በሚቀጥለው የበጀት አመት የ21 ቢሊዮን ብር ጉድለት እንደሚኖር ተገለጸ
ሰኔ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 30/2006 በሚጠናቀቀውየዘንድሮውበጀትዓመትከተያዘው 155 ነጥብ 9 ቢሊየንብር ውስጥ 16 ነጥብ 6 ቢሊየንብርየበጀትጉድለትየነበረሲሆን፣ በ2007 የበጀት ጉድለቱ አድጎ 21 ነጥብ 2 ቢሊየን ብርእንደሚደርስ ታውቋል። ከ2007 አጠቃላይበጀትማለትም 178 ቢሊየን 565...
View Articleበአዳማ በርካታ የንግድ ማስታወቂያዎች የአጻጻፍ መመሪያ አልተከተሉም በሚል ተሰረዙ
ሰኔ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮምያ ክልል መስተዳድር የክልሉን የማስታወቂያ አጻጻፍ መመሪያ አልተከተሉም ያላቸውን የበርካታ ድርጅቶች ማስታወቂያዎች መሰረዙ ታውቋል። የንግድ ማስታወቂያቸውን በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ የጻፉ የንግድ ድርጅቶች ማስታወቂያቸውን እንዲለውጡና በኦሮምኛ እንዲጽፉ ሲታዘዙ ፣...
View Articleበዲላ በግብር የተማረሩ ነጋዴዎች ስራ አቆሙ
ሰኔ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በበግምብ ገበያ አዳራሽ ውስጥ በጨርቃጨርቅ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ከ100 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎች ስራ ያቆሙት ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ ግብር እንድንከፍል ተጠይቀናል በሚል ምክንያት ነው። ነጋዴዎቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከደረጃ ሐ ወደ ደረጃ ለ እንዲሸጋገሩ እንዲሁም...
View Articleበሃረር በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች መቃብር መገኘቱን ተከትሎ ግጭት ተነሳ
ሰኔ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቀበሌ 19 ልዩ ስሙ ሃመሬሳ ወይም መድፈኛ ጀርባ በሚባለው አካባቢ ሰኔ 2 ቀን 2006 ዓም በቁፋሮ ላይ የነበረ አንድ የግሪደር ሹፌር የተከማቹ አስከሬኖችን አግኝቷል። የ2ቱ አስከሬን ምንም አይነት የመበስበስ ምልክት አለማሳየቱን የገለጸው ወኪላችን፣ ግለሰቦቹ በቅርቡ...
View Articleሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች በ2 ወራት ውስጥ የሽግግር መንግስት ለመመስረት ተስማሙ
ሰኔ ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ሰልቫኪር እና የተቃዋሚው መሪ ሪክ ማቻር ቀደም ብሎ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት በማክበር በ60 ቀናት ውስጥ የሽግግር መንግስት ይመሰርታሉ። ተፋላሚ ሃይሎች ስምምነቱን የማይፈርሙ ከሆነ የኢጋድ አባል አገራት ማእቀብ እንደሚጥሉ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ገልጸዋል።
View Articleኦርኪድ 42 ሚሊዮን ብር እንዲከፍል ተወሰነበት
ሰኔ ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የወ/ሮ አዜብ መስፍን የእህት ልጅ የሆኑት የወ/ሮ አኪኮ ስዩም ንብረት የሆነው ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ 42 ሚሊዮን ብር ወይም 1 ሚሊዮን 700 ሺዩሮ ለ አቶ ዮናስ ካሳሁን እንዲከፍል ፍርድ ቤት መወሰኑን ሪፖርተር ዘግቧል። የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔውን ያስተላለፈው...
View Articleፖሊስ በሲኤም ሲ የቤት ለቤት ፍተሻ አካሄደ
ሰኔ ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው ፖሊስ በእያንዳንዱ ነዋሪ ቤት እየገባ መታወቂያ የጠየቀ ሲሆን የውጭ አገር ዜጎች ደግሞ ፓስፖርት፣ ወደ አዲስ አበባ የገቡበት ቀን ፣ የቀጣሪ ድርጅታቸውን ስምና አድራሻ፣ መታወቂያና ሌሎችንም ጥያቄዎች ተጠይቀዋል። ተመሳሳይ ፍተሻዎች...
View Articleየባህር ዳር ባጃጅ አሽከርካሪዎች አድማ መተው አረፈዱ
ሰኔ ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 4 ቀን 2006 ዓም ከንጋት ጀምረው አድማ መተው ያረፈዱት የባህር ዳር ከተማ ባጃጅ አሺከርካሪዎች ፤ መንግስት ለጥያቂያችን ምላሺ እስካልሰጠ ድርስ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ከሶስት ሺህ በላይ ባጃጆች የሚርመሰመሱባት ባህርዳር ከጎዳናዋ የተሰወሩባት...
View Articleፖሊሶች በቡራዩ በተነሳው ተቃውሞ ተሳትፈዋል በተባሉት ላይ ሊመሰክሩ ነው
ሰኔ ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በቡራዩ ተነስቶ የነበረውን ተቃውሞ መርተዋል የተባሉ 7 ወጣቶች ሰኔ 3 ቀን 2006 ዓም ፍርድ ቤት በቀረበቡበት ወቅት 5 ፖሊሶች እና አንድ የኢህአዴግ ባለስልጣን በእስረኞች ላይ ለመመስከር መቅረባቸው ታውቋል። በመዝገብ ቁጥር 48...
View Articleወንጀል ፈጽማችሁዋል ተብለው ለ3 ዓመታት የታሰሩ ወጣቶች ወንጀል ሰሪው ሲያዝ ተፈቱ
ሰኔ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ቄራ አካባቢ የሚኖሩ አለማየሁ ተክሌ፣ ታደሰ አበራ እና ተካልኝ ወልደማርያም በ2003 ዓም ሰኔ አካባቢ ቤት አቃጠላችሁ ተብለው ለ 1 አመት ያክል ከታሰሩ በሁዋላ፣ ድርጊቱን የፈጸመው ሰው ተይዞ ጥፋት መስራቱን ቢያምንም፣ ፖሊስ “አንዴ ተፈርዷል” በሚል...
View Articleኢህአዴግ ምርጫውን አስታኮ ቤቶችን ለያከፋፍል ነው
ሰኔ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ መራሹ መንግሥት በቀጣይ ዓመት የሚጠናቀቀው የእድገትን የትራንስፎርሜሽን እቅድ በአብዛኛው ዘርፎች ባያሳካም የመጪውን ዓመት ምርጫ ተከትሎ በጊዜያዊነት የሕዝቡን ድጋፍ የሚያስገኙለትን ሥራዎች ለማከናውን አቅዶ መንቀሳቀስ መጀመሩን የውስጥ ምንጮች ገልጸዋል...
View Articleከቅማንት ብሄረሰብ ጋር በተያያዘ የታሰሩት አሁንም አልተፈቱም
ሰኔ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን ከቅማንት ብሄረሰብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰሩት 47 ሰዎች በፍትህ እጦት በእስር እየተንገላቱ መሆናቸውን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ሰዎች ለኢሳት ገልጸዋል ፡፡ ባለፈው ወር የቅማንት ብሄረሰብ የማንነት ጥያቄን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ...
View Articleከቁጫ ጋር በተያያዘ በአርባምንጭ የታሰሩ ከ300 ያላነሱ ሰዎች ፍትህ አጥተው እየተሰቃዩ ነው
ሰኔ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቁጫ ወረዳ በቅርቡ ከተነሳው የመልካም አስተዳደር፣ የማንነትና የፍትህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ፍትህ አጥተው ያለፉትን ስምንት ወራት በእስር ቤት ካሳለፉት መካከል አንደኛው ህይወታቸው አልፎአል። የ14 የቤተሰብ አባላት አስተዳዳሪ የሆኑት የ39 ዓመቱ አቶ ሻልሼ...
