Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የኤሌክትሪክ ታሪፍ መጨመር የዋጋ ንረት ማስከተሉ አይቀርም ተባለ

ኢሳት (ጥቅምት 24 2008) የኢትዮጵያ መንግስት ኤለክትሪክ አገልግሎት ታሪፍን ከ 50 በመቶ በላይ ለመጨመር መወሰኑ ከተጠቃሚው ህዝብና ባለሀብቶች ተቃውሞ እንደገጠመው ተገለጠ። አገልግሎቱ ለበርካታ አመታት በመንግስት ድጎማ መቆየቱን የገለጸው የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ ሀይል መስሪያ ቤት በበኩሉ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ...

View Article


በደቡብ አፍሪካ ታግተው የተወሰዱ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ለጥቂት ከሞት ተረፉ

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ዓመት በደቡብ አፍሪካ በአስከፊ ሁኔታ በስደተኞች ላይ ያነጣጠረው ግድያና ዝርፊያ ድጋሜ የማገርሸት አዝማሚያው ምልክቶች ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እየታየ ሲሆን፣ በቀድሞዋ ዋና ከተማ ጆሃንስበርግ ውስጥ ታግተው የተወሰዱ ሁለት ኢትዮጵያዊያን በፖሊስ ጣልቃገብነት...

View Article


የልማት ኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ከአዲስ ዘመን ጋዜጠኞች ጋር በፈጠሩት ጸብ ሰራተኛው እየታመሰ ነው

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞች ለዜና ዝግጅት በፌደራል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ባመሩበት ወቅት ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ” ልማታዊ ጋዜጠኛ ማሟላት የሚገባውን ስነ ምግባር ፈጽሞ የላችሁም የሚል ቁጣና ማስፈራሪያ አዘል” ንግግር...

View Article

በመንግስት ወጪ ለብአዴን ከተማ አቀፍ ድግስ ተዘጋጀ

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ መስተዳድር ስር ባሉ የመንግስት መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የብአዴን አባላትና ደጋፊዎች ስለ ብአዴን የትግል ታሪክ እና ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት ለኢህአዴግ እያደረገ ስላለው አስተዋጽኦ፣ ከዚህ ቀደም ብአዴን ስላበረከተው ድርጅታዊ አስተዋጽኦ እንዲሁም...

View Article

አልሸባብ በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ በፈጠረው ጥቃት በርካታ የሰራዊት አባላት ሙትና ቁስለኛ ሆኑ

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሂራን ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው በለደወይኒ ፣ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ አልሽባብ ባደረሰው የደፈጣ ውጊያ ጥቃት ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ወታደሮች መገደላቸውን የአካባቢውን የዓይን እማኞችን...

View Article


በአዲስ አበባ በርካታ ፖሊሶች መልቀቂያ አቀረቡ

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የፖሊስ ምንጮች እንደገለጹት አንድ የአየር ጤና የፖሊስ ባልደረባ በህክምና እጦት መሞቱን ተከትሎ፣ የክፍለከተማው ፖሊሶች ስራ በማቆም ተቃውሞአቸውን ከገለጹ በሁዋላ፣ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ፖሊሶች መልቀቂያ አስገብተዋል። የመቀሌ ከተማ ተወላጅ የሆነው...

View Article

ሰመጉ ከአንድ አመት በፊት 65 ሰዎች የየረር ጎሳ አባላት መገደላቸውን አረጋገጠ

ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የአሁኑ ሰመጉ ኢሳት ከአንድ አመት በፊት የሰራውን፣ በሶማሊ ክልል በየረር ጎሳ አባላት ላይ የደረሰውን እልቂት የተመለከተውን ዘገባ ሰራተኞቹን ወደ ስፍራው ልኮ ያረጋገጠበትን ዘገባ ይፋ አድርጓል። ኢሳት ጥቃቱ...

View Article

በሶማሊያ ለተገደለ አንድ የሴራሊዮናዊ ወታደር ለቤተሰቦቹ የሃምሳ ሽህ ዶላር ካሳ ተሰጠ

ጥቅምት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአፍሪካ ሕብረት የሰላም አስከባሪ ጦር አሚሶም ስር እንደ አውሮፓዊያን ዘመን አቆጣጠር በ2012 ዓ.ም የሴራሊዮን መከላከያ ሰራዊት አባል በመሆን በደቡባዊ ሶማሊያ በግዳጅ ላይ እያለ ሕይወቱን ላጣው ሴራሊዮናዊ ወታደር ፣ የአፍሪካ ሕብረት የሰጠውን የሃምሳ ሽህ...

View Article


በየመን በተከሰተ አውሎ ንፋስ ሳቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች አስከፊ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ

ጥቅምት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በምህጻረ ቃል UNHCR ዛሬ ከዋና ጽሕፈት ቤቱ ስዊዘርላንድ ጄኔቫ እንዳስታወቀው በየመን ነፋስና ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ ሳቢያ በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን፣ ሶማሊያዊያንና የኤርትራ ዜጎች...

View Article


በጉጂ ዞን ንግድ ባንክ ስራ በማቆሙ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መውሰድ አልቻሉም

ጥቅምት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስት ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጹት በቀድሞዋ ክብረመንግስት በአሁኑ አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘው ክብረመንግስት የኢትጵያ ንግድ ባንክ ካለፉት 9 ቀናት ጀምሮ ስራ በማቆሙ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለመውሰድ ተችግረዋል። ቤተሰቦቻችን ለችግር ተዳርገዋል...

