Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በኢትዮጵያ ፖሊዮ አሁንም ህዝቡን እያጠቃ ነው ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ

$
0
0

ጥቅምት ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ በፈረንጆች አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2013 በነበረው ጊዜ ከፖሊዮ ነጻ አገር ተብላ የተወደሰች ቢሆንም፣ ካለፉት 2 አመታት ጀምሮ በሽታው እንደገና መታየቱን ዩኒሴፍ አስታውቋል።

ባለፈው አመት 10 የፖሊዮ ተጠቂዎች መታየታቸውን የገለጸው ዩኒሴፍ፣ የበሽታው እንደገና መከሰት ለአገሪቱ ፣ ለቤተሰቦችና ለህጻናቱ እጅግ አደገኛ ክስተት ነው ብሎአል።

ኢትዮጵያ በሽታውን ለመከላከል ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሰጣት ዩኒሴፍ አክሎ ገልጿል። በሽታው በ በኬንያና በሶማሊያ መታየቱንም የድርጅቱ ሪፖርት ያመለክታል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles