Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በለንደን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ደማቅ ሰልፍ ተካሄደ

$
0
0

ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በለንደን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት በየሳምንቱ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬም በጠነከረ

ሁኔታ ተካሂዷል። የተቃውሞ ሰልፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን በስፍራው የምትገኘው መታሰቢያ ቀጸላ ገልጻለች። አቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ወ/ሮ

የምስራች ሃ/ማርያምም በተቃውሞ ሰልፉ እና በእንግሊዞች አቋም ዙሪያ ተናግረዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles