Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

ግንቦት7 በጣሊያን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የተሳካ ስብሰባ ማካሄዱን ገለጸ

$
0
0

ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ድርጀቱ እሁድ እለት በሮም ባካሄደው ስበሰባ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ድርጅቱን ወክለው ከተገኙት ከአቶ አበበ ቦጋለ ጋር ውይይት አድርገዋል።

የፖለቲካ ድርጅቶች በጣሊያን ስብሰባ ሲያደርጉ ባይታይም፣ ግንቦት7 ያካሄደው ስብሰባ ግን የተሳካ እንደነበር ያዘጋጅ ኮሚቴው ሰብሳቢ ሮዛ ተስፋየ ለኢሳት ተናግራለች።

በውይይቱ ላይ የተገኙት አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ግንቦት7 ከኤርትራ ጋር ስላለው ግንኙነት ጥያቄዎችን ያነሱ እንደነበር አዘጋጆቹ ተናግረዋል።

በጣሊያን የተካሄደው ስብሰባ ድርጅቱ በመላው አለም እየዞረ ከሚያካሂደው ስብሰባ አንዱ አካል ነው።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles