Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

ከደሞዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ በሆስፒታል የሚሰሩ ሙያተኞች ተቃውሞ ሊያደርጉ ነው

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደሚሉት በመቀሌ፣ ባህር ዳርና በተለያዩ የጤና ተቋማት የሚሰሩ ሙያተኞች መንግስት በቅርቡ ያደረገው የደሞዝ ጭማሪ ሙያችንን ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም በማለት ስራቸውን እየሰሩ ቀይ ሪባን በመልበስ ተቃውሞ እንደሚጀምሩ ታውቋል።ዲፕሎማ እንዳላቸው...

View Article


ኢትዮጵያ አስገዳጁን ውል ከግብጽና ሱዳን ጋር ተፈራረመች

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግብጽ ጋዜጦች እንደዘገቡት ኢትዮጵያ ለወራት ውድቅ ስታደርገው የነበረውን ስምምነት ከግብጽ ጋር ተፈራርማለች። አዲሱ ስምምነት የአባይ ግድብ ግንባታ በውጭ አገር ገለልተኛ አጥኚዎች እንዲጠናና ኢትዮጵያም የጥናቱን ውጤት እንድታከብር የሚያስገድድ ነው። በኢትዮጵያ...

View Article


የጋዜጣ አዙዋሪዎች ስራ ሊያቆሙ ነው

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ መንግስት በፋክት፣ አዲስ ጉዳይ፣ ሎሚ፣ እንቁ፣ ጃኖ መጽሄቶችና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ላይ ፍትህ ሚኒስትር ክስ መመስረቱን ተከትሎ ሚዲያዎቹ ከህትመት በመውጣታቸው ምክንያት ስራ ሊያቆሙ መሆኑን የጋዜጣ አዙዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በአራት ኪሎ፣...

View Article

ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የተከሰሱበት የክስ መዝገብ ለስዊድን አለማቀፍ ወንጀል መርማሪ ፖሊስ ተሰጠ

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምርጫ 97 ለተገደሉት እና ለቆሰሉት ፍትህ ለመጠየቅ የተቋቋመው ግብረሃይል ስራውን አጠናቆ ዛሬ የ13 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትንና የመከላከያ ሰራዊት አዛዦችን ስም ዝርዝር የያዘ የክስ ማመልከቻ ለስዊድን አለማቀፍ የጦር ወንጀል መርማሪ ፖሊስ አስረክቧል።...

View Article

የወረታ ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢያቸውን ጥለው ወጡ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኮሌጁ የሚማሩ ከ1 ሺ በላይ የክረምት ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ለመውጣት የተገደዱት የትምህርቱ ጊዜ በመራዘሙ ነው። የኮሌጁ አስተዳደር ቀደም ብሎ ለ4 አመት ይሰጥ የነበረው ትምህርት ወደ 6 አመት እንደሚራዘም የገለጸላቸው ሲሆን፣ ተማሪዎቹ የኮሌጁን ውሳኔ...

View Article


የዲያስፖራ የኢንዱስትሪ ተሳትፎ እጅግ አነስተኛ ነው ተባለ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ በኢንቨስትምንት ስራ ላይ ከተሰማሩት በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጽያዊን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወይንም የዲያስፖራ አባላት መካከል በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩት 7 በመቶ ብቻ መሆናቸው አሳሳቢመሆኑን አንድጥናትአመለከተ፡፡ የዲያስፖራው አባላት 93...

View Article

በለንደን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ደማቅ ሰልፍ ተካሄደ

ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በለንደን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት በየሳምንቱ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬም በጠነከረ ሁኔታ ተካሂዷል። የተቃውሞ ሰልፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን በስፍራው የምትገኘው መታሰቢያ ቀጸላ ገልጻለች። አቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ወ/ሮ የምስራች...

View Article

ነጋዴዎች በግብርና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች  እየተዋከቡ መሆኑን ገለጹ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት መንግስት በሰበብ አስባቡ ከገበያ እያስወጣቸው ነው።አንዳንድ ነጋዴዎች አድሎአዊ በሆነ ሁኔታ ከሚጣለው ግብር በተጨማሪ ፣ በአስተዳደራዊ በደሎች እየተማረሩ ነው። በአዋሳ ነዋሪ የሆኑ አንድ ነጋዴ...

View Article


በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተካሄዱት የፖለቲካ ስልጠናዎች ውጤት አለማምጣታቸውን ተማሪዎች ገለጹ

ነሃሴ ፳፮(ሃያስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ከተለያዩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር ያደረገው የመጀመሪያ ዙር ውይይት የተፈለገውን ውጤት አስገኝቶለታል ብለው እንደማያስቡ ኢሳት ያነጋገራቸው ተማሪዎች ገልጸዋል። መጪውም ምርጫ አስታኮ የተሰጠው የፖለቲካ ስልጠና በተማሪዎች እና በኢህአዴግ ባለስልጣናት...

View Article


የአዲስ አበባ መስተዳደር በቅርቡ የተሰሩትን ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለመኮንኖች ሊሰጥ ነው

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርብ ተሰርተው ከተጠናቀቁት የኮንዶሚኒዮም ቤቶች መካከል ገሚሱን ለመከላከያየጦርመኮንኖችለመስጠትማቀዱንእናበቅርቡቤቶቹንእንደሚያስተላልፍከኢትዮጵያንግድባንክሰራተኞች የተገኘው  መረጃ አመልክቷል። የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያገኙ መኮንኖች...