View Article

በባህርዳር የታሰሩ የባጃጅ ሹሮች የፍጥኝ ታስረው መገረፋቸውን ተናገሩ

ጥቅምት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሳምንት መስተዳድሩ የባጃጅ አሽከርካሪዎችን በተመለከተ ያወጣውን ህግ የተቃወሙ አሽከርካሪዎች የ3 ቀናት የስራ ማቆም አድማ ካደረጉ በሁዋላ፣ የተወሰኑ አሽከርካሪዎች ተይዘው ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ለኢሳት ተናግረዋል። ስማቸው እንዳይገለጽ...

View Article

አርቲስት ደበበ እሸቱ በምርጥ ተዋናይነት ተሸለሙ

ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ቀያይ ቀምበጦች በሚለው ፊልም ላይ ባሳየው የተዋናይነት ብቃቱ በካናዳ ቫንኩቨር የGolden Leopard Award ተሸላሚ ሆኗል። አርቲስት ደበበ ሽልማቱን በተወካዩ በኩል ተቀብሏል። የፊልሙ ደራሲና ዳይሬክተሩ ኢትዮዽያዊዉ ቤተ...

View Article

በቦረና ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ

ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ የዞኑን ሰብሳቢ ጠቅሶ እንደዘገበው በገላና ወረዳ የወረዳውን ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግስቱን ጨምሮ 10 የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታስረዋል።ጥቅምት 24/2008 ዓ.ም የታሰሩት የድርጅቱ አባላት ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና በቤተሰብም...

View Article


ኢህአዴግ በራሱ አባሎች ላይ እርምጃ ሊወስድ ነው

ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በነሃሴ ወር በመቀሌ ከተማ በተካሄደው የግንባሩ 10ኛ ጉባዔ፣ የአባላት ጥራት ጉዳይ አሳሳቢ ሆናል ካለ በሁዋላ በቅርቡ እርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ በግንባሩ ከፍተኛ አመራር ክትትል የሚደረግበት ይህ አፈጻጸም ከላይ አስከታች ድረስ ባሉ...

View Article

በአማራ ክልል በየጊዜው የሚካሄደው የመከላከያ ሰራዊት ምልመላ እንዳልተሳካ ተገለጸ፡፡

ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የገዢው መንግስት የውስጥ ችግሩን በሰለጠነ አካሄድ ከመፍታት ይልቅ በጦር ኃይሉ ቁጥርና የመሳሪያ ብዛት ለማስፈራራት የጀመረውን አካሄድ ከማጠናከር በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች እየሞከረ ያለው የሰራዊት ምልመላ እንዳልተሳካ የድርጅቱ የቀድሞ ታጋዮችና ተሰናባች...

View Article


በሰሜን ጎንደር ዞን የልዩ ሃይል አባላት ከህዝቡ ጋር እየተታኮሱ ነው

ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰሜን ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ በተለይ በማውራ የተጀመረው በህዝብ እና በክልሉ ልዩ ሃይል መካከል የተፈጠረው ግጭት ወደ ታጭ አርማጭሆ የተዛመተ ሲሆን፣ አርሶ አደሩ ከልዩ ሃይሎች ጋር ባደረጉት ተኩስ እስኩን በትንሹ ከ10 ያላነሱ የልዩ ሃይል አባላት...

View Article

በጂንካ በተካሄደው ቤት የማፈራረስ ዘመቻ በርካታ ዜጎች መጠለያ አልባ ሆኑ

ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን በጂንካ ከተማ አርኪሻ ቀበሌ ኬላ መንደር ነዋሪዎች ቤቶቻቸዉ በዶዘር እንዲፈርስ በመደረጉ ለጎዳና ተዳዳሪነት መዳረጋቸዉንና በእሪታና ለቅሶ መንገድ በመዝጋት ጥቅምት 25፣ 2008 ከሰዓት በኃላ በማሰማታቸዉ ልዩ ኃይልና ፖሊስ ለመበተን ሲሞክሩ ቦታ...

View Article


ለ6 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ከ150 ሚሊዮን ብር ባላነሰ ገንዘብ የግል መኖሪያ ቤት እየተሰራላቸው ነው

ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለከፍተኛ የኢህአዴግ ባለሥልጣናት መኖሪያ የሚሆን ለእያንዳንዳቸው 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ፣ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አካባቢ ከፍተኛና ምቹ ቦታ ተመርጦ እየተገነቡላቸው መሆኑን የፌዴራል መንግሥት ቢሮዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዋና ሥራ...

View Article

በኮንሶ ወረዳ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ውጥረቱ ቀጥሏል

ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል ሰገን ዞን የኮንሶ ወረዳ ሕዝብ በዞን ደረጃ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር መጠየቁን ተከትሎ የክልሉ መንግስት ልዩ ታጣቂ ኃይል ወደአካባቢው በማስገባት ነዋሪዎችን በማሰር፣ በመደብደብ እና በማስፈራራት ላይ ይገኛል። የዞኑ ባለስልጣናት ሕዝቡ ተሰብስቦ የዞን...

View Article

ድርቁ ባጠቃቸው አካባቢ የሚኖሩ አርሶአደሮች ከፍተኛ ግብር ተጣለባቸው፡፡

ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል ምስራቃዊ አካባቢዎች በዝናብ እጥረት ለረሃብ የተጋለጡ አርሶአደሮች በዚህ ችግር ላይ እያለን በአካባቢው አመራሮች ግብር እንድንከፍል በመገደዳችን ከፍተኛ ችግር ላይ ነን በማለት ተናገሩ፡፡ በድርቁ የተጎዱት አካባቢ የሚኖሩ የመንግስት ሠራተኞች በተለይ...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live