Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

ሼክ ሁሴን ሙሀመድ አላሙዲ በአለም 61ኛው ባለሃብት ተባሉ

የካቲት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከኢትዮጵያና ሳውድ አረቢያ ወላጆች የተወለዱት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤት ሼክ ሙሀመድ አላሙዲን፣ በያዝነው አመት አጠቃላይ ሀብታቸው 15 ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ዶላር መድረሱን ፎርቢስ መጽሄት ይፋ አድርጓል። ሼክ አላሙዲን በነዳጅ፣ በማእድንና በግንባታ ስራዎች...

View Article


ፑቲን ጦራቸው በዩክሬን ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዱን ተናገሩ

የካቲት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሩስያው ፐሬዚዳንት ቭላድሜር ፒቲን ዩክሬን የሚገኘው ጦራቸው በአገሪቱ የሚገኙ ሩስያውያንን ከመጠበቅ ውጭ ምንም እርምጃ አለመውሰዳቸውን ለጋዜጠኖች ተናግረዋል፡፡ በአገሪቱ የሚገኙት ሩሲያውያን እርዳታቸውን ከጠየቁ፣ አገራቸው በዩክሬን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር...

View Article


በምእራብ ጎጃም የእርሻ መሬታቸውን ለአበባ እርሻ ለመስጠት ፈቃደኛ ያለሆኑ አርሶአደሮች ታሰሩ

የካቲት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል በምእራብ ጎጃም ዞን በሜጫ ወረዳ ቺቦቼ ቀበሌ የእርሻ መሬታቸውን ለአበባ ልማት በሚል እንዲያስረክቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ ከ40 ያላነሱ አርሶአደሮች በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። አርሶደሮቹ በአሁኑ ጊዜ ስላሉበት ሁኔታ...

View Article

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስምሪት ሃላፊ ሾመ

የካቲት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ረዳት ካፒቴን ሃይለመድህን አበራ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ንብረት የሆነውን ቦይንግ 767 በመጥለፍ ጄኔቫ በማሳረፍ ጥገኝነት መጠየቁን ተከትሎ፣ ካፒቴን ዮሃንስ ሃይለማርያምን አዲስ የስምሪት ሃላፊ አድርጎ ሾሟል። የቀድሞው ሃላፊ ካፒቴን ደስታ ዘሩ...

View Article

በጅቡቲ መንገድ ላይ በአድማ ቆመው የነበሩ ከባድ መኪኖች ዛሬ ስራ ጀመሩ

የካቲት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዳንድ የከባድ መኪና ሾፌሮች ለኢሳት እንደገለጹት ከሶስት ቀናት በፊት አንድ ሾፌር እጅግ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ መገደሉን  ተከትሎ  የተጀመረው አድማ ዛሬ ተጠናቆ መኪኖች መንቀሳቀስ ጀምረዋል። የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን የሆኑት አቶ ካሳሁንና ኮሚሽነር...

View Article


በኬንያ የታክሲ አሽከርካሪዎች አድማ መቱ

የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአድማው መነሻ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ የተጣለውን አዲስ የፓርኪንግ ክፍያ ተከትሎ ነው። ባለ ታክሲዎቹ መኪኖቻቸውን ለማቆም ከፍተኛ የሆነ ከፍያ መክፈል ይጠበቅባቸዋል። ባለ ታክሲዎች ባደረጉት አድማ አብዛኛው ሰራተኛ ብእግሩ ስራ ለመግባት ተገዷል። ባለስልጣናቱ...

View Article

በቁጫ ወረዳ አንድ ወጣት ራሱን እናቱንና ከብቶቹን በእሳት አጋየ

የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቁጫ ወረዳ በቦላ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ኢዮብ ኢማን  የካቲት 21 ቀን 2006 ዓም ከምሽቱ 3 ሰአት ከ30 ደቂቃ ላይ ራሱን ጨምሮ እናቱን፣ 8 የቀንድ ከብቶችንና ሌሎች ንብረቶችን በእሳት አጋይቷል። ወጣቱ የካቲት 3 ቀን...

View Article

በሰሜን ወሎ በመርሳ ከተማ በህዝብና በፖሊስ መካከል በተደረገ ግጭት ሁለት ሰዎች ተጎዱ

የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ግጭቱ የተነሳው በህገወጥ መንገድ ተስርተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ የመዘጋጃ ሰራተኞች እርምጃ መውሰድ መጀመራቸውን ተከትሎ ነው። ህዝቡ ድንጋይና ዱላ በመያዝ ፖሊሶችን ደብድቦ ያባረረ ሲሆን፣ ፖሊሶቹ ተደራጅተው በመምጣት ሁለት ሰዎችን በጥይት መትተው...

View Article


አቶ አለማየሁ አቶምሳ ጥብቅ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው

የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንትነቱን ስልጣን ሳያስረክቡ እንዳስረከቡ ተደርጎ የተነጠቁት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ታይላንድ ባንኮክ ውስጥ በጥብቅ የህክምና ክትትል ወይም (ኢንቴንሲቭ ኬር ዩኒት) ውስጥ እንደሚገኙ ኢሳት አረጋግጧል። ግለሰቡ ያለመሳሪያ ድጋፍ በራሳቸው...

View Article


በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የሚገኘው ብአዴን የአቶ አለምነው መኮንንን ንግግር ለማስተባበልና ምንጩን ለማወቅ እየተዋከበ ነው

የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አለምነው መኮንን በአማራው ህዝብ ላይ ያዘነቡትን ጸያፍ ስድብ ተከትሎ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የገባው ብአዴን፣ በክልሉ ፕሬዚዳንት በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ በራሳቸው በአቶ አለምነው መኮንን እንዲሁም በብአዴን ሊቀመንበርና በምክትል ጠ/ሚንስትር ደመቀ መኮንን...

