Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በሶማሊያ ፑትላንድ ራስ ገዝ አስተዳደር ውስጥ 82 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

$
0
0

ሰኔ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊያ ፑትላንድ ራስ ገዝ ዋና ከተማ ጋሮው በከባድ መኪና ድንበር አቋርጠው ሲጓዙ የነበሩትን ሰማንያ ሁለት ሕገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና የተሽከርካሪውን ሹፌር አብሮ መያዙን የፑትላንድ ፀጥታ ሹም ኃላፊ ተናግረዋል።
በቅርብ ዓመታት ውስጥ ከአስር ሽህ በላይ አፍሪካዊያን ስደተኞች ሕይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው አስተማማኝ ባልሆኑ ጀልባዎች በመሳፈር ባሕር አቋርጠው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ሰላምዋ እርቋት በጦርነት ምስቅልቅል ውስጥ ወደ አለችው የመን የሚገቡ ሲሆን፣ ፑትላንድ የቀይ ባሕር የባሕር ዳርቻ ላይ መገኘቷ ሕገወጥ ስደተኞች ወደ ገልፍ አገራት ለመሸጋገሪያነት ይጠቀሙበታል ሲል ሆርስድ ሚዲያ ዘግቧል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles