ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የሚወስዱ መንገዶችን ዘጋች
ኀዳር ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው አርብ በኬንያ ፖሊስና እና በኢትዮጵያ ወታደሮች መካካል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 3 የኬንያ ፖሊሶች እና 4 የኢትዮጵያ ወታደሮች መገደላቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የሚወስዱ መተላለፊያ መንገዶችን ዘግታለች። ሞያሌ፣ ሶሎሎ፣ ፎሮሌ፣ ዱካና እና...
View Articleድርቁ ከ1977ቱ ያልተናነሰ ነው ሲሉ አርሶአደሮች ተናገሩ
ኀዳር ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወሎ፣ቆቦና ዋግ ህምራ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች የዘንድሮው ድርቅ ከ1977ቱ ያልተለየ ነው በማለት ለኢሳት ተናገሩ፡፡ ተጎጂዎች በድርቁ በርካታ ሃብት ንብረታቸውን በመጨረሳቸው ባዶ እጃቸውን እንደቀሩ ይናገራሉ፡፡የገዢው መንግስት ሚዲያዎች በድርቁ የሞተ ሰው...
View Articleየአዲስ አበባ የተለያዩ ወረዳዎች ተወካዮች የተባሉ መንግስት አይሰማንም አሉ
ኀዳር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሁለተኛውን የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አስመልከቶ የህዝብ ተወካዮች ናቸው ከተባሉ ሰዎች ጋር የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በውይይቱ ተወካዮች በየአካባቢው የሚታዩ ችግሮችን ተናግረዋል። የህዝብ ተወካዮቹ ” ብንናገርም የሚሰማን...
View Articleከአንድ ሺ ያላነሱ የአዲስ አበባ ፖሊሶች የሥራ መልቀቂያ አስገብተው በመጠባባቅ ላይ ናቸው
የፖሊስ ምንጮች እንደገለጹት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ስራቸውን ለመልቀቅ ማመልከቻ ያስገቡ ፖሊሶች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል።7 አመት ያላገለገሉ ፖሊሶች ያገለገሉበት ዘመን ታስቦ ገንዘብ ከፍለው የሚሰናበቱ ሲሆን፣ ይህንን ክፈተት በመጠቀም ብዙዎች ስራውን እየለቀቁ ሄደዋል። ከፖሊስ የሰው ሃይል ክፍል የደረሰን...
View Article223 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከማላዊ ወደ አገራቸው ተመለሱ
ኀዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዓለምአቀፉ የስደተኞች ድርጅት IOM ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሲሞክሩ ማላዊ ላይ ተይዘው በእስር ቤት ውስጥ ሲንገላቱ የነበሩትን ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በሰጡት 9 ሺ የአሜሪካ ዶላር ቁጥራቸው 223 የሚሆኑትን በቻርተር አውሮፕላን...
View Articleበአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር በከፋ ሁኔታ ተባባሰ።
ኀዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ባል ድፍን አዲስ አበባ ጭለማ ውጧታል። ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ የሃይል መቆራረጡ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን የመንግስት ሹማምንት አንዴ ችግሩ የመልካም አስተዳደር ብልሽት ውጤት ነው፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ የመስመር እርጅና ነው እያሉ ፣...
View Articleበሰሜን ወሎ ጠረፋማ ቀበሌዎች የቁም እንስሳት እየሞቱ መሆኑ ተነገረ፡፡
ኀዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአፋር አጎራባች በሆኑ 15 ቀበሌዎች የድረቁ ሁኔታ እየተባባሰ በመምጣቱ ከ500 በላይ የቁም እንስሳት መሞታቸውን የሐብሩ ወረዳ የግብርና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ዝናቡ ለአንድ ወር በመዘግየቱ በሃምሌ ወር መጨረሻ መዝነቡ የሰብሉን እድገት ማስተጓጎሉን የሚናገሩት ባለሙያ፣...
View Articleበሃረሪ ፖሊስና መከላከያ መካከል በተፈጠረው ግጭት ሃረር ሰላም አጥታ ሰነበተች
ኀዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በከተማዋ ውጥረት ነግሶ መሰንበቱን የገለጸው ወኪላችን፣ መንስኤውም አንድ የመከላከያ ሰራዊት አባል ተደብድቦና በጥይት ተመትቶ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት መሆኑን ተከትሎ ነው። ውጥረቱን ተከትሎ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዋና አዛዥ ኮማንደር አብዲ ኢብራሂም የተሰወሩ...
View Articleበተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ነው
ኀዳር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት የአዲስ አበባን አስተዳደር ለማስፋት ያዘጋጀው አዲሱ የመሬት ካርታ ወይም ማስተር ፕላን ተግባራዊ እንደሚደረግ የመንግስት ባለስልጣናት የተለያዩ መግለጫዎችን መስጠታቸውን ተከትሎ፣ የክልሉ ተማሪዎች ተቃውሞአቸውን እየቀጠሉ ሲሆን፣ በአምቦ፣ ኤሉባቦር፣ በምእራብ...
View Articleአርቲስት ግርማዬ ታደሰ ልማታዊ አርቲስቶችን ማዋረድ የሚል ክስ ቀረበበት
ኀዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰዎች ምን ይላሉ የተሰኘው ኮሜዲ ድራማ አዘጋጆች ለእስር እየተዳረጉ ሲሆን አርቲስቶቹ ልማታዊ አርቲስቶችን ማዋረድ የሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል።ከአዘጋጆቹ አንዱ የሆነው አርቲስት ግርማዬ ታደሰ እስካሁን ድረስ ለሶስት ሳምንታት በእስር እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን ዋና...
View Articleበሃሮማያ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች አመጽ አሁንም አልበረደም
ኀዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሃሮማያ ዩንቨርሲቲና በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚገኙ የኦሮሚያ ተወላጆች የሆኑ ተማሪዎች አዲሱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን አርሶአደሮችን ከቀያቸውና ከእርሻ ማሳቸው ላይ ያፈናቅላል በማለት ቁጣቸውን በሰላማዊ ተቃውሞ የገለጹ ቢሆንም መንግስት እንደተለመደው...
View Articleየጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ጋየ እስረኞችም ተገደሉ
ኀዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጎንደር ከተማ የሚገኘውና ባሕታ በመባል የሚጠራው ማረሚያ ቤት ግቢ ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ማረሚያ ቤቱ ከፍተኛ የሆነ አደጋ የደረሰበት ሲሆን ቁጥራቸው ከ30 እስከ 50 የሚሆኑ ታራሚዎች መገደላቸውንና ከ300 እስከ 500 በላይ የሚሆኑ እስረኞች ደግሞ...
View Articleየዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሠራተኞች ከፍተኛ ክስ ቀረበባቸው፡፡
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሳሞንት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞችና መምህራን ለትምህርት ሚኒስቴሩ ሽፈራው ሽጉጤ ሰብስበው እንዲያነጋግሯቸው በፃፉት ደብዳቤ መሰረት ሚኒሰቴሩ በዩኒቨርሲቲው ግቢ በመገኘትና ስብሰባ በማዘጋጀት ያነጋገሯቸው ሲሆን ፣ በስብሰባው የተገኙት ታዳሚዎች ተራ በተራ...
View Articleየኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ ከሱዳን ጋር ያለውን ድንበር ለማካለል የሚደረገውን እንቅስቃሴ አወገዘ
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በህወሃት የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች የኢትዮጵያን ሕዝብ ሳያማክሩና ታሪካዊ ተግዳሮቶችን ከግምት ሳያስገቡ ለዘመናት በኢትዮጵያ ስር የነበሩትን ድንበሮች ለሱዳን አሳልፈው ለመስጠት የሚያደርጉትን ሚስጥራዊ ድርድሮች በአፋጣኝ አቁመው ሕጋዊን መንገድ...
View Articleየኤሌክትሪክ ኃይል ለተከታታይ ቀናት መቆራረጥን ተከትሎ በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት እና ከወትሮው በተለየ መልኩ የውሃ...
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት አራት ቀናት በተከታታይ በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ መቆራረጥን ተከትሎ ዳቦ ቤቶች በሙሉ አቅማቸው መስራት ባለመቻላቸው በርካታ ዳቦ ቤቶች ደንበኞቻቸውን ማስተናገድ ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ አንድ የሁለት ልጆች አባት እንደሆነ የተናገረ ነዋሪ ሰሞኑን ዳቦ ቤቶች...
View Articleበጎንደር እስር ቤት በደረሰ ቃጠሎ በርካታ እስረኞች ማለቃቸው ተነግሯል።
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባታ እስር ቤት ውስጥ በተነሳ ቃጠሎ አንዳንድ ወገኖች እስከ 30 ሰዎች መሞታቸውን ሲዘግቡ መንግስት በበኩሉ 17 ሰዎች መሞታቸውን ገልጿል። በርካታ እስረኞች በጠባቂ ፖሊሶች በተተኮሰባቸው ጥይት መሞታቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል። እስከ 200 የሚጠጉ እስረኞች...
View Articleፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከተለያዩ የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ተነጋገሩ
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአርበኞች ግንቦት7 ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ትናንት ለአውሮፓ ህብረት አባላት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በማስመልከት ንግግር ካደረጉ በሁዋላ፣ ዛሬ ደግሞ ከህብረቱ የተለያዩ ሃላፊዎች ጋር ሲነጋገሩ ውለዋል። በዛሬው ውሎአቸው በአውሮፓ ህብረት የተለያዩ...
View Articleበኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተነሳው ተቃውሞ አድማሱን እያሰፋ ነው
ኀዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል መንግስት ያወጣውንና የኦሮምያ ክልል ምክር ቤት ወይም ጨፌ ኦሮምያ በአዲስ አመት የስራ ዘመኑ ያጸደቀው አዲሱን የአዲስ አበባ ካርታ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ከደምቢዶሎ እስከ ሃረር ተዛምቷል። ተቃውሞውን ተከትሎ በብዙ የዩኒቨርስቲዎች፣ የሁለተኛና...
View Articleአርበኞች ግንቦት7 በኦሮምያና በጎንደር የተፈጸሙትን ግድያዎች አወገዘ
ኀዳር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-“በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሰበብ በከተማዋ ዙርያ ያሉ ወገኖቻችንን ማፈናቀል በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው” ያለው አርበኞች ግንቦት7፣ በማስተር ፕላኑ ሰበብ የሚፈናቀሉ ገበሬዎች የሁላችን ወላጆች፣ ወንድሞችና እህቶች በመሆናቸው ይህንን...
View Articleበአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የቀረበውን ይግባኝ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገው
ኀዳር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2 ኛ እስከ 5 ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ተጠይቆ እስር ቤቱ በተደጋጋሚ ጊዜያት ሳያቀርባቸው ቢቆይም፣ ተከሳሾቹ ለጠ/ፍርድ ቤት ባመለከቱት መሰረት፣ የፌደራል አቃቤ ህግ አቶ...
View Article