View Article

በመንግስት የሚደገፉት የመጅሊስ አመራሮች እርስ በርስ እየተገማገሙ ነው

የካቲት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምንጮች እንደሚሉት በድሬዳዋ የተጀመረው በመንግስት የሚደገፈው የሙስሊም መሪዎች ግምገማ ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ይልቅ  ፖለቲካዊ ይዘቱ አመዝኖ ታይቷል። ከየክልሉ ተወክለው የመጡት መሪዎች አንዱ ሌላውን እንዲገልጽ በማስገደድ  ጭቅጭቆች መፈጠራቸውንም ለማወቅ...

View Article

ንግድ ሚኒስቴር ነጋዴዎች ለታክስ ህግ አይገዙም አለ

የካቲት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የካቲት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. በ ንግድ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በተዘጋጀ ስብሰባ ላይ  “አስመጪዎቹ  ታክስን በሚመለከቱ ለወጡ ሕጎች ተገዢ ባለመሆን፣ የሚያስመጧቸውን ዕቃዎች ከዋጋ በታች ደረሰኝ በመቁረጥ፣ ያለ ደረሰኝ በመሸጥ፣...

View Article

የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ዜና እረፍት በክልሉ ውስጥ የተለያዩ ስሜቶችን ፈጥሯል።

የካቲት ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ45 አመቱ ጎልማሳ አቶ አለማየሁ አቶምሳ በታይላንድ ባንኮክ ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ከቆየ በሁዋላ ትናንት አርፈዋል። የአቶ አለማየሁን እረፍት ተከትሎ የኦህዴድ አባላትና የክልሉ ነዋሪዎች ስለአሟሟታቸው ሚስጢር የተለያዩ መላምቶችን እያቀረቡ በመነጋገር...

View Article


አሜሪካ እና ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ የተራራቀ አቋም መያዛቸውን ፑቲን ተናገሩ

የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሩሲያው መሪ ቭላድሜር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ባራክ ኦባማ ጋር ለ2 ሰአታት ከተወያዩ በሁዋላ ሁለቱ አገሮች በዩክሬን ላይ ያላቸው አቋም የተራራቀ መሆኑን ገልጸዋል። አሜሪካ፣  ሩሲያ የአለምን ህግ መጣሱዋን በመግለጽ ከዩክሬን ግዛት እንደትወጣና ወደ ድርድር...

View Article

ሳውድ አረቢያና ሌሎች የባህረ ሰላጤው ሃገራት ከግብጽ ጎን መቆማቸው ታወቀ

የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ሙርሲን በመደገፍና በእርሳቸው ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም ጠንካራ አቋም የያዘችውን ካታርን በዲፕሎማሲ ዘመቻ ለማግለል ሳውድ አረቢያና ሌሎች የባህረ-ሰላጤው አገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከአገሪቱ አስወጥተዋል። አዲሱ...

View Article


የኢትዮጵያ የብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት አዳዲስ የንግድ የኤፍኤም ራዲዮ ፈቃድ ለመስጠት የሚያስችለውን ጨረታ አወጣ፡፡

የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች ጨረታው ለይስሙላ የወጣ መሆኑንና የሚሰጣቸው ሰዎች አስቀድመው የተዘጋጁ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ ባለስልጣኑ አስካሁን ራዲዮ ፋናን ጨምሮ ለአራት ያህል የንግድ ኤፍኤም ጣቢዎች ፈቃድ የሰጠ ሲሆን የረጅም ሞገድ ራዲዮ ጣቢያ እና...

View Article

የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት በየረር ባሪ ጎሳ አባላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል የምክር ቤት ድጋፍ አገኙ

የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዲ ሞሀመድ ኦማር ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ  በጎሳው አባላት የተነሳውን ተቃውሞ በሃይል ለመጨፍለቅ የሶማሊ ክልል አዲሱ ምክር ቤት ድጋፍ እንደሰጣቸው ታውቋል። ከክልሉ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ አብዲ የየረር...

View Article


የቁጫ ወረዳ የአገር ሽማግሌዎች “ለ16ኛ ጊዜ ጠ/ሚንስቴር ጽ/ቤት አቤት ብንልም የሚሰማን አጣን”አሉ

የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ከማንነትና ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በአካባቢው ያለው አፈና እንዲቀንስ ፣ በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎች እንዲፈቱ እንዲሁም ከቀያቸውና ከስራቸው የተፈናቀሉት ዜጎች ወደ ቦታቸውና ወደ ስራቸው...

View Article

በሚሊዮን ብር የሚቆጠር የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ዘርፈዋል የተባሉ ተከሰሱ

ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሪፖርተር እንደዘገበው ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ግምታቸው ከ3.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ አዲስ በላይ እና ተባባሪዎቹ ሁሴን ከድር ፣ ማኒና ተስፋ ማርያም እና ታደሰ ባቲ ክስ...

View Article

15 የቅማንት ብሄረሰብ አባላት መታሰራቸውን 14ቱ ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁ ተገለጸ

ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፣ በአርማጭሆና በመተማ ወረዳዎች እና በአካባቢው ያሉ የቅማንት ብሔረሰብ አባላት እያቀረቡ ያለውን  የማንነትና ህገመንግስታዊ ጥያቄ ለማፈን ሰሞኑን በድምሩ 29 ያህል የቅማንት ተወላጆች መታሰራቸውንና መታፈናቸውን የቅማንት...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live