርጫ ጋር በተያያዘ ለተፎካሪ ፓርቲዎች በተሰጣቸው አጀንዳ ዙሪያ ብልጫ ያለው ስራ...
View Articleየመኢአድ ምክትል ፕሬዝደንት አዘዞ ጦር ካምፕ መወሰዳቸው ተነገረ።
ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቀናት በፊት በፖሊሶች ከፍተኛ ድብደ ተፈጽሞባቸው ወዳልታወቀ ስፍራ ስለመወሰዳቸው የተዘገበው የመላው ኢትዮጰያ አንድነት ድርጅት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘመነምህረት አዘዞ በሚገኘው መከላከያ ካምፕ መታየታቸውን ፓርቲያቸው ገለጸ። መኢአድ ዛሬ በሰጠው መግለጫ...
View Articleለመጪው ምርጫ በአድማ ብተና ስም እየተሰጠ ያለውን ስልጠና የተቃወሙ 97 የፌዴራል ፖሊስ አባላት እርምጃ ሲወሰድባቸው፤...
ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌዴራል ፖሊስ ዋና ዳይሬክተር የተባረሩት አብዮታዊ ዲሞክራሲን መቀበል ያልቻሉ ናቸው ብለዋል። በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገሪቱ ፖሊሶችና ሚሊሻዎች ከምርጫው ጋር በተያያዘ ሊነሱ ይችላሉ የተባሉ ህዝባዊ አመጾችን ለማክሸፍ ያስችላል የተባለ የተኩስ ልምምድ እያደረጉ...
View Articleየዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው የዱባይ ማራቶን ኢትዮጰያውያን በወንድም በሴትም አንጸባራቂ ድል ተቀዳጁ።
ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአበበ ቢቂላ፣ የማሞ ወልዴና የዋሚ ቢራቱ ልጆች በአረቢያን ባህረ ሰላጤ ዳርቻ ጀግንነታቸውን አስመሰከሩ። ወበቃማውን የዱባይ አየርና አናት የምትበሳውን ጸሀይ በመቋቋም በደማቅ ቀለም ልዩ ታሪክ ጻፉ። የዝናም ውሀ በተጠማው የዱባይ ምድር አረንጓዴ ጎርፍ ፈሰሰ።...
View Articleየ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር -አንድነት አባላት ላይ የተወሰደውን የጭካኔ እርምጃ በጥብቅ አወገዘ።
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትብብሩ ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ ፤ገዥው ፓርቲ በአንድነት የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈፅመውን ደባ ለመቃወም ሰልፍ በወጡ የአንድነት አመራሮች፣ አባላት፣ ደጋፊዎችና በፓርቲው ጽህፈትቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቤተ ክርስትያን አካባቢ በነበሩ አዛውንቶቸ ላይ ሳይቀር...
View Articleራዲዮ ፋና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ካወያየ በሁዋላ ፕሮግራሙን አልለቅም አለ። ውይይቱ ኢሳት ዝግጅት ክፍል ገብቷል።
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን ምርጫ ተከትሎ ራዲዮ ፋና “ሞጋች” በተሰኘ ፕሮግራሙ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ለውይይት በመጋበዝ በተለይም አመጽ ቀስቃሾች መሆናቸውን በሚያሳጣ መልኩ ፕሮግራሞችን ሲለቅ ቆይቷል። ባለፈው ሳምንት የአንድነት አመራሮችን- ከድርጅቱ ካፈነገጡት ከነትእግስቱ...
View Articleሲል ጋዜጠኛ ስለሽ ሀጎስ ገለጸ።
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በትናንቱ የአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በፖሊሶች ከፍተኛ ብትር ያረፈበትና የአካል ጉዳት የደረሰበት ጋዜጠኛ ስለሽ ታሞ በተኛበት ከኢሳት ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ትናንት እንደሱ የከፋ በትር ላረፈባቸው የትግል አጋሮቹ እና ለለውጥ ሀይሎች በሙሉ፦<<...
View Articleወደ ኤርትራ በማቅናት ላለፉት ሶስት ሳምንታት በኤርትራ ድንበር የሚገኙ የኢትዮጰያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ሲቃኙ...
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም የኢህዴግን መንግስት በትጥቅ ትግል ለመፋለም ብረት ያነሱ የኢትዮጰያ ተቃዋሚዎችን እንቅስቃሴ በዓይን ለማየት እንዲሁም ስለ ኢትዮጰያና ኤርትራ የወደፊት ግንኙነት የኤርትራ ባለስልጣናትን ቃለ ምልልስ ለማድረግ...
View Articleጎጃምን ከጎንደር የሚያገናኘው የአባይ ድልድይ ትክ የሚሰራበት የቆይታ ጊዜ በመርዘሙ አደጋ ያደርሳል በሚል ስጋት ላይ...
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባህርዳር ከ1949 ዓ.ም ጀምሮ ነዋሪ የሆኑት አስተያየት ሰጪ ሲናገሩ ድልድዩ ሲሰራ አለሁ የመሰረት ዲንጋዩ ሲቀመጥ ነበርኩ ካሉ በኋላ ከ25 እስከ 30 ዓመት እንደሚያገለግል በይፋ ተነግሮ እንደተሰራ ከዚህ ዓመት በላይ ከቆየ አደጋ ለያደርስ እንደሚችል በወቅቱ...
View Articleሃይቅ ከተማ የሚገኘው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ሙሉ በሙሉ በእሳት ወደመ
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ ሀይቅ ከተማ የሚገኘው የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ሰኞ ጥር 18፣ 2007 ዓም ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ መውደሙን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ቃጠሎው የተነሳው ከምሽት 1:30 አካባቢ ሲሆን ለ2 ሰአታት ያክል መቆየቱንና...
View Articleበእስራት ላይ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በድጋሜ ተቀጠሩ
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ የሰማያዊ፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ...
View Article