Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

አልሸባብ በሱማሌው ፕሬዚዳንት ግቢ ውስጥ ጥቃት ፈጸመ

$
0
0

የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጥቃቱ የሶማሊ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች ሲገደሉ ፕሬዚዳንቱና ጠ/ሚንስትሩ መትረፋቸው ታውቋል።

አልሸባብ በፕሬዚዳንቱ ግቢ ውስጥ ወታደሮቹ እንደሚገኙ ቢገልጽም የሶማሊያ መንግስት ግን ሁሉም የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገድለዋል ብሎአል።

አልሸባብ ከሞቃዲሾ ለቆ ቢወጣም በከተማዋ ውስት የሚፈጽመውን ጥቃት አላቆመም።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles