Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

ዞን 9 እየተባሉ የሚጠሩ ጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

ሰኔ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በፌስ ቡክ ላይ የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍ በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ ደጋፊ ያገኙት ዞን 9 እየተባሉ የሚጠሩ ወጣት ጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም፣ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ወደ ማእከላዊ ተመልሰዋል። እጆቻቸውን በካቴናዎች የታሰሩት ወጣት...

View Article


ፈንጅ አምካኝ ወታደሮች በብሄራችን የተነሳ አድሎ ተፈጽሞብናል ሲሉ ተናገሩ

ሰኔ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዩ ኤርትራ  ጦርነት ወቅት ፈንጅ ያመክኑ የነበሩ  ወታደሮች እስከዛሬ ለከፈልነው መስዋትነት ከ3 እስከ 7 ሺ ብር ብቻ እየተሰጠ፣ ብሄራችን እየተመረጠ ከመከላከያ እንድንሰናበት ተደርገናል ብለዋል። ሰሞኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት  ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር...

View Article


በ10 እስር ቤቶች የተከሰተው ኩፍኝ 9 ሰዎችን ገደለ

ሰኔ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቁጥራቸው ከ4000 በላይ በሚገመት ታራሚዎች ላይ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ በአማራና በኦሮምያ ክልሎች 9 እስረኞች መሞታቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። “መንግሰት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ በቂ የማረሚያቤት ሰራተኛ የለኝም ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ፤ የህክምና አገልግሎት...

View Article

በሃረር ከፍተኛ የውሃ እና የምግብ ዘይት ችግር ተከሰተ

ሰኔ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወኪላችን ከስፍራው እንደዘገበው በከተማዋ በተለይም ቀበሌ 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18 እና 19 እንዲሁም በሸንኮራ፣ ጀጎልና ቀለዳምባ አካባቢዎች ከፍተኛ የውሃ እጥረት በመከሰቱ ህዝቡ የጀኔሪካን ውሃ በውድ ዋጋ ለመግዛት ተገዷል። የክልሉ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከአንድ...

View Article

ባግዳድ በሱኒ ታጣቂዎች እጅ ልትወድቅ መቃረቡን ተከትሎ አሜሪካ የኢምባሲ ሰራተኞችን እያስወጣች ነው።

ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባልታሰበ ቅጽበት የተለያዩ የሰሜን ኢራቅ ከተሞችን እየተቆጣጠሩ የመጡት የሱኒ ኢስላሚክ ታጣቂዎች ፣ ዋና ከተማዋን ባግዳድን ለመያዝ በቅርብ እርቀት እየተፋለሙ ሲሆን፣ አሜሪካ የኢምባሲ ሰራተኞቹዋን ለማሸሽ ሽፋን የሚሰጡ ከ250 በላይ የጦር ሰራዊቷን መላኩዋ ታውቋል።...

View Article


በኬንያ በርካታ ሴቶች ታፍነው ተወሰዱ።

ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አልሸባብ እንደፈጸመው በተጠቀሰው ጥቃት 48 ሰዎች በተገደሉ ማግስት፣ ሌሎች ተጨማሪ 12 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ከ12 ያላነሱ ሴቶችም በታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ምፔኬቲኒ እየተባለ በሚጠራው የወደብ ከተማ ላይ የደረሰውን ተከታታይ ጥቃት አልሸባብ...

View Article

የጋዝጊብላ ነዋሪዎች ኢህአዴግ ክዶናል ሲሉ ተናገሩ።

ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ከትግራይ ህዝብ በመቀጠል ኢህአዴግ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ከፍተኛ የህይወት መስዋትነት የከፈለው የሰቆጣና አካባቢዋ ነዋሪዎች ቢሆኑም፣ ኢህአዴግ አዲስ አበባ ከገባ ጀምሮ እንደረሳቸው ገልጸዋል። ከሶቆጣ 48 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘዋ ጋዝጊብላ ወረዳ...