View Articleየዲላ ነጋዴዎች የስራ ማቆም አድማቸውን ቀጥለዋል
ሰኔ ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዲላ የሚገኙ ነጋዴዎች ከግብር እና ከመልካም አስተዳደር ችግር ጋር በተያያዘ ላለፉት 3 ቀናት የጀመሩትን ተቃውሞ እንደቀጠሉ ሲሆን፣ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የተሰማሩትም አድማውን እንዲቀላቀሉ ውሳኔ መተላለፉን ነጋዴዎች ገልጸዋል። የከተማው ከንቲባ አቶ ዮሴፍ ጉሙ...
View Articleበኢራቅ የሱኒ ሙስሊም ተከታዮች የተለያዩ ከተሞችን ያዙ
ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አክራሪ የሚባሉት ታጣቂዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢራቅን ሁለተኛ ከተማ መቆጣጠራቸውን አለማቀፍ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ታጣቂዎቹ ባግዳድን ለመያዝ እንቅስቃሴ ለመጀመር በሚሞክሩበት ሰአት አሜሪካ መንግስት ለኑር አልማለቂ መንግስት ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ...
View Articleየቅድመ ውህደት ስምምነቱ የቅንጅትን ህዝባዊ መንፈስ ይመልሳል ሲል አንድነት አስታወቀ
ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ” ውህደታችንን በማጠናከር የቅንጅትን ህዝባዊ መንፈስ ዳግም እንመልሳለን በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ሁለቱ ፓርቲዎች “ከጥልቅ ውይይት በኋላ ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታ የሚፈልገውን በመገንዘብ፤ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ የሚችል የተባበረ የፖለቲካ ሃይል ለመፍጠርና...
View Articleአስገዳጁ የፋይናንስ አዋጅጸደቀ
ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የታክስንገቢን የማሳደግ ዓላማ በመያዝ በመንግሥትና በግል ድርጅቶች በየዓመቱ ወጥ የሆነ የፋይናንስ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የሚያስገድደውን ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው አጽድቆታል፡፡ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ በመባል የሚታወቀው ይህው አዋጅ ዓላማው የደርጅቶችን...
View Articleየኢህአዴግን የልማት ስኬት እንዲመሰክሩ የተጠሩ ሰዎች ያልተጠበቁ ችግሮችን አነሱ
ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው ምርጫ ለአሸናፊነት ያበቃኛል በማለት ኢህአዴግ በተለያዩ አካባቢዎች የተመረጡ ሰዎች በአምስት አመታት ውስጥ ስለተሰሩ ስራዎች እንዲመሰክሩ በማድረግ ላይ ቢሆንም፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ያልተጠበቁ አስተያየቶችን እያስተናገደ ነው። በደብረብርሃን ሰሞኑን ተካሂዶ...
View Articleበጎደሬ ወረዳ አካባቢ በምትገኘው ጻኑ ግጭት ተቀሰቀሰ
ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጎደሬ ወረዳ አካባቢ በምትገኘው ጻኑ ሃሙስ ሰኔ 5 ፣ 2006 ዓም የተነሳው ግጭት ለበርካታ ዜጎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የወረዳው ባለስልጣናት ከክልሉ ውጭ የሚኖሩ የሌሎች አካባቢ ተወላጆችን አካካቢውን ለቀው እንዲወጡ...
View Articleበኬንያዋ የወደብ ከተማ በርካታ ሰዎች ተገደሉ
ሰኔ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አልሸባብ እንደፈጸመው በተገመተው በዚህ ጥቃት 48 ሰዎች ተገድለዋል። የቱሪስት መዳረሻ በሆነቸው በላሙ ደሴት በደረሰው ጥቃት ሆቴሎችና መኪኖችም ተቃጥለዋል። ፖሊሶች ከታጣቂዎች ጋር ተኩስ መክፈታቸውን ተከትሎ ታጠቂዎች ወደ ጫካ ገብተው ማምለጣቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት...
View Article