የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ስልጣን ለቀቁ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ ምከር ቤቱ እንዳሰናበታቸው የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። አቶ አለማየሁ መታመማቸው ከተዘገበ የቆየ ቢሆንም እስካሁን ከስልጣን...
View Articleየጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ አደጋ እንደደረሰበት ተዘገበ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ ዮሃንስ ገ/እግዚያብሄር ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በመኪና እንደገጩትና “ገና እንገድልሃለን” የሚል ዛቻ እንደሰነዘሩበት ለፍኖተ ነፃነት መናገሩን ጋዜጣው ዘግቧል። “ጋዜጠኛው ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጋር...
View Articleየረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራ የአውሮፕላን ጠለፋ የአለም መነጋገሪያ በመሆን ቀጥሎአል
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 702 የሆነውን አውሮፕላን በመጥለፍ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራ እስካሁን ድረስ የጠለፋውን መንስኤና ምክንያት በግልጽ የመናገር እድል ባለማግኘቱ የአለም የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ...
View Articleከአርብ ሃገራት የተመለሱ ኢትዩጵያውያን ለዘርፈ ብዙ ችግር መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዕምሮ ቸግር ፤ ዘገምተኝነት ፤ ሱስ ፤ ራስን መጣል ፤ የስነ ልቦና ችግር ፤ድብርት ፤ ከሰው መገለል፤ተስፋ መቁረጥ ፤ እራስን ማጥፋት ፤ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች፤ አሰገድዶ መደፈር ችግር የጣላባቸው ጠባሳ በህይወታቸው ላይ ከባድ ተጽኖ ሁኖ...
View Article77ኛው የኢትዮጵያ ሰማእታት ቀን ተከብሮ ዋለ
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያውያን በጣሊያን ወራሪ ሃይል በግፍ የተጨፈጨፉበት ቀን በመላው አለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተዘከረ ነው። በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰምአታት ሃውልት ጀግኖች አባት አርበኞች በተገኙበት በአሉ ተከብሯል። የካቲት 12፣ 1929 ዓም አብርሃ...
View Articleበጠለፋው ዙሪያ ልዩ ጥንቅር
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የካፒቴን ሃይለመድህን አበራ የጠለፋ ምክንያት በአየር መንገዱ ውስጥ የሚታየውን የአስተዳደር መበላሸት ለአለም ለማሳየት ነው ይችላል የሚለው ምክንያት አሳማኝ ነው ሲሉ አንድ የቀድሞው የድርጅቱ ሰራተኛ ገለጹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ስራ...
View Articleበደቡብ ሱዳን ያለው አለመረጋጋት እንደ ቀጠለ ነው።
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማጺው መሪ ሪክ ማቻር እና በ ፕሬዚዳንት ሳል ቫኬር ያለው ልዮነት እየስፋ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: ከትላንት በስትያ በነዳጅ የበለጸገችው የአፐር ናይል ስቴት ዋና ከተማ ማላካል ከባድ ጦርነት ተካሂዷል። ወደ ማላካል...
View Articleበሱዳን በጎረምሶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች ተባለ
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋርድያን እንደዘገበው የ18 አመቷ ወጣትና ነፍሰጡሩዋ ኢትዮጵያዊት በዝሙት ተግባር በመከሰሷ በድንጋይ ተወግራ ልትገደል እንደምትችል የምስራቅ አፍሪካ የሴቶች ስትራቴጂክ ኔትወርክ ወይም ሲሃ የተባለውን ድርጅት በመጥቀስ ዘግቧል። የ9 ወር ነፍሰ ጡሩዋ ወጣት...
View Articleየፌደራል ፖሊስ አባላት በአያያዛቸው ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ።
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አባላቱ ቅሬታቸውን የሰነዘሩት በ2ኛው የመከላከያ ሰራዊት በአል ላይ ነው። በቀን አንድ ዳቦ እና ሁለት ጭልፋ ወጥ ለእራትም በተመሳሳይ ሁኔታ የሚቀርብላቸው የመከላከያ ስራዊት አባላት፣ የቀን የምግብ ፍጆታ በጀታቸው ከህግ ታራሚዎች ያነሰ ነው። ወታደሮቹ...
View Articleረዳት ፓይለት ሃይለ-መድህን አበራ ብቃት ያለው አብራሪ ነው ተባለ
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያን አየር መንገድ ንብረት የሆነውን ቦይንግ 767 አውሮፕላን በመጥለፍ ጄኔቫ ያሳረፈው ሃይለመድህን አበራ፣ ከጸባዩ በተጨማሪ ብቃት ያለው አብራሪ መሆኑን ግለሰቡን የሚያውቁ ሰዎች ለኢሳት ተናግረዋል። ከስልጠና ጀምሮ የሚያውቁት ጓደኞቹ እንደተናገሩት...
