Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በአዲስ አበባ  ሳሪስ አካባቢ ቻይናዎች የባቡር ሀዲድ ለማንጠፍ  ቁፋሮ ሲያካሂዱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተደርምሶ በመናዱ በርካታ ህጻናት ተማሪዎች መጎዳታቸው ተሰማ።

$
0
0

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አደጋው የደረሰው ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ትንሽ ከፍ ብሎ በሚገኘውና የሀዲድ ንጣፍ ስራ እየተካሄደበት ባለ ቦታ ላይ ነው።

በአደጋው የደረሰውን ጉዳት ለጊዜው ማወቅ   ባይቻልም፤አምቡላንሶች የተጎዱ ተማሪዎችን  ወደ ሆስፒታል ሲያመላልሱ  መዋላቸውን ሪፖርተራችን ከስፍራው ዘግቧል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles