Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

አንድነት ፓርቲ 2ኛውን ዙር የሚሊዮኖችን እንቅስቃሴ በተለያዩ ከተሞች ሊጀምር ነው

ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ለሦስት ወራት በሚካሄደው ክፍል ሁለት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ሪፎርም” በሚለው ዘመቻ፣ በዋነኛነት በተመረጡ 14 ከተሞች እና በሦስት ተጓዳኝ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ይካሄዳል። የመሬትን አጀንዳ የሁለተኛው ዙር የመታገያ...

View Article


በሀረር ከተማ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች በፖሊሶች ተበተኑ

ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለምዶ ሸዋ በር መብራት ሃይል ግቢ እየተባለ በሚጠራው የንግድ ማእከል ላይ ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ሁኔታ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችን ንብረት አውድመዋል። ነጋዴዎች እንደሚሉት እሳቱ ሆን ተብሎ በመስተዳድሩ ባለስልጣናት እንዲነሳ...

View Article


የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በናጀሪያዊው ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት ቁጣን ቀሰቀሰ

ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኬፕታውን የሚገኙ ፖሊሶች በአንድ ናይጀሪያዊ ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት በማህበራዊ የመገናኛ ብዙሃን ከተለቀቀ በሁዋላ የአለም ህዝብ ቁጣውን እየገለጸ ነው። የደቡብ አፍሪካዊ ፖሊስ ድረጊቱን የፈጸሙ ሁለት ፖሊሶች መታሰራቸውን ቢገልጽም የተለያዩ አስተያየት ሰጪዎች...

View Article

የኢትዮጵያ ጦር በአልሸባብ ላይ የተጠናከረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የንቅናቄው መሪ በኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ አወጁ

ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአልሸባብ መሪ አህመድ ጎዳኔ በቅጽል ስማቸው ሙክታር አቡ አል ዙቢያር ” ለአሜሪካ መንግስት ጥቅም የሚዋጉት የሞቃዲሾ መንግስትና የኢትዮጵያ ጦር በጦርነቱ ድል ይሆናሉ “ብለዋል። “ሶማሊዎች ሃይማኖታችሁ ተደፍሯል፣ መሬታችሁ ተከፋፍሏል፣ ንብረታችሁ ተዘርፏል፣ ድላችን...

View Article

የአውሮፓ ህብረት –“የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት!”የተሰኘውን ንቅናቄ አስመልክቶ ከአንድነት ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ።

ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነፃነት እንደዘገበው-በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን እና ቶማስ ሁይገባርቴስ የተሰኙ ፣ የአዉሮፓ ሕብረት ሃላፊ...

View Article


በጅጅጋ 300 እስረኞች መንገድ ላይ ተጣሉ

ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጅጅጋ እስር ቤት ውስጥ ታስረው ከነበሩ ቁጥራቸው በውል ከማይታወቅ እስረኞች መካከል 300 ያክሉ ከአራት ቀናት በፊት በጅጅጋ መንገድ ላይ መጣላቸው ታውቀ። የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅት ያላከውን መረጃ በመንተራስ ኢሳት ባደረገው ማጣራት፣ ባለፈው ሃሙስ ለአርብ አጥቢያ...

View Article

በሀረር ከተማ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ወጣቶች ታሰሩ

ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሀረር ባለፈው እሁድ ምሽት የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ የወጣው ህዝብ በፖሊስ ከተበተነ በሁዋላ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከትናናት ጀምሮ ፖሊሶች መንገድ ላይ ያገኙዋቸውን ወጣቶች እያፈሱ...

View Article

የካርቱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ጀመሩ

ማጋቢት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ200 ያላነሱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዳርፉር የተነሳውን ግጭት በመቃወም ወደ አደባባይ ሲወጡ ፖሊስ በሃይል ለመቆጣጠር ሙከራ አድርጓል። አንድ ተማሪ መሞቱንና ሌላ አንድ ተማሪ መቁሰሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ተማሪዎቹ ከግቢያቸው ለመውጣት አደረጉት ሙከራ በፖሊስ...

View Article


ወደ ክልል ተዘዋውረው የሚሰሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች እየተያዙ ነው

ማጋቢት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዳንድ ሾፌሮች ለኢሳት እንደገለጹት በባህርዳር ከተማ ወደ ሌሎች ክልሎች ወይም ተዘዋውረው በመስራት ላይ ያሉ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ የታክሲ አሽከርካሪዎች ታስረው 10 ሺ ብር የሚደርስ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ ነው። በአገራችን እንደልባችን ከክልል ክልል...

View Article


የፕሬዚዳንቱን ስልጣን የሚሽር ረቂቅ ህግ ለፓርላማ ቀረበ

ማጋቢት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አሁን በስራ ላይ የሚገኘውን የይቅርታ ስነስርዓት አዋጅ ቁጥር 395/1996 አዋጅ የሚያሻሻልና የኢትዮጵያን ፕሬዚደንት ስልጣን  የሚቀንስ ረቂቅ አዋጅ  ለፓርላማ ቀረበ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ በሚኒስትሮች ም/ቤት ታይቶ ወደፓርላማ የተመራው ረቂቅ አዋጅ...

View Article

በሃረር ከተማ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ተከትሎ ግጭት ሊነሳ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩን ነዋሪዎች ተናገሩ

ማጋቢት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተለያዩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለኢሳት ስልክ በመደወል እንደገለጹት ከቃጠሎው በሁዋላ በከተማው የሚታየው ድባብ አስፈሪ ነው። በቃጠሎው ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ከመስተዳድሩ ምንም አይነት የሞራልና የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት አለመቻላቸው የህዝቡ ቁጣ እንዲጨምር አድርጎታል።...

View Article

ዩክሬን 60 ሺህ ያህል ጠንካራ የመከላከያ ሀይል እንድትገነባ የአገሪቱ ፓርላማ አዋጅ አጸደቀ።

ማጋቢት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲሱ የመከላከያ አዋጅ ግንባታ የጸደቀው  ሩሲያ በአወሳጋቢዋ ክሪሚያ  የፊታችን እሁድ ሪፈረንደም ለማካሄድ በተሰናዳችበት ወቅት ነው። ክሪሚያ በአሁኑ ሰዓት በሩሲያ የጦር ሀይል ስር የምትገኝ ሲሆን፣ በመጪው እሁድ በሚካሄደው ሪፈረንደም ነዋሪዎቿ በሩሲያ ስር መተዳደር...

View Article

በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ከ60 በላይ ቤቶችና ድርጅቶች ይፍረሱ መባሉ ውዝግብ አስነሳ

ማጋቢት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በንፋስ ስልከ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፣ ከለቡ አካባቢ ተነስቶ በቱሉ ዲምቱ አድርጎ አዳማ ድረስ ይሠራል በተባለው መንገድ ምክንያት፣ ከ60 የሚበልጡ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች እንደሚፈርሱ በመገለጹ፣ ነዋሪዎችና ክፍለ ከተማው እየተወዛገቡ መሆናቸውን ሪፖርተር...

View Article


በኢትዮጵያ ህጻናትን በማደጎነት የሚልኩ የውጭ ድርጅቶች ዘመቻ ሊጀምሩ ነው

ማጋቢት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በማህበራዊ የመገናኛ ብዙሀን የተለቀቀ አንድ የድምጽ ማስረጃ እንደሚያሳየው ህጻናትን በጉዲፈቻ ስም ወደ ውጭ አገራት የሚልኩ በተለይም የአሜሪካ ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ያወጣውን ህግ በመቃወም ዘመቻ ሊጀምሩ መሆኑን ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። የኤጀንሲው...

View Article

በምእራብ አርማጮ የሽፍታ ቤተሰቦች ናችሁ በሚል ብዙ ነዋሪዎች ታስረው በመሰቃየት ላይ ናቸው

ማጋቢት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮ-ሱዳን ድነበር አካባቢ ነዋሪ የሆኑ የምእራብ አርማጭሆ ነዋሪዎች እና በሽፍታ ቤተሰብነት የተጠረጠሩ ከ20 ያላነሱ ቤተሰቦች ታስረው እንደሚሰቃዩ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። የሽፍቶቹ ቤተሰቦች ለእስር የሚዳረጉት ሽፍቶችን አሳምነው እጃቸውን ለመንግስት...

View Article


በሳውድ አረቢያ አንድ ኢትዮጵያዊት ራሱዋን አጠፋች

መጋቢት ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ከ10 ወራት በላይ የሰራችበትን ደሞዙዋን ባለመስጠታቸው ከአሰሪዎቹዋ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብታ የነበረችው ኢትዮጵያዊት ተማም በሚባል ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ ልብሷን ቀዳ ራሱዋን በመስቀል ማጥፋቱዋን በእስር ቤት ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ እስረኞች ለኢሳት...

View Article

ህዝቡ ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጣ እየተገደደ ነው

መጋቢት ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ ካድሬዎች በተለይ በአዲስ አበባና በአጎራባች ከተሞች ባሉ ቤቶች እየዞሩ ለመለስ ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ ከ50 ብር ጀምሮ እንዲከፍሉ እያስገደዱ ነው። እድሮች በነፍስ ወከፍ ከ8 ሺ ብር ጀምሮ እንዲከፍሉ መመሪያ ተላልፎላቸዋል። በዚህ መመሪያ የተሰላቹና...

View Article


የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

መጋቢት ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባልተለመደ መልኩ ወጣት የሰማያዊ ሴት አመራሮችና አባላት አለማቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀ ሩጫ ላይ የመብት ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ፍትህ ጥያቄዎችን በማንሳት መንግስት አፋጣኝ መልስ እንዲሰጥ በተቃውሞ ድምጽ ማቅረባቸውን ተከትሎ...

View Article

በአማራ ክልል ከፍተኛ የዘይትና ስኳር እጥረት ተከሰተ

መጋቢት ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የአትክልት ዘይት  ሙሉ በሙሉ ከገበያ ጠፍቷል ማለት እንደሚቻል ነዋሪዎች ይገልጻሉ። ስኳር እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች እጥረት መከሰቱን ተከትሎ፣ የእቃዎች ዋጋም እየናረ ነው። የአንድ ሊትር ዘይት የመሸጫ ዋጋ ከ25 ብር ወደ...

View Article

የኦህዴድ አባላት በአቶ አለማየሁ ሞት ጉዳይ ጥያቄ እያቀረቡ ነው

መጋቢት ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሚያ ክልል እና የኦህዴድ ፕሬዚዳንት የነበሩትና ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የአቶ አለማየሁ አቶምሳ የሞት መንስኤ እንዲጣራ የኦህዴድ መካከለኛና ዝቅተኛ ካድሬዎችና አባላት በየመድረኩ ጥያቄ እያነሱ መሆኑ ከፍተኛ አመራሩን ጭንቀት ውስጥ እንደጣለው ለጉዳዩ...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live