View Articleየብአዴን ድንጋጤና የእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አለምነው መኮንን በአማራ ህዝብ ላይ የሰነዘሩትን ዘለፋ ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞ ለማብረድ የብአዴን የወጣቶች ሊግ ለአባለቱ የስልጠና እና የግምግማ ስራ በባህር ዳር ፤ ደሴ እና...
View Articleአልሸባብ በሱማሌው ፕሬዚዳንት ግቢ ውስጥ ጥቃት ፈጸመ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጥቃቱ የሶማሊ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች ሲገደሉ ፕሬዚዳንቱና ጠ/ሚንስትሩ መትረፋቸው ታውቋል። አልሸባብ በፕሬዚዳንቱ ግቢ ውስጥ ወታደሮቹ እንደሚገኙ ቢገልጽም የሶማሊያ መንግስት ግን ሁሉም የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገድለዋል...
View Articleበሱዳን ጎረምሶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በአንድ ወር ተቀጣች።
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች በማለት የእንግሊዙ ዘ ጋርድያንና ኢንዲፕንደት የተባሉት ጋዜጦች ቢዘግቡም፣ የሱዳን ፍርድ ቤት ወጣቱዋን በአንድ ወር ብቻ ቀጥቷታል። ይሁን እንጅ ነፍሰጡር በመሆኗ ከእስር ነጻ ሆና ወደ አገሩዋ እንድትመለስ እና 4 ሺ የሱዳን...
View Articleየአዲስአበባ አስተዳደር ጋዜጠኞች ለአባይ ግድብ ገንዘብ እንዲያዋጡ የቀረበላቸውን ጥያቄ ሳይቀበሉት ቀሩ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞችና ሠራተኞች ለአባይ ግድብ ቦንድ ግዥ በድጋሚ እንዲያዋጡ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ የአስተዳደሩ ሹማምንትና ካድሬዎች ከሁለት ዓመት በፊት ሠራተኛውን ካወያዩ በኃላ በራሳቸው...
View Articleመኢአድና አንድነት በጋራ የጠሩት የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄ ነው ሲሉ አስተባባሪዎች ገለጹ
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሰልፉ አስተባባሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የመኢአድ ሰሜን ቀጠና አደራጅና የተቃውሞ ሰልፉ ግብረሃይል ለኢሳት እንደገለጹት የተቃውሞ ሰልፉን ለመከልከል መንግስት የተለያዩ መንገዶችን ቢጠቀምም፣ አስፈላጊውን መስዋትነት በመክፍል ቅስቀሳቸውን እያደረጉ ነው።...
View Articleበኒውዚላንድ የኢሳትን የኔነው ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈዉ ቅዳሜ የካቲት 15፣ 2006 ዓም በ ኒዉዚላንድ አገር በኦክላንድ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረዉ የኢሳት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በሂደቱ በርካታ ችግሮች ተጋርጠውበት የነበረ ቢሆንም፣ ለአገራቸዉ ነፃ መዉጣትና ኢሳትን አሁን...
View Articleአቶ ካሃሰ ወ/ማርያም የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት የካቲት 11 ቀን 2006 ዓ.ም በከንቲባ ድሪባ ኩማ ፊርማ ተጽፎ በወጣው ደብዳቤ አቶ ካሓሰ ወ/ማርያም ከየካቲት 5 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ለመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር...
View Articleየኦሮሚያ ክልል ከስልጣን የለቀቁትን ፕሬዚዳንቱን ለማሳከም ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣቱ ታወቀ
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ያለፉትን ሶስት የሥልጣን አመታት በህክምና ያሳለፉትና ከሳምንት በፊት በገዛ ፈቃዳቸው ከሃላፊነታቸው የተሰናበቱት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳን ለማሳከም ክልሉ ከአንድ ሚሊየን አሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ ማድረጉ ተሰማ፡፡ በጰጉሜ ወር 2002...
View Article“የባህርዳር ህዝብ አንግቦ የተነሳው በአገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የለውጥ ጥያቄ ነው”ሲሉ ነዋሪዎች ገለጹ
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ28 አመቱ ሙላት የመሸንቲ ነዋሪ ነው፤ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ የተገኘሁት በአገዛዙ ተማርሬ ነው ይላል። ለምን ተማረርክ በማለት ዘጋቢያችን ላቀረበችለት ጥያቄ፣ “ምን የማያስመርር ነገር አለ፣ ሁሉም ነገር እየተበላሸ እንጅ እየተሻሻለ ሲሄድ አታይም፣ ይህም...
View Articleመንግስት ኢማሞችን በመሾም በኩል ጣልቃ መግባቱን የሚያሳይ መረጃ ይፋ ተደረገ
የካቲት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በማህበራዊ ድረገጾች የተለቀቀው ይህ መረጃ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ አበባ ምድብ ወንጀል ችሎት የቀረበ ነው። ወንጀል ዝርዝር በሚለው ክፍል ውስጥ ” 2ኛ ተከሳሽ መንግስት በሾመው ኢማም ቦታ ላይ በመቆም፣ ሳይፈቀድለት የነሱን ተከታዮች...
View Article