Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

ብርሃንና ሰላም የጋዜጦችን ይዘት ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ፊርማ አሳታሚዎች እንዲፈርሙ አስገደደ

$
0
0

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከተመሰረተ 92ኛ ዓመቱን የደፈነው የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የጋዜጦችን ይዘት ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የስምምነት ውል አሳታሚዎች እንዲፈርሙለት አስገዳጅ ሰርኩላር አሰራጭቷል፡

ማተሚያቤቱበማሽንእርጅናምክንያትጋዜጦችንበቀናቸውማተምየማይችልበትደረጃላይየሚገኝሲሆንበዚህምምክንያትጋዜጦችከመውጫቀናቸውከአንድእስከሶስትቀናትዘግይተውበመውጣትላይመሆናቸውንለጉዳዩቅርበትያላቸውወገኖችይገልጻሉ፡፡በዚህምምክንያትአቅምእያዳበሩየመጡጋዜጦችሳይቀርለኪሳራእየተዳረጉየመጡበትሁኔታእየተፈጠረሲሆንአቅምየሌላቸውከገበያለመውጣትእየተገደዱነው፡፡

ማተሚያቤቱባለፈውዓመትየህትመትሥራንበተመለከተየጋራየስምምነትውልይኑረንበሚልያሰራጨውረቂቅገዳቢሕግየጋዜጦችንይዘትአስቀድሞእንዲቆጣጠርዕድልየሚሰጠውናየማይስማማውንጋዜጦችአላትምምለማለትየሚያስችለውበመሆኑበአሳታሚዎችበኩልበተነሳተቃውሞሳይፈረምመቆየቱየሚታወስነው፡፡

በአሁኑወቅትይህንኑ ተቃውሞየገጠመውንውልአሳታሚዎችእንዲፈርሙለት፣ይህካልሆነጋዜጦችንማተምእንደሚያቆምበመግለጽሰሞኑንያሰራጨውደብዳቤበቅርቡበተመሰረተውየአሳታሚዎችማህበርበኩልተቃውሞገጥሞታል፡፡

አሳታሚዎቹከዚህይልቅ ማተሚያቤቱየመንግስትጋዜጦችንካተመበሃላበማሽንተበላሽቶአልስምየግልጋዜጦችበቀናቸውእንዳይወጡየሚያደርገውሃላፊነትየጎደለውአድሎአዊ  አሰራርለማረምናአዳዲስማሽኖችንለማስገባትቅድሚያሰጥቶእንዲሠራበመጠየቅላይናቸው፡፡በሁለቱወገኖችበኩልያለውአለመግባባትይህዜናእስከተጠናቀረበትቀንድረስእልባትአላገኘም፡፡

90 ሚሊዮን ህዝብ በሚኖሩባት ኢትዮጵያጋዜጦችን በተሻለ ሁኔታ ለማተም የሚያስችል ብቸኛው ማተሚያ ቤት ብርሃንና ሰላም ነው።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles