በሰሜን ጎንደር ዞን በርካታ የልዩ ሃይል አባላትና ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ
ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቅማንት ብሄረሰብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአርሶ አደሩና በክልሉ ልዩ ሃይል መካከል ከማውራ 15 ኪሜ ርቃ በምትገኘዋ ሮቢት አካባቢ እንዲሁም በላይ አርማጭሆ ዋና ከተማ ትክል ድንጋይ ከፍተኛ ውጥረት ነግሶአል። እስከትናንት ድረስ በአርሰዶ አደሩና በልዩ ሃይል መካከል...
View Articleየብሪታንያ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጤንነት ያሳስበኛል አለ
ኢሳት (ጥቅምት 30 2008) የብሪታኒያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የጤንነት ሁኔታ አሳስቦት እንደሚገኝ በድጋሚ ገለጠ። የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ አስመልክቶ ትናንት ሰኞ በዚህ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ምላሹን በጽሑፍ...
View Articleለአባይ ግድብ በግድ መዋጮ እንዲከፍሉ የተገደዱ ሰራተኞች በፍርድ ቤት ክስ ከፈቱ
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የግብርና ፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ቻላቸው ሞላ የግብርና ባለሙያ ሰራተኞችን ሳያነጋግሩና ፈቃዳቸውን ሳይጠይቁ፣ ከተወሰኑ ሀላፊዎች ጋር በመመካር የግብርና ባለሙያዎች በሙሉ ለአባይ ግድብ እንዲከፍሉ አድርገዋል። የግብርና ባለሙያዎች...
View Articleበፌደራል ጉዳዮች ሚንስቴር ልዩ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች ተመጣጣኝ ልማት ለማረጋገጥ የተዘጋጀ እቅድ አልተሳካም የሚል ሪፖርት...
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አዲሱ ሚንስትር በአዲሱ የስልጣን ወንበራቸው ተገኝተው ከሚንስትሩ መስሪያቤት ሰራተኞች ጋር ባደረጉት ትውውቅ ያለፉትን አምስት አመታት ሂደት በመገምገም እና የሰራተኛውን የመልካም አሰተዳደር ችግር እንዲያቀርቡ በውይይት ስራ ጀምረዋል፡፡ ሰራተኞች በግልፅ የሚንስትር...
View Articleመንግስት በትምህርቱ ዘርፍ ከፍተኛ እድገት ማምጣቱን ቢናገርም አገራዊ ግቡ ዝቅተኛ ነው ተባለ
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመንግስት አጠቃላይ የትምህርት ተደራሽነት ክንውን 43 ነጥብ 2 ብቻ መሆኑንና አሃዙ ከክልል ክልል እንደሚለያይ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ አንድ ሰነድ አመልክቷል። የትምህርት ተሳትፎው በአዲስአበባ 88 በመቶ፣በትግራይ 75 በመቶ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉምዝ 45...
View Articleኢህአዴግ አባሎቹን ሂሳዊ ደጋፊና እና ጽንፈኛ ተቃዋሚ ሲል ከሁለት ከፈላቸው
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንባሩ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሲመክር አሉኝ የሚላቸውን ደጋፊዎች በሁለት እንደሚከፍላቸውና ሁለቱም ለግንባሩ በስልጣን ለመቆየት ቀዳሚ የስጋት ምንጭ ናቸው ሲል ፈርጇቸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪዎች አቶ በረከት ስምኦን፣ የጠ/ሚኒስትሩ ሌላው አማካሪ አቶ አለበል...
View Articleየህወሃት ድጋፍ ያለው ቡድን በአፋር ስልጣኑን ተቆጣጠረ
ኀዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአፋር ክልል ራሳቸውን ከህወሃት ተጽኖ ለማላቀቅ በሚፈልጉ የአቶ ጣሃ አህመድ ቡድኖችና ህወሃት ከጀርባ ሆኖ በሚመራቸው በአቶ ስዩም አወል መካከል ሲካሄድ የነበረው የስልጣን ሽኩቻ ፣ በህወሃት የሚደገፉት አቶ ስዩም የአፋር ብሄራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ሆነው...
View Articleብአዴን ህዝቡን በግዳጅ ሰልፍ እያስወጣ በአሉን እያከበረ ነው
ኀዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-35ኛ አመት በአሉን በማክበር ላይ ያለው ብአዴን ፣ የመንግስት ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች፣ ነጋዴዎችና በተለያዩ ሙያ የተሰመራዩት ሁሉ ስራቸውን አቁመውና ድርጅታቸውን ዘግተው በአሉን እንዲያከብሩ ተገደዋል። በበአሉ ላይ ባልተገኙት ላይ የተለያዩ ደረጃ ያላቸው ቀጣቶች...
View Articleአለማቀፍ የአፋር ዲያስፖራ በአፋሮች ላይ የሚደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ለጅቡቲው ፕሬዚዳንት ደብዳቤ ጻፈ
ኀዳር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በእንግሊዝኛ አጭር አጠራሩ ፊዳ የተባለው የአፋር ድርጅት ለጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ በጻፈው ደብዳቤ በአፋር ህዝብ ላይ የዘር ማጽዳት በመፈጸም፣ የራስዎን ዘሮች በቦታው ላይ እያስቀመጡ ነው ሲል ከሷል። ድርጅቱ እንዳለው የአፋር ተፈጥሮአዊ መኖሪያ...
View Articleበአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ 2 መምህራን ታሰሩ
ኀዳር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መምህር ወንድማገኝ አንጆሎ እና መምህር መስፍን በላይ የታሰሩት ባለፈው ሳምንት ሲሆን፣ ወደ አዲስ አበባ ማእከላዊ እስር ቤት ተወስደዋል። ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር በተያያዘ መታሰራቸውን ምንቾች ገልጸዋል። መምህራሩ ከሰው ጋር እንዳይገናኙ ተደርጎ ምርመራ...
View Articleበቤንሻንጉል ጉሙዝ 12 የአማራ ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው ተገኙ
ኀዳር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጊቱ የተፈጸመው ባለፈው መስከረም ወር ሲሆን የቀብሩ ስነስርዓት የተፈጸመው ግን ባሳለፍነው ሳንምት ነው። በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ 12 የአማራ ተወላጆች ለቀን ስራ ተብለው ከተወሰዱ በሁዋላ በወረዳው አስተዳደሪ ትእዛዝ ኮከል ቀበሌ ላይ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ...
View Articleአሁን ያለው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ ከሁለት ሳምንት ጊዜ በላይ እንደማያቆይ ታወቀ
ኢሳት (ህዳር 9 ፣ 2008) የአለም ምግብ ፕሮግራም (FAO) በድርቁ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የሚያቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሊያልቅበት እንደሚችል ትናንት ረቡዕ አሳሰበ። የተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት የሚያደርገው የእርዳታ አቅርቦት ከፍተኛ እጥረት አጋጥሞት እንደሚገኝ...
View Articleየዞን 9 ጦማሪ ዘላለም ክብረት ከአገር እንዳይወጣ ታገደ
ኀዳር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- እንደ አውሮፓዊያን ዘመን አቆጣጠር በ2015 ዓ.ም ዓለማቀፍ የድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን የነጻነት ሽልማት በሲቲዝን ጆርናሊዝም ጋዜጠኝነት ምድብ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ የሆኑትን ዞን 9 በመወከል ጦማሪ ዘላለም ክብረት ሽልማታቸውን ለመውሰድ ወደ ፈረንሳይ...
View Articleበሰሜን ሸዋ 23 እስረኞች አመለጡ
ኀዳር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ማክሰኞ ሸዋ ሮቢት በቀወት ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የነበሩ እስረኞች በሙሉ ያመለጡ ሲሆን፣ እስረኞቹ እስካሁን አልተያዙም። አብዛኞቹ እስረኞች በህገወጥ መንገድ ትነግዳላችሁ ተብለው የተያዙ ነበሩ። እስረኞቹ ሌሊት ላይ የጭቃ ቤቱን ግድግዳ በውሃ አርሰው...
View Articleበኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ውስጥ ፍርሃት ነግሷል
ኀዳር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በነሃሴ ወር ባካሄደው 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ የመልካም አስተዳዳር ችግሮችን ለመፍታት ከከፍተኛ አመራሩ ጀምሮ እርምጃ እንደሚወድድ ውሳኔ ቢያሳልፍም አብዛኛው አመራር የችግሩ ሰለባ በመሆኑ በግንባሩ እርስበእርስ ከፍተኛ መፈራራትና መጠባበቅ መከሰቱ ታውቋል፡፡...
View Articleየብአዴን ታጋዮች የሞትንለት እና የደማንለት ድርጅት አክስሮናል አሉ፡፡
ኀዳር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ብአዴን ህዳር 11 በባህርዳር በሚያከብረው በአል ላይ ለነባር ታጋዮች ልዩ የሽልማት ስነስርዓት ያዘጋጀ ሲሆን፣ ለሽልማቱ የታጩት አመራሮች በድርጅት ነባር አባላት አስተያየት እንዲሰጥባቸው ማድረጉን ተከትሎ፣ ነባር ታጋዮቹ በብአዴን አመራሮች ላይ የሰላ ትችት...
View Articleብአዴን የባጃጅ አሽከርካሪዎች ሰልፍ እንዲወጡ ሲያሳድድ እንደነበር ተገለጸ
ኀዳር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህዳር 9፣ 2008 ዓም ብአዴን በሰልፉ ለመሳተፍ የሚፈልገውን አሽከርካሪ ማግኘት ባለመቻሉ የባጃጅ ማህበር አመራሮችን በመንገድ ትራንስፖርት አማካኝነት በመጥራት በሰልፉ ባይሳተፉ የአምስት መቶ ብር ቅጣት እንደሚፈጽም በማስፈራራት ከቀኑ 10፡30 እስከ 11፡30...
View Articleበኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች ዜጎች በምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ነው
ኀዳር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአለማቀፍ ድርጅቶች ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን እየገለጹ ሲሆን፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ችግሩ አስከፊ ሆኖ ቀጥሎአል። በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ አርብቶአደሮች በድርቅ፣ ከግልገል ጊቤ ግድብ ግንባታና በአካባቢው የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ከመከላከያ ሰራዊት በሚደርሰው ጥቃት፣...
View Articleየጉጂ ማህበረሰብ አባላት ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እየተዘጋጀን ነው አሉ
ኀዳር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በጉጂ ዞን የሚኖሩ የተለያዩ ብሄረሰቦች በአንድ ላይ በመሆን ያቀረብነው የመልካም አስተዳደር እና የፍትህ ጥያቄ ካልተመለሰ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞአቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። የዞኑ የአገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና የአካባቢው ባለስልጣናት...
View Articleየእስራኤል መንግስት የመጨረሻ ዙር ቤተ እስራኤላዊያን ወደ አገሩ እንዲገቡ ፈቀደ
ኀዳር ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለብዙ ዓመታት ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለው ሲጉላሉ የነበሩት 9 ሽህ ቤተ-እስራኤላዊያን ወደ እስራኤል እንዲገቡ በእስራኤል መንግስት ፍቃድ ማግኘታቸው እንዳስደሰታቸው በተስራኤላዊያኑ ተናግረዋል።እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ1970 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ እስራኤል...
View Article