Quantcast
Channel: Amharic
Browsing all 2145 articles
Browse latest View live

በኦሮምያ የሚካሄደው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው።

ታኀሳስ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምእራብ አርሲ ዞን ከሻሸመኔ በ60 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘዋ አዳባ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን፣ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ አንድ ሰው በጥይት መመታቱ ታውቃል። የቀበሌ ጽህፈት ቤቱ እና የወረዳው የፍርድ ቤት መዝገብ ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ ወድሟል።...

View Article


በአ/አ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ ፡፡

ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ማደያዎች ነዳጅ በሚፈልጉ አሽከርካሪዎች ተጨናንቀው ውለዋል። እንዲህ አይነቱ ክስተት አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ቢሆንም፣የዛሬው ከሌሎቹ ጊዜያት የሚለየው በበርካታ ማደያዎች ነዳጅ ባለመኖሩ ነው፡፡ የችግሩ ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም አንዳንድ...

View Article


በሃዋሳ እና ሻሸመኔ መግቢያ አካባቢ ቦንብ ፈንድቶ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን በአንዋር መስጊድ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ ፣ ዛሬም በአዋሳና ሻሸመኔ ድንበር አካባቢ ተመሳሳይ ፍንዳታ ተከስቶ 2 ሰዎች ተገድለዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ ጥቃቱ በኦሮምያና ደቡብ ክልሎች መካከል መካሄዱ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ለማጋጨት ሊሆን...

View Article

በሰሜን ጎንደር የተነሳው ግጭት እንዳልበረደ ነዋሪዎች ተናግሩ

ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ገዢው ፓርቲ ሆን ብሎ እንዳስነሳው በሚነገረው ግጭት በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል። በአማራና ቅማንት ህዝብ መካከል ለዘመናት የቆየውን አንድነትና ዝምድና በማፍረስ አካባቢውን ወደ ግጭት ለመቀየር ገዢው ፓርቲ አስታጥቆ ያሰማራቸው...

View Article

በኦሮምያ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ አድማሱን እየሰፋ ነው

ታኀሳስ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኦሮምያ ላለፉት 2 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬም መቀጠሉን ከተለያዩ አካባቢዎች የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ገዢው ፓርቲ ተቃውሞውን ለመከላከል መከላከያ ሰራዊቱን ሳይቀር አሰማርቶ በወሰደው እርምጃ ከ45 ሰዎች በላይ ተገድለዋል፤ በብዙ መቶዎች...

View Article

Browsing all 2145 articles
Browse latest View live