Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

በጋምቤላ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ሁለት ሰራተኞችን ገደሉ

ጥቅምት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኑዌር ዞን ዋና ከተማ ከሆነቸው ንያንግ 30 ኪሜ ራቅ ብሎ በሚገኘው የህንዱ ካራቱሪ ኩባንያ አጠገብ በሚገኘው አንዱራ የአነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዙሪያ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ሲፐርቪዥን ኢንተርፕራይዝ...

View Article


16 ዜጎቼ በኢትዮጵያውያን ታጣቂዎች ተገደሉብኝ ስትል ሱዳን አስታወቀች

ጥቅምት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ገዳሪፍ አቅራቢያ በተቀሰቀሰ ውጊያ 16 ሱዳናዊያን መገደላቸውን፣ 12 መቁሰላቸውን እንዲሁም 7ቱ ታግተው መወሰዳቸውንና የደረሱበት እንደማይታወቅ ከ300 በላይ የቁም ከብቶችም መዘረፉን የቀድሞው የአገሪቱ ጦር አዛዥና የአገር...

View Article


በደቡብ አፍሪካ ስደተኞች ላይ ያነጣጠረው ጥቃት ተፈጸመ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ አፍሪካ ውስጥ በሚኖሩ ስደተኞች ላይ ኢላማውን ያደረገው ባለፈው ዓመት ተፈፅሞ የነበረው ዘግናኝ ግድያና ዘረፋ በግርሃምስቶን ከተማ ውስጥ ማገርሸቱ ተገልጿል። የራሳቸውን አነስተኛ ሱቆች ከፍተው የሚተዳደሩና በተቀጣሪነት የሚሰሩ ስደተኛ...

View Article

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክርቤት አባል መመረጧ ተወገዘ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከሚፈጽሙት አገራት ውስጥ ጋዜጠኞችን በማሰር፣ ሰላማዊ የዴሞክራሲ ሽግግር እንዳይፈጠር ከሚያደርጉ በቀዳሚነት ተርታ የምትገኘው ኢትዮጵያን ጨምሮ ቡሩንዲ፣ቬንዚዌላ፣አረብ ኤምሬትስ፣ቶጎ፣ ታጃኪስታን ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር...

View Article

በኮንሶ በርካታ ወጣቶች ታሰሩ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከትናት ጀምሮ የአርበኞች ግንቦት7 አባሎች በሰገን ዞን ኮንሶ ወረዳ ውስጥ ገብተዋል በሚል የፖሊስ አባላት በከተማው የሚገኙ ወጣቶችን ሲያድኑ ከዋሉ በሁዋላ ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ወጣቶችን ይዘው አስረዋል። በአካባቢው ሰሞኑን በፖሊስ አባላት ላይ የተፈጸመ...

View Article


በሶማሊ ክልል ዜጎች በረሃብ መፈናቀላቸውን የአለም የምግብ ድርጅት አስታወቀ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአለም የምግብ ድርጅት በእንግሊዝኛው ( FAO) ተወካዮች በዚህ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝን አንድ የመጠለያ ካምፕ ከጎበኙ በሁዋላ ባወጡት መግለጫ፣ በአንዳንድ ወረዳዎች 95 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በረሃቡ ምክንያት አካባቢውን ለቆ ተሰዷል። እጅግ...

View Article

የድርቁ ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ

ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ መጽሄት ይዞት በወጣ ዘገባ፣ ከ80 እስከ 85 በመቶ የሚሆነውን የአገሪቱን የቆዳ ስፋት የሸፈነው የዝናብ መዛባት፣ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል ብሎአል። ሁኔታዎች እየባሱ ቢሄዱም ፣ በመንግስት በኩል የቀረበው የእርዳታ...

View Article

ለእስረኞች የተበረከተው ፍራሽ ለፖሊሶች ተሰጠ

ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በባህርዳር ማረሚያ ቤት ለሚገኙ እስረኞች ያበረከተውን ፍራሽ ማረሚያ ቤቱ ለፖሊሶች ማከፋፈሉን ምንጮች ገለጹ፡፡ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎቹ አዲስ ፍራሽ በመግዛቱ ያገለገሉትን ፍራሾች እስረኞች የፍራሽ ችግር እንዳለባቸው በማወቁ እንዳበረከተ...

View Article


በቴፒ ወታደሮች ሴቶችን አስገድደው ይደፍራሉ ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ነዋሪዎች እንዳሉት ሰላም እና መረጋጋት እናመጣለን በማለት የሰፈሩት ወታደሮች፣ ህዝቡን አለመረጋጋት ውስጥ እየከተቱት መሆኑን ይናገራሉ። በአካባቢው የሰፈሩት ወታደሮች ሴቶችን አስገድደው ይደፍራሉ የሚሉት ነዋሪዎች፣ ሴቶች ወደ ምንጭ...

View Article


በእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብር ወንጀል ተከሰው በፌደራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ የተለቀቁት የአንድነት ፓርቲ አመራሮች አቶ ሃብታሙ አያሌው እና አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የአመራር አባል አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ የአረና አባልና ጸሃፊ...

View Article

በባህርዳር የባጃጅ አሽከርካሪዎችን አድማ ለማስቆም መስተዳድሩ በሹፌሮች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው

ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው አርብ ጀምሮየስራ ማቆም አድማ ያደረጉት የባህርዳር የባጃጅ ሹፌሮች ስራ እንዲጀምሩ ለማድረግ የከተማው ሹማምንት እርምጃ እየወሰዱ ነው። ፖሊስ የቆመ ባጃጅ መኪኖችን ሲያገኝ ታርጋ ፈቶ ከመውሰድ ጀምሮ ሹፌሮችንም እያሰረ ይገኛል። የሹፌሮች አድማ መጠናከር...

View Article

አብዬ የሚገኙት የሱዳን ወታደሮች ተመድ በዶላር ካልፈላቸው የስራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስጠነቀቁ።

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-250 የሚሆኑት የሱዳን የተመድ የሰላም አስከባሪ አባላት፣ በአገሪቱ ያለው የዋጋ ንረት ህይወታቸውን ለመምራት ስላላስቻላቸው ፣ ተመድ በአገሪቱ ገንዘብ ከሚከፍላቸው በቀጥታ በዶላር እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል። በሱዳን የሰፈሩት የተመድ የሰራዊት አባላት አብዛኞቹ...

View Article

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከዛንቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተላኩ

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዛንቢያ መንግስት በሕገወጥ መንገድ ወደ አገሬ ገብተዋል በማለት ይዞ አስሮ ያቆያቸውን ስደተኞች ወደየአገራቸው መመለሱን ያስታወቀ ሲሆን ከእነዚህ ተመላሽ ስደተኞች ውስጥ ሰባቱ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውንና ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት በመሸጋገሪያነት በዛንቢያ...

View Article


በአርሲ በቆጂ ከተማ አንድ ባለሃብት የተቃዋሚ ዳጋፊ ናቸው በሚል ድርጅታቸው ተዘጋ

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የአካባቢው ወኪሎች እንደገለጹት ባለሀብቱ አቡ ታዬ የሚባለውን ሆቴላቸውን ጨምሮ 3 ሱፐር ማርኬቶች ( የገበያ ማእከሎች)፣ 6 የእቃ ማጠራቀሚያ መጋዚኖች፣ እና ሌሎች በርካታ ድርጅቶቻቸው ታሽገውባቸዋል። ባለሀብቱ ገዢውን ፓርቲ አይደግፉም በሚል ከዚህ...

View Article

በኢትዮጵያ ድርቁ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በፓስፊክ ውቅያኖስ መሞቅ ሳቢያ የሚከሰተው በኤሊኖ የአየር መዛባት ተከትሎ ከሰሃራ በታች ባሉት አገራት በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሕጻናት ከፍተኛ በሆነ የምግብ እጥረት ሰለባ እንደሆኑና የዕርዳታ ለጋሽ አገሮች እርዳታውን በአፋጣኝ...

View Article


በባህርዳር የተደረገውን የባጃጆች አድማ ተከትሎ ሹፈሮች እየታሰሩና የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ ነው

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢያችን ነዋሪዎችን በማነጋገር እንደገለጸው፣ በአድማው የተሳተፉትን ሹፌሮችን ወደ እስር ቤት የወሰዱ ሲሆን፣ ከፖሊስ የሚደርስባቸውን ጫና በመፍራት ስራ እንጀምራለን ያሉት ደግሞ 500 ብር ቅጣት ካልከፈሉ እንደማይጀምሩ ተነግሯቸዋል። ከፖሊስ የሚደርሰውን ወከባ...

View Article

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግርኳስ ቡድን በፌዴሬሽኑ ችግር ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድሩ ውጪ ሆኑ

ጥቅምት ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እንደ አውሮፓዊያን ዘመን አቆጣጠር በ2016 ዓ.ም በመጪው አመት ህዳር ወር ላይ በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ የእንስቶች የእግርኳስ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችለውን የእጣ ድልድል ላይ ለመሳተፍ የሚያስችለውን የተሳትፎ ማረጋገጫ ደብዳቤ...

View Article


በጅጅጋ የንግድ ቤቶች ተቃጠሉ

ጥቅምት ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ታይዋን በሚባለው አካባቢ ይሰሩ የነበሩ ነጋዴዎች፣ ሆን ተብሎ በተቀሰቀሰ እሳት ድርጅታቸው እስከ ሙሉ ንብረታቸው እንደወደመባቸው ለኢሳት ተናግረዋል። ድርጊቱ ከሌሊቱ 11 ሰአት ላይ የተፈጸመ ሲሆን፣ መንግስት በአካባቢው ለሚያሰራው መንገድ ድርጅቶችን በማቃጠል...

View Article

ብአዴን የተነሳበትን አቅጣጫ መሳቱ ተነገረ፡፡

ጥቅምት ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ብአዴን በአሁኑ ጊዜ የደረሰበት ደረጃ ሁሉንም ነገር በዘመድ አዝማድ የሚሰራበት የተሳሳተ አቅጣጫ የተከተለበት ሁኔታ ላይ መድረሱን ነባር ታጋዮች ተናገሩ፡፡ ከመጀመሪያዎቹ የትግል ዓመታት ጀምረው እስከ ድሉ ማግስት ድረስ ለድርጅታቸው ታማኝ በመሆን የአካልና...

View Article

የአቶ ፋንታሁን ልጅና አንድ የሰማያዊ የምክር ቤት አባል በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

ጥቅምት ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአንድነት መግባባትና መተባበር ሊቀመንበር የሆኑት የአቶ ፈንታሁን ብርሃኑ የ13 አመት ሴት ልጅ በአንድ ወጣት በስለት በአሰቃቂ ሁኔታ ስትገደል፣ ሌላው የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ አበራ ሃይለማርያምም በዚሁ ወጣት ተገድለዋል። አቶ ፋንታሁን ለኢሳት...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live