Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

የአረና ትግራይ አመራሮችና ደጋፊዎች በህወሃት ካድሬዎች ሲዋከቡ መሰንበታቸውን የድርጅቱ አመራሮች ገለጹ

መጋቢት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓም ፓርቲው በምስራቃዊ ዞን አጽቢ ወንበርታ ወረዳ የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በከፍተኛ የደህንነት አፈና ውስጥ ሆኖ መካሄዱን የፓርቲው የስራ አስፈጻሚና የህዝብ ግንኑነት አባል የሆነው አቶ አብረሃ ደስታ ገልጿል። ህዝቡ ከፍተኛ አቀባበል...

View Article


አንድነት ፓርቲ በደሴ የተሰካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረገ

መጋቢት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሚሊዮኖች ድምጽ በሚል የተጀመረው ሁለተኛ ዙር የአንድነት ፓርቲ እንቅስቃሴ እሁድ መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓም በደሴ ከተማ የተካሄደ ሲሆን፣ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች በሰልፉ ላይ ተገኝተዋል። የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ...

View Article


በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ንብረቶቻቸው ተዘረፉ

መጋቢት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኖርዝ ዌስት ውስጥ ቡልም ኦፍ በምትባል ከተማ ውስጥ የሚገኙ ከ100 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሱቆች ተዘርፈው ተቃጥለዋል። የከተማው ነዋሪዎች ከመሰረታዊ ልማት ጋር በተያያዘ ያስነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ ረብሻ መፈጠሩንና ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና ፓኪስታናውያን...

View Article

የምእራብ ጎጃም ነዋሪዎች በመብራት እጦት መማረራቸውን ገለጹ

መጋቢት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን በፍኖተ ሰላም እና አጎራባች ወረዳዎች ማለትም በቡሬ ፤ በጃቢ ጠናን ፤ ፈረስ ቤት ፤ ይልማና ዴንሳ፣ ፤ሜጫ ፣ አቸፈር እና ቋሪት የሚኖሩ ነዋሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ በጃቢ አዳራሽ ከመልካም አስተዳደር ችግሮች ጋር በተያያዘ ከክልሉ መስተዳደር ጋር በተደረገ...

View Article

አቶ ሃይለማርያም ወ/ሮ አስቴር ማሞን ሾሙ

መጋቢት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ ዛሬ ፓርላማ በድንገት ተገኝተው የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበርና የጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩትን ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠ/ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር እንዲሆኑ ያቀረቡትን ሹመት...

View Article


የመረጃና ደህንነት አገልግሎት አወዛጋቢ አዋጅ ሥራ ላይ ዋለ

መጋቢት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ዓመት መጨረሻ በአዲስ መልክ በአዋጅ የተቋቋመውና ዜጎች መረጃ እንዲሰጡ የሚያስገደድደው ብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት አዲሱን አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ በ1987 ዓ.ም የደህንነት የኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለስልጣን በሚል...

View Article

ዩክሬን መንግስት ለሩሲያ ደጋፊዎች ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ሚያዚያ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶስቱ የምስራቅ ዩክሬን ግዛቶች የተነሳው አመጽ እንደቀጠ ሲሆን የዩክሬን መንግስት አመጹ ካልቆመ በ48 ሰአታት ውስጥ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል፡ ሉሃንስ፣ ዶኔትስክ እና ካርኪቭ በተባሉት የዩክሬን ግዛቶች የሚኖሩ አብዛኞቹ ሩሲያውያን ፣ ከሩሲያ ጋር መቀላቀልን...

View Article

ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ለመሪዎቻቸው አጋርነታቸውን በተቃውሞ ሊገልጹ ነው

ሚያዚያ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀረባባቸውን ክስ በፍርድ ቤት እየተከራከሩ የሚገኙት  የሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በፍርድ ሂደቱ ላይ ያቀረቡት መከራከሪያና ያሳዩት ጥንካሬ  የመላውን ሙስሊም ማህበረሰብ ቀልብ በሳበበት በዚህ ወቅት፣ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለመሪዎቹ ያለውን ድጋፍ...

View Article


በሶማሊ ክልል የኮካ ኮላ ምርት እንዳይገባ ታገደ

ሚያዚያ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የክልሉ የኢሳት ምንጭ እንደገለጸው ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ የኮካ ኮላ ምርት ወደ ክልሉ እንዳይገባ በመታገዱ ነዋሪው ህዝብ ከሶማሊላንድ እየታሸገ በኮንትሮባንድ የሚገባውን ኮካ ኮላ ለመጠቀም ተገዷል። ኢትዮጵያ በሚገኘው በኮካ ኮላ ድርጅትና በክልሉ መንግስት መካከል...

View Article


መንግስት የመንግስት ተሽከርካሪዎች በኮድ 4 ሰሌዳ ቁጥር ብቻ እንዲጠቀሙ መመሪያ አወጣ።

ሚያዚያ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት መመሪያውን ያወጣው በግለሰብ ታርጋዎች በመጠቀም የሚፈጸሙ ወንጀሎች መበራከታቸውን በተመለከተ ዘገባው በኢሳት ከቀረበ በሁዋላ ሲሆን፣ ታዛቢዎች ግን አዲሱ መመሪያ ይስሙላ ነው ይላሉ። ኢሳት የምንጮቹን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል የመመሪያውን ቅጅ ይፋ ባያደርግም...

View Article

በየረር ባሬ ከተፈጠረው ግጭት ጋር በተያያዘ መምህራን ታሰሩ

ሚያዚያ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊ ክልል ነዋሪ የሆኑ የየረር ጎሳ አባላት ከአስተዳደር ጋር በተያያዘ ያነሱዋቸውን ጥያቄዎች ተከትሎ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 16 የጎሳው አባላት መታሰራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከወራት በፊት በክልሉ መስተዳድር ትእዛዝ ልዩ ሚሊሺያ...

View Article

የሱዳኑ መሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ ፈቀዱ

ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንቱ ትናንት ባካሄዱት ፕሬዚዳንታዊ አዋጅ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስራቸውን በነጻነት እንዲሰሩና እንዲሰበሰቡ እንዲሁም የመንግስትን ሚዲያ እኩል እንዲጠቀሙ ፈቅደዋል። ውሳኔው በአገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ውይይት ለማድረግ አዲስ ጅማሮ ነው ተብሎለታል። ፕሬዚዳንት በሽር...

View Article

180 የሚሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ደርጅቶች የአለም ባንክ አገራትን ከቢዝነስ አንጻር ማወዳደሩን እንዲያቆም ጠየቁ

ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኦክላንድ ኢንስቲትዩት ባወጣው ዘገባ ደሃ አገሮች “ቢዝነስ” ለመስራት ምቹ ናቸው ተብለው ደረጃ ውስጥ እንዲገቡ በማሰብ መሬታቸውን ለሃብታም አገራት ነጋዴዎች እያስረከቡ ነው። አገሮች በአሜሪካ ባለስልጣናት አይን እየተገመገሙ ” ለቢስነዝ ስራ ምቹ ናቸው አይደሉም”...

View Article


የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ቀዳሚ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሆነ

ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ በ2005 በጀት ዓመት ከኤክስፖርት ካገኘችው ገቢ ይበልጥ በውጪ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊን በሐዋላ መልክ ያገኘችው ገቢ እንደሚበልጥ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ የጹሑፍ መረጃ አመልክቷል። መረጃው እንደሚያሳየው በ2005 በጀት...

View Article

የፌደራል ፖሊስ በቦዴዎች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ አንድ የፖለቲካ ድርጅት አስታወቀ

ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ምክትል ሊቀመንበርና የዞኑ ሰብሳቢ አቶ አለማየሁ መኮንን ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ በቦዴዎችና በኮንሶች መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ የፌደራል ልዩ ሃይል በወሰደው እርምጃ ወደ 29 የሚጠጉ ሰዎች...

View Article


ሩሲያ በዩክሬን ላይ በምትወስደው የነዳጅ ማቋረጥ እርምጃ የአውሮፓ አገሮች ችግር ላይ እንደሚወድቁ አሳሰቡ

ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ፑቲን ማስጠንቀቂያውን የሰጡት ዩክሬን ያልከፈለችውን ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ እዳ ባለመክፈሉዋ ነው።የሩሲያ ታላቁ ነዳጅ ማከፋፈያ ድርጅት ጋዝ ፕሮም ዩክሬን በአስቸኳይ እዳዋን የማትከፍል ከሆነ የነዳጅ አቅርቦቷ ይቋረጥባታል። የዩክሬን የነዳጅ አቅርቦት...

View Article

በባህርዳር ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከተማው አስተዳደር የቤት አፍራሽ ግብረሃይል በቀበሌ 13 በህገወጥ መንገድ ተሰርተዋል ያላቸውን ቤቶች ለማፍረስ በተንቀሳቀሰበት  ወቅት ከነዋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት 2 ሰዎች በፌደራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሌሎች ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።...

View Article


ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ ለሚገኙ መሪዎቻቸው ድግፋቸውን ገለጹ

ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ ” ፍትህ ተነፍገንም ትግላችን አይቆምም” የሚል መፈክር በማንገብ  በመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የደረሰውን የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲሁም ፍትሃዊነት የማይታይበትን የፍርድ ሂደት አውግዘዋል። እጅግ በርካታ ህዝብ የተገኘበት  ተቃውሞ...

View Article

የአገውና የጃን አሞራ አካባቢ አርሶ አደሮች በረሃብ ምክንያት ወደ ትግራይ ከተሞች እየተሰደዱ መሆኑን አንድ ታዋቂ ፖለቲከኛ...

ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የህወሃት አመራርና ነባር ታጋይ በአሁኑ ጊዜ በአረና ፓርቲ ውስጥ በከፍተኛ የአመራር ቦታ ላይ የሚገኙት ታዋቂው ፖለቲከኛና ጸሃፊ አቶ አስገደ ገብረስላሴ ለኢሳት እንደገለጹት በሰሜን ወሎ ዞን በሰቆጣ፣ ላሌበላ፣ ዋግና ሌሎችም አካባቢዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች...

View Article

በናይጀሪያ-አቡጃ በሚገኝ አንድ አውቶቡስ ማረፊያ በደረሱ ሁለት የቦንብ ፍንዳታዎች ከ 40 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ቢቢሲ...

ሚያዚያ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቢቢሲዋ ወኪል  ሀሩና ታንጋሳ ከአቡጃ እንዳጠናቀረችው ሪፖርት ፤ፍንዳታዎቹ የተከሰቱት የትራፊክ መጨናነቅ በነበረበት  ሰዓት ሲሆን፣ አብሳኞቹ ሟቾች እና ተጎጂዎች ወደ ሥራ ለመግባት አውቶቡስ እና ታክሲ ለመሳፈር ከቤታቸው ማልደው የሚገሰግሱ ነበሩ። የዓይን ምስክሮች...

View Article
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live