Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት በተቀናጀ የከተማ ፕላን ላይ የመስተዳድሩን ሰራተኞች ሊያሰለጥን ነው

$
0
0

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከላከው ቅጽ ለመረዳት እንደሚቻለው ፓርቲው በአዲስ አበባና ኦሮምያ የተቀናጀ የከተማ እቅድ ዙሪያ በመንግስት ሰራተኛው ውስጥ ያለውን የአመለካከት ክፍተት ለመሙላት ስልጠና ይዘጋጃል።

ፓርቲው የተለያዩ ቅጾችን ለሰራተኛው በመበተን ሰራተኛው እስካሁን ስለነበሩት ክንውኖችና ድክመቶች አስተያየቱን እንዲጽፍ ተጠይቋል። እጅግ አወዛጋቢ ሆኖ ተቃውሞ ያስነሳውንና በርካታ ሰዎች የሞቱበትን የአዲስ አበባ አዲስ ካርታ ለማስፈጸም መስተዳድሩ እንቅስቃሴ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል።

የኦሮምያ ክልል መሬቶችን ወደ አዲስ አበባ  መስተዳድር ማስገባቱ ለበርካታ አርሶደሮች መፈናቀል ምክንያት ይሆናል በማለት ተቃውሞ ያስነሱ በኦሮምያ ክልል የሚገኙ ተማሪዎች መገደላቸውና መታሰራቸው ይታወቃል። መስተዳድሩ በአቋሙ በመጽናት ውሳኔውን ለማስተግበር እንቅስቃሴ መጀመሩ  ሌላ ዙር ተቃውሞ ሊያስነሳ እንደሚችል ምንጮች ጠቅሰዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles


ምነው “ከኑግ የተገኘህ ስሊጥ አብረህ ተወቀጥ” አደረጉት? –ዓለም ባልከው


Michael Melaku - Enateye እናትዬ (Amharic)


Health: ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?


በ4ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መሳተፍ ለምትፈልጉ


ለቡዙ ትዳር መፍረስ እና መቃወስ ምክንያት የሆነው ከጋብቻ በፊት ሳናስተውል የምንገባባቸው አደገኛ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው::


2009 ዓ.ም. የፋሲካ በዓል ዋዜማ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ ቅዱስነታቸው ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ በድምቀት ተከበረ።


Health: ወንዶች ለእኔ ሣሙና የሆኑበት ምስጢር የ40 ቀን ዕድሌ በመሆኑ ይሆን?


ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ በፍቅር ለይኩን


የአዲስ አበባ ጉዶች: በማሳጅ ስም የወሲብ ገበያ ደርቷል * ኢትዮጵያ የወሲብ ቱሪዝም ‹ማግኔት› በሚል በውጭ ሚድያዎች...


በኢትዮጵያ ሙዚቃ እንደነገሠ 50 ዓመት የደፈነው አሊቢራ