Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

ከፍተኛ ድብደባ የተፈጸመባት ወይዘሪት ወይንሸት ሞላ በድጋሜ ተቀጠረች

ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው አርብ የኢህአዴግ የጸጥታ ሃይሎች በሙስሊም ኢትዮጵያውያውያን ላይ ያደረሱትን ኢ ሰበአዊ እርምጃ ተከትሎ በአካባቢው ስትንቀሳቀስ ተገንታለች በሚል ሰበብ የተያዘቸው የሰማያዊፓርቲብሄራዊምክርቤትናየሴቶችጉዳይአባልወይዘሪትወይንሸትሞላለሐምሌ 24 ቀን 2006 ዓ.ም...

View Article


የጎንደር ህዝብ ከከፍተኛ አስተዳደራዊ ችግር አለብን ሲል በከተማው ለተገኙት አቶ ሃማርያም ደሳለኝ ተናገረ

ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የምረቃ ስነስርአት ላይ የተገኙት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ከከተማውና ከአካባቢው ህዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ህዝቡ በድፍረት ያሉበትን የመልካም አስተዳደርና ልማት ችግሮች ዘርዝሮ አቅርቧል። አንድ አስተያየት ሰጪ፣...

View Article


የፖሊስ ሃላፊዎች ጥያቄዎችን አነሱ

ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ስር በየደረጃው የሚገኙ የፖሊስ ሃላፊዎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ በሰንዳፋ እና በኮልፌ ፖሊስ ማሰልጠኛዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ስልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን፣ የሰልጠና ተሳታፊዎች የሚያነሱዋቸውን  ጥያቄዎችን አሰልጣኞች መመለስ...

View Article

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ዙሪያ የሰጠው መልስ የእንግሊዝ የፓርላማ አባላትን አስገረመ

ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ እና የጋራ ብልጽግና መስሪያ ቤት ዋና ጸሃፊ የሆኑት ማርክ ሲሞንድ  የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ከእንግሊዝ መንግስት የኮንሱላር ምክር የሚያገኙበት ሁኔታ እንዲመቻች የሚጠይቅ ደብዳቤ ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ...

View Article

በእስራኤልና በሃማስ መካከል ሰላም ለማውረድ ጥረት እየተደረገ ነው

ሐምሌ ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት እስራኤል በሃመስ  የሚወነጨፉ ሮኬቶችን ለማውደምና መሬት ለመሬት የተሰሩ መተላለፊያዎችን ለመዝጋት በሚል ምክንያት ጦሯን ወደ ጋዛ መላኩዋን ተከትሎ፣ ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ እየደረሰ ነው። እስካሁን ድረስ ከ800 በላይ ፍልስጤማውያን የተገደሉ...

View Article


የቋራ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደርና በማህበራዊ አገልግሎት እየተሰቃዩ መሆኑን ገለጹ

ሐምሌ ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎች የብአዴን ከፍተኛ ሹሞች ለመጪው ምርጫ ይረዳቸው ዘንድ በተለያዩ የአማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች የህዝብ ተወካዮችን እየዞሩ በማነጋገር ላይ ሲሆኑ፣ የህዝቡ ተወካዮች ግን ችግሮቹን ሳይፈራ እያቀረበ ነው። አንድ...

View Article

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደብረዘይት አየር ሃይል ግቢ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው

ሐምሌ ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከሰኔ 18 ቀን 2006 ዓም ጀምሮ ደብረዘይት በሚገኘው የአየር ሃይል ግቢ ውስጥ በአንድ አነስተኛ ክፍል ውስጥ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ኢሳት የተለያዩ ምንጮችን...

View Article

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ተማጸኑ

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አካባቢውን ጎብኝተው የተመለሱት የተመድ ዋና ጸሃፊ ባንኪ ሙን በጋዛ ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ መከሰቱን ጠቅሰዋል፡፡ ሁለቱም ተፋላሚ ሃይሎች ጦርነቱን እንዲያቆሙ በሰብአዊነት ስም እጠይቃለሁ በማለት ዋጻ ጸሃፊው ተናግረዋል። የኢድ አል ፈጥርን በአል ምክንያት በማድረግ...

View Article


ወጣቶች “በጸረ ሰላም ሃይሎች”ላይ እርምጃ እንዲወስዱብአዴን ጠየቀ

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት በከተሞች የሚገኙ አውራጅና ጫኝ፤ሊስትሮ፤ሱቅ በደረቴ፤ተጽእኖ ፈጣሪ ወጣቶችን፤ በተለያዩ አደረጃጀቶች የታቀፉ ወጣቶችን እና በአደረጃጀት ያልታቀፉ ሌሎች ወጣቶችን  በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀው ሰነድ ፣  “የጥፋት...

View Article


መንግስት በአቶ አንዳርጋቸው ዙሪያ የተለመደውን የተቀነባበረ ፊልም ለህዝብ አቀረበ

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የፖሊስ ፕሮግራም አቶ አንዳርጋቸውን በድጋሜ በማቅረብ፣ አቶ አንዳርጋቸው ከባድ ሚስጢር እንዳወጡ አድርጎ ማቅረቡ ብዙዎችን አስገርሟል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አቶ አንዳርጋቸው በረሃ በነበረበት ወቅት ለአመታት ሲተኛበት የነበረውን ሰሌን ምንጣፍና...

View Article

የኢድ አልፈጥር በዓል በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበሮዋለ።

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-1 ሺህ 435ኛው የኢድ አልፈጥር በመላው የእስልምና ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በአዲስ አበባ ስታዲየም የነበረው ክብረበአል በሰላም የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ድምጻችን ይሰማ ምንም አይነት ተቃውሞ እንዳይካሄድ ባዘዘው መሰረት፣ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ተቃውሞ ሳይካሄድ...

View Article

የመለስ ፋውንዴሽን የገንዘብ ስብሰባ ህዝቡ እንዳይቆጣ በሚል ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ተደረገ

ሐምሌ ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመለስ ዜናዊን ፋውንዴሽን እንሰራለን በሚል ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችና አርሶአደሮች በነፍስ ወከፍ ከ50 ጀምሮ እንዲያዋጡ መገደዳቸው በቅርቡ ከተደረገው የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ የህዝቡን ቁጣ ሊያባብሰው ይችላል ተብሎ በመሰጋቱ ፣ የገንዘብ መሰብሰቡ ሂደት ለጊዜው...

View Article

የብሪታንያ መንግስት  የኢትዮጵያን ጉዳይ አስፈጻሚ አስጠርቶ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ  ጉዳይ በጽህፈት ቤቱ አነጋገረ።

ሐምሌ ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የጸጥታ ሃይሎች ከተያዙ በሁዋላ ሰቆቃ እየተፈጸመባቸው ያለፉት 44 ቀናትን በደብረዘይት አየር ሃይል እስር ቤት ውስጥ ካሳለፉ በሁዋላ የብሪታንያ መንግስት  የኢትዮጵያን ጉዳይ አስፈጻሚ አስጠርቶ በጽህፈት ቤቱ...

View Article


አፍሪካ እየተመነደገች ነው ሲሉ ፕ/ት አቦማ ተናገሩ

ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ40 በላይ አፍሪካ መሪዎችን በአንድ ጊዜ ጋብዘው በማነጋገር ላይ ያሉት የአሜሪካው መሪ ፕ/ት ባራክ ኦባማ አፍሪካ እያደገችና ጠንካራ አህጉር እየሆነች መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም እንደነበረው ሳይሆን አፍሪካ በአለም ላይ ተጽእኖ ፈጣሪ መሆን መጀመሩዋን ፕሬዚዳንቱ...

View Article

የሞያሌ ህዝብ አሁንም በውሃ ችግር እየተሰቃየ ነው

ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ በከተማው የታየው ከፍተኛ የውሃ እጥረት በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ ደርጃ ላይ መድረሱን ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ የከተማው ነዋሪ ውሃ በቦቴ ጭነው አንድ ጀሪካን ውሃ በ10 ብር እየሸጡ ሲሆን፣ አብዛኛው ነዋሪ ደግሞ ወንዝ ውሃ በመጠቀም ችግሩን ለማለፍ...

View Article


የአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ታሰሩ

ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዞኑ ፖሊሶች ትናንት ከሌሊቱ 10 ሰአት ላይ ወደ ሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አመራሮች መኖሪያ ቤት በመሄድ ፍተሻ ካደረጉ በሁዋላ ፣ አመራሮችን ወስደው አስረዋቸዋል። የፍርድ ቤት ማዘዣ ይዘናል በማለት ፍተሻ ያካሄዱት ፖሊሶች በአንደኛው ቤት ውስጥ ሁለት ፍሬ ጥይቶችን...

View Article

የደቡብ ሱዳን አማጽያን በአዲስ አበባ ሊካሄድ በነበረው ድርድር ላይ ሳይገኙ ቀሩ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አማጽያኑ በአዲስ አበባው ጉባኤ ላይ ለመገኘት ለምን እንዳልፈቀዱ ግልጽ አይደለም። ይህ አቋማቸው ያአበሳጫቸው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ የአማጽያኑ መሪ ሪክ ማቻርን ተጠያቂ አድርገዋል። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ደግሞ ሁለቱም ሃይሎች ወደ ሰላም ስምምነቱ...

View Article


ክስ የተመሰረተባቸው መጽሄቶች ከእንግዲህ ላይታተሙ ይችላሉ ተባለ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-”ሕገመንግሥቱንናሕገመንግሥታዊሥርዓቱንበኃይልለመናድናሕዝቡበመንግሥትላይ አመኔታእንዲያጣአድርገዋል በሚልመከሰሳቸውንበመንግሥትመገናኛብዙሃንባለፈውማክሰኞእለትየሰሙትአምስትመጽሔቶችእናአንድጋዜጣ ከእንግዲህሊታተሙእንደማይችሉከወዲሁምልክቶችበመታየትላይናቸው።...

View Article

መኢአድና አንድነት ህዝቡ ለትግል እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመላውኢትዮጵያአንድነትድርጅት (መኢአድ) እናከአንድነትለዲሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በጋራ ባወጡት መግለጫ  “በህውሓት/ኢህአዴግአባላትየሚመራውየኢትዮጵያምርጫቦርድበሰላማዊትግሉላይከፍተኛ መሰናክሎችንበመፍጠርከዚህቀደምየተደረጉምርጫዎች...

View Article

ወጣቱ ፖለቲከኛና ጸሃፊ አብርሃ ደስታ እስር ቤት ውስጥ እንደተደበደበ ለፍርድ ቤት ተናገረ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመቀሌ በሚጽፋው ጽሁፎችና በሚሰጣቸው አስተያየቶች የበርካታ ወጣቶችን ቀልብ የሳበው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር አብርሃ ደስታ፣ በአሸባሪነት ተከሶ መእከላዊ እስር ቤት ከገባ በሁዋላ ፖሊስ ፍድር ቤት  ያቀረበው ሲሆን፣ አብርሃ በፖሊሶች መደብደቡን፣ እርሱ ያልጻፋቸውን...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live