በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና የአየር ሃይል የበረራ አስተማሪዎች ታሰሩ
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን ከፍተኛ የደህንነት ሃላፊዎች ያስተላለፉትን ድንገተኛ ትእዛዝ ተከትሎ በፌደራል ፖሊስ አባላት የእጅ ስልኮችና የኢሜል አካውንቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ፣ የተቃዋሚ መሪ ፎቶዎችን፣ አገራዊ ሙዚቃዎችንና ማንኛውም ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎች ከኢንተርኔት...
View Articleየኢትዮጵያ አርሶደሮች ከሱዳን ፖሊሶች ጋር ተጋጩ
ሚያዝያ ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መረጃዎች እንደሚያመለክትቱት ከዚህ ቀደም በኢህአዴግ መንግስት ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው የኢትዮጵያ መሬት ላይ ሲያርሱ የነበሩ አርሶአደሮች በሱዳን ታጣቂዎች ተኩስ የተከፈተባቸው ሲሆን፣ አርሶደሮችም ራሳቸውን በማደራጀት የአጸፋ እርምጃ መውሰዳቸው ታውቋል። በሁለቱ...
View Articleበኢትዮጵያ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በምግብ እርዳታ ይኖራሉ ተባለ
ሚያዝያ ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው በአሁኑ ወቅት በገጠር ያሉ 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ቤተሰቦች ያለባቸውን የምግብ እጥረት ችግር ለመቅረፍ በሴፍቲኔት እንዲታቀፉ የተደረገ ሲሆን ፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ነጥበ 9 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተላልፎ፣ ከዚህ ውስጥ...
View Articleደቡብ አፍሪካውያን ጥላችን በመቃወም ታላቅሰልፍ አደረጉ
ሚያዝያ ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ አፍሪካ የውጪ ሀገር ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ያስቆጣቸው በርካታ ደቡብ አፍሪካውያን ደርጊቱን ለማውገዝ በደርባን ታላቅ ሰልፍ ማድረጋቸውን የአገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ደቡብ አፍሪካውያን እና የውጭ አገር ዜጎች...
View Articleየኢህአዴግ አባል የሆኑ መምህራን ተሸለሙ
ሚያዝያ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዛሬ ሚያዝያ 9/2007 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀን በሚከበረው ‹‹የመምህራን ቀን›› የኢህአዴግ አባል የሆኑ መምህራን ብቻ መሸለማቸውን ነገረ ኢትዮጵያ በዝግጅቱላይ የነበሩ መምህራንን ዋቢ አድርጎ ዘገበ፡፡ በተማሪዎች ዘንድ ብቃት የላቸውም ተብለው ቅሬታ የሚነሳባቸው...
View Article“ኢትዮጵያውያን የሀገራችንና የራሳችን ክብር እና ደህንነት ማስጠበቅ ካለብን መጀመሪያ ሀገራችን ላይ የሚገኘውን ስርዓት...
ሚያዝያ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው ፦«ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!»በሚል ርእስ በየመንና በደቡብ አፍሪካ በሚገኚ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት አስመልክቶ ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ ፣የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው...
View Articleየአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር በደቡብ አፍሪካ በውጪ ሀገር ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት በ አስቸኳይ እንዲቆም አሣሰቡ።
ሚያዝያ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ዶክተርን ኮሳዛና ድላሚኒ የተፈጸመው ጥቃት በፍጹም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በመጥቀስ፤ በጥቃቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ሀዘናቸውን ገልጸዋል። “ምንም ዓይነት ችግር ቢጋረጥብንም፣ ሟቾቹ የሀገሬው ሰው ይሁኑ አልያም የውጪ ሀገር ዜጋ፤ በህዝብ...
View Articleዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን ምርጫ ሂደት በማበረታታት ስህተት መሥራቷን ፍሪደም ሀውስ ገለጸ።
ሚያዝያ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፍሪደም ሀውስ ይህን ያለው-በዩናይትድ ስቴትስ ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ ወንዲ ሸርማን ስለ ኢትዮጵያ ምርጫ አስመልክተው ለተናገሩት ንግግር በሰጠው ምላሽ ነው። ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሀገር እንደኾነች የጠቀሱት ወንዲ ሸርማን ሀገሪቱ...
View Articleበአዲስ አበባ አንድ ኢትዮጵያዊ ራሱን አቃ ጠለ
ሚያዝያ ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ሚያዚያ 12 ፣ 2007ዓም ኡራኤል አካባቢ አንድ ኢትዮጵያዊ ቤንዚን በራሱ ላይ አርከፍክፎ የተወሰነ የሰውነት ክፍሉ ከተቃጠለ በሁዋላ በህዝብና በፖሊስ እርዳታ ሊተርፍ ችሎአል። የአይን እማኞች ግለሰቡ ሙሉ ልብስ የለበሰ እና ጥሩ የሰውነት ቁመና ያለው...
View Articleአይ ኤስ በ30 ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በመላው አለም እየተወገዘ ነው
ሚያዝያ ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያውያን ሳምንቱን በሀዘን ተውጠው አሳልፈዋል። በየመን የተጀመረው የኢትዮጵያውያን የድረሱልኝ ጩኸት በደቡብ አፍሪካ እና በሊቢያ ተሰምቷል። 30 ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ በአይ ኤስ ወታደሮች የተገደሉበት ዜና መላውን አለም እያነጋገረ ነው።...
View Articleአይ ኦ ኤም በሚዲትራኒያን ባህር ላይ በሰጠመችው ጀልባ ውስጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንዳሉበት ገለጸ
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ የአለማቀፍ የስደተኞች ኮምሽነር ቃል አቀባይን ጠቅሶ እንደዘገበው ሰሞኑን በሜዲትራኒያን ባህር በሰጠመችው ጀልባ ከነበሩ ከ800 በላይ የተለያዩ አገር ዜጎች መካከል 350 ኤርትራውያን ናቸው ተብሎ እንደሚገመት ገልጾ፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ፣ ሶሪያ፣...
View Articleድምጻችን ይስማ አይ. ሲ. ሲ ተብሎ የሚጠራው ቡድን በኢትዮጰያውያን ክርስቲያኖች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ አጥብቆ...
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድምጻችን ይሰማ፦”ኢ–ሰብአዊነትንና ሽብርን ደግመን እናውግዝ! ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንታደግ!”በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም አፍሪካውያን ዜጎች ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ በመጥቀስ፤...
View Articleየአዲስ አበባ ህዝብ ተቃውሞውን በአደባባይ አሰማ
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሊቢያ በአሸባሪዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉት ወጣቶች ኢያሱ ይኩኖአምላክና ባልቻ በለጠ ቤተሰቦች ሀዘናቸውን ለመግለጽ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በማምራት ላይ የነበሩ ወጣቶች ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኖአቸው ተቃውሞአቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በሺ የሚቆጠሩ...
View Articleሰሞኑን በሚዲትራኒያን ባህር ከሰጠሙ አፍሪካውያን ውስጥ አስከሬናቸው የተገኘው የ24 ሰዎች የቀብር ስነስርአት ተካሄደ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማንነታቸው ያልታወቁት ሟቾች አስከሬን ማልታ ውስጥ በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል። የኢትዮጵያ፣ የሶማሊ፣ የኤርትራና ሌሎችም አፍሪካውያን በቀብር ስነስርአቱ ላይ ተገኝተው ሀዘናቸውን ገልጸዋል። የሟቾቹ ዜግነት በውል ባይታወቅም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
View Articleየአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚካደውን ምርጫ አስመልከቶ የተለያዩ አስተያዮችን ሲቀበል ዋለ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህብረቱ የተለያዩ የፖለቲካ እና ሲቪክ ማህበራት መሪዎችን በመጋበዝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከ4 ሰአት በላይ ውይይት አድርጓል። የአውሮፓ ህብረት የእንግሊዝ ተወካይ፣ ወ/ሮ ጁሊ ዋርድ፣ በህብረቱ የፖርቱጋል ተወካይ ወ/ሮ አና ጎሜዝ፣ የስዊድኖቹ፣ ሶራያ...
View Articleበአዲስ አበባ የተካሄደውን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታሰሩ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሊቢያ በረሃና በደቡብ አፍሪካ በ አሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉትን ኢትዮጵያዊያንን ለማሰብ ረቡዕ ሚያዚያ 15 ቀን 2007 ዓም መንግስት የጠራው ሰልፍ ወደ ሕዝባዊ ተቃውሞ በመለወጡ በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በፖሊሶች ተደብድበው ሆስፒታል ከገቡ...
View Articleየኢህአዴግን የምርጫ ምልክት ቀደዋል የተባሉ ግለሰብ በአንድ አመት እስር ተቀጡ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጎንደር ከተማ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ ቀናው ክንዴ የተባሉ የከተማው ነዋሪ ሚያዚያ 6/2007 ዓም ከጧቱ ሁለት ሰአት ላይ የብአዴን ኢህአዴግን የምርጫ ምልክት ቀደዋል የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። ግለሰቡ የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ...
View Articleሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በኢትዮጵያ መንግስት ስም 20 ሚሊዮን ዶላር ለክሊንተን ፋውንዴሽን መስጠታቸው ተጋለጠ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፒተር ስዋይዘር የተባሉ ጸሃፊ በቅርቡ በሚያሳትሙት መጽሃፍ ላይ ሼክ አላሙዲን ለክሊንተን ፋውንዴሽን 20 ሚሊዮን ዶላር እኤአ በ2006 መስጠታቸውን አጋልጠዋል። የሼክ አላሙዲን ድርጅት ለክሊንተን ፋውንዴሽን በጻፈው ደብዳቤ፣ እርዳታው የተሰጠው በኢትዮጵያ...
View Articleመሰቦ ስሚንቶ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ማቅረቡን ማቋረጡ ተሰማ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የህወሃት የልማት ድርጅት ፣ ኢፈርት ንብረት የሆነው መሶቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሶስት አመተት ያለተቀናቃኝ በከፍተኛ ዋጋ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ሲያቀርብ ከቆየ በሁዋላ ፣ ስራውን አቋርጧል። የአባይ ግድብ ግንባታ የኢኮኖሚ አዋጭነት ጥናት በአዲስ አበባ...
View Articleበስደት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸሙትን አሰቃቂ ድርጊቶች የሚያወግዙ ሰልፎችንና የሻማ ማብራት ስነስርአቶች ተካሄዱ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባሳለፍነው ሳምንት በሊቢያ፣ በደቡብ አፍሪካና በየመን በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ግፍ የሚቃወሙ ሰልፎች፣ የሻማ ማብራት ስነስርአቶችና ጸሎቶች በአውሮፓ፣ በአሜሪካና በእስያና በአውስትራሊያ ተካሂዷል። በለንደን ሰኞ ሚያዚያ 19 ቀን 2007...
View Article