View Article

ከቁጫ የአገር ሽማግሌዎች በድጋሜ ለአቤቱታ ሊሄዱ ነው።

ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቁጫ ወረዳ በቅርቡ ከተነሳው የመልካም አስተዳደር ፣ የማንነትና የፍትህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ፍትህ አጥተው ያለፉትን ስምንት ወራት በእስር ቤት ካሳለፉ ትመካከል የ14 የቤተሰብ አባላት አስተዳዳሪ የሆኑት የ39 ዓመቱ አቶ ሻልሼሸዋ ከሞቱና የሌሎችም እስረኞች...

View Article


የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉት ዜጎች ለክስ የሚያበቃ በደል አልደረሰባቸውም አለ።

ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች በተወካዮቻቸው አማካኝነት የመሰረቱት ክስ በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃ ብሄር ምድብ በዋለው ችሎት የታየ ሲሆን ፣ በቀረበው ክስ ላይ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርና የቤንሻንጉል ክልል መንግስት መልስ ሰጥተዋል። ከሳሾች...

View Article


በኬንያ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ በርካታ ሰዎች ታሰሩ

ሰኔ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ እንደዘገበው በላሙ የወደብ ዳርቻ ሰሞኑን የተፈጸመው ጥቃት የ60 ሰዎችን ህይወት አጥፍቷል። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጥቃቱን የፈጸመው አልሸባብ አለመሆኑን ገልጸው ነበር። ጥቃቱ በአልሸባብ እንደተፈጸመ ተደርጎ መረጃውን ያሰራጨውን ሰው መያዙም ተገልጿል። ግድያው ከጎሳ...

View Article

የአዳዲሶቹ የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታ መጓተቱትን መረጃዎች አመለከቱ

ሰኔ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶችና የነባር የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራዎች አፈጻጸም እጅግ ደካማ መሆኑን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ጠቁሟል። ለዚህደካማአፈጻጸምሚኒስቴሩበዋንኛነት...

View Article

የሞያሌ ነዋሪዎች የደህንነት ክትትሉ እንዳስመረራቸው ገለጹው

ሰኔ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-2 የአልሸባብ አባላት ናቸው የተባሉ የሶማሊ ተወላጆች መያዛቸውን መንግስት ካስታወቀ በሁዋላ፣ በኢትዮጵያዋ የድንበር ከተማ ሞያሌ ከፍተኛ ጥበቃ እየተካሄ መሆኑንና በዚህም የተነሳ መንግስት በህዝቡ ላይ የሚያደርገው ክትትል እንዳስመረራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት...

View Article

በኦሮምያ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከታሰሩት መካከል አንዳንዶች ሲፈቱ ሌሎች ደግሞ ፍርድ አጥተው እየተሰቃዩ ነው

ሰኔ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮምያ ተነስቶ የነበረውን ተቃውሞ ተንተርሶ ከተያዙት በሺ ከሚቆጠሩ ወጣቶች መካከል የተወሰኑት ከእስር ሲለቀቁ፣ አብዛኞቹ አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ። የክልሉ ወኪላችን እንደሚለው በወለጋ፣  በአንቦና አጎራባች ወረዳዎች የታሰሩ...

View Article


ቻርለስ ቴለር ወደ አፍሪካ ሄደው የእስር ጊዜያቸውን እንዲፈጽሙ ጠየቁ

ሰኔ ፲(አስር)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የላይቤሪያ መሪ ቻርለስ ቴለር በሴራሊዮን እኤአ ከ1991-2002 በነበረው የእርስ በርስ ጦርነት እጃቸው አለበት በሚል በሄግ ኔዘርላንድስ በተቋቋመው ልዩ ፍርድ ቤት  የ50 አመት እስር ተፈርዶባቸዋል። የእስር ጊዜያቸውን በእንግሊዝ የሚያሳልፉት ቴለር፣ 15...