View Article

የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን በኪራይ ሰብሳቢነት መሸነፉን አመነ፡፡

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን  ኪራይ ሰብሳቢዎች በባለሃብቱ እና በመስሪያ ቤቱ መካከል በመግባት ከፍተኛ ብዝበዛ እየፈጠሩ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ ሰኞ ነሃሴ 19/2006 ዓ.ም የመስሪያ ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ስማቸው ንጋቱ በሰጡት መግለጫ የመስሪያቤቱ ወሳኝ...

View Article

ተማሪዎች ዘንድሮም ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በግዴታ እንዲከፍሉ ታዘዙ

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን የትምህርት ዘመን ለመጀመር የሚያስችል ምዝገባ ለማካሄድ በትምህርት ቤቶች የተገኙ ተማሪዎች ለአባይ ግድብ ገንዘብ የማያዋጡ ከሆነ እንደማይመዘገቡ ተገልጸላቸዋል። ተማሪዎቹ በነፍስ ወከፍ 120 ብር የማይከፍሉ ከሆነ ምዝገባ እንደማያካሂዱ እንደተነገራቸው ለኢሳት...

View Article

ኢህአዴግ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና ለማስቀጠል አቅዷል

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለሁለት ሣምንታት ለዩኒቨርሲቲ አዲስና ነባር ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር አስገዳጅ ሥልጠና የፊታችን ቅዳሜ የሚጠናቀቅ ሲሆን ሁለተኛው ዙር ሥልጠና ወዲያውኑ ለመቀጠል ትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱን መረጃዎች ጠቁመዋል።...

View Article


በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

ነሃሴ ፳፯(ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሃብታሙ አያሌው፣ የድርጅቱ ም/ል የድርጅት ጉዳይ ሃለፊ ዳንኤል ሽበሺ፣ እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት/ምክትል ሰብሳቢ የሺዋስ አሰፋ ከሰአት በሁዋላ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ቢሆንም፣ ፖሊስ ተጨማሪ መረጃ ለማሰባሰብ...

View Article

አገር አቀፉ የኪነጥበብ ሽልማት ፕሮግራም ተሰረዘ

ነሃሴ ፳፰(ሃያስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጳጉሜ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊያካሂደው የነበረው የኪነጥበብ ሽልማት  አርቲስቶች ከፍተኛ ቅሬታ ከማቅረባቸው ጋር ተያይዞ እንዲሰረዝ መወሰኑ ተሰማ፡፡ ሚኒስቴሩ ኪነጥበብን ለማበረታታት በሚል በሥነጹሁፍ፣ በሥዕል፣በሙዚቃ...

View Article


የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ መሪውን ከሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ

ነሃሴ ፳፰(ሃያስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጅቱ ለኢሳት በላከው መግለጫ ላይ  “ኮ/ል አለበል አማረ የድርጅቱ መስራችና ሊቀመንበር ሆነው ሲያገለግሉ መቆየታቸውን፣ ውጭ አገር ከሄዱም በሁዋላ ድርጀቱን በማጠናከር ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን” ካወሳ በሁዋላ፣ ድርጅቱ መስዋትነት እየከፈለበት ያለው የነጻነት ትግል...

View Article

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት አርባምንጭ መግባታቸውን ተከትሎ ወጣቶች እየታፈሱ ነው

ነሃሴ ፳፰(ሃያስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፊታችን ቅዳሜ የሚከበረውን የአርባምንጭ የ50ኛ አመት የምስረታ በአልን የማጠቃለያ ዝግጅት ለመካፈል ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት የተገኙ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎ በከተማዋ ረብሻ ሊያስነሱ ይችላሉ የተባሉ ወጣቶች እየታደኑ ነው።...

View Article


የኢህአዴግ አባላት የድርጅታቸውን መሪዎች በጥያቄዎች ሲያፋጥጡ መዋላቸውን ምንጮች ገለጹ

ነሃሴ ፳፰(ሃያስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በአዲስ አበባ የሚገኙ መላ አባላቱን ለስልጠና ምቹ የሆኑ አዳራሾች ባሉዋቸው ትምህርት ቤቶች እና የመንግስት ተቋማት ከትናንት ጀምሮ በፕላዝማ የታጀበ ስልጠና እየሰጠ ነው። ስልጠናው በመላው አገሪቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ያነሱዋቸው አፍራሽ የተባሉ ጥያቄዎች...

View Article

አብርሃ ደስታ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት

ነሃሴ ፳፱(ሃያዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው  ነሃሴ 29/2006 ዓ.ምበአራዳችሎትየቀረበው የአረና ፓርቲ የአመራር አባልና ታዋቂ ጸሃፊ መምህር አብርሃደስታ ፣ ፖሊስ ‹‹ተጨማሪሰነድለማሰባሰብናምስክሮችለማቅረብ” የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው በመጠየቁ ፣ ፍርድ ቤቱ ለመስከረም 22 ቀጠሮ...

View Article

የኢህአዴግ አባላት በድርጅታቸው ላይ  ጥያቄዎችን ማንሳት ቀጥለዋል

ነሃሴ ፳፱(ሃያዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለከተሞች በመካሄድ ላይ ባለው የኢህአዴግ አባላት ስብሰባ ፣ አባላቱ ዛሬም በርካታ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ መዋላቸውን ከውስጥ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአባላቱ ከተነሱት ጥያቄዎች  መካከል፡- ” የኢትዮጵና የኤርትራ...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live