View Article

የዋስትና መብት የተነፈጉ  ነጋዴዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ሰኔ ፲(አስር)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሃረር በቅርቡ ከተነሳው ቃጠሎ ጋር በተያያዘ በእስር ላይ ከሚገኙት ከ20 በላይ ነጋዴዎችና ሰራተኞች መካከል ፍርድ ቤት የቀረቡት 3ቱ ተከሳሾች እንደገና ሌላ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። የ25  አመቱ  ቢኒያም ጌታቸው፣ የ28 አመቱ ሲሳይ አሊ አህመድ እና የ16 አመቱ  ዙቤር...

View Article


ለመለስ ፋውንዴሽን ማሰሪያ እየተባለ በግዴታ የሚዋጣው ገንዘብ ፋውንዴሽኑን ለመስራት ከሚፈልገው በእጅጉ እንደሚልቅ ታወቀ

ሰኔ ፲(አስር)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን በሚል በአገሪቱ ያሉ ወረዳዎች እያንዳንዳቸው በአማካኝ ከ17 እስከ 25 ሚሊዮን ብር ከህዝብ እንዲሰበስቡ ቢታዘዙም የሚዋጣው ገንዘብ ፋውንዴሽኑን ለመስራት ከሚፈለገው 300 ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮች ትርፉ ገንዘብ የት እንደሚገባ...

View Article

በእነማይ ወረዳ የመኢአድ አባላት እየተዋከቡ ነው።

ሰኔ ፲(አስር)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምስራቅጎጃም ዞን  በነማይወረዳደንጎሊማቀበሌ የሚኖሩት አቶሞሳአዳነቅዳሜሰኔ 7 ቀን በኢህአዴግ ታጣቂዎች ከተገደሉ በሁዋላ ሌሎችም አባሎች እየተዋከቡ መሆኑን የወረዳው የመኢአድ ተወካይ መቶ አለቃ ደመላሽ ጌትነት ተናግረዋል። ግለሰቡ ገበያ ውሎ ሲመለስ አዲሱ ጫኔ እና ብርሃኑ...

View Article


በኢትዮጵያ 34 ድርጅቶች ጤፍ ወደ ውጭ በመላክ ላይ ናቸው

ሰኔ ፲፩(አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመንግስት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የመንግስቱን የእርሻ ሰብል ድርጅት ጨምሮ 34 የንግድ ድርጅቶች ጤፍ ወደ ውጭ አገር በመላክ ላይ ናቸው። መንግስት በአገሪቱ የጤፍ ምርት እጥረት ማጋጠሙን ተከትሎ ጤፍ ወደ ውጭ እንዳይወጣ አግዶ የነበረ ሲሆን እገዳውን ከ...

View Article

ሌ/ጄኔራል ዮሃንስ የጁባ የሰላም አስከባ ሃይል አዛዥ ሆኑ

ሰኔ ፲፩(አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ሃይል በአብየ አዛዥ የሆኑት ሌ/ጄ/ዮሃንስ ገብረመስቀል በደቡብ ሱዳን የሚመሰረተውን የሽግግር መንግስት ሂደት እንዲመሩ ተሹመዋል። ከ100 ያላነሱ ወታደሮች ደቡብ ሱዳን የገቡ ሲሆን፣ አዛዡም ጁባ መግባታቸው ታውቓል።...

View Article

አዲሱ የጉምሩክ ረቂቅ አዋጅ ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በፍርቤቶች ሊወሰን የሚገባ ጉዳዮችን እንዲወስን...

ሰኔ ፲፩(አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ረቂቅ አዋጁ ሰሞኑን ለፓርላማው የቀረበ ሲሆን በዚሁ አዋጅ በዋና ዳይሬክተሩ ውሳኔ ብቻ ክስ የማይመሰረትባቸው ድንጋጌዎች ማካተቱ በፓርላማ አባላቱ ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ረቂቅአዋጁ “ለሕዝብጥቅምሲባል በዋና ዳይሬክተሩ ውሳኔ ክስ የማይመሰረትባቸው አዲስ ሁኔታዎች...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live