Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የእህል ንግድ ድርጅት ከ6 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ስንዴ ለገባያ ሊያቀርብ ነው

$
0
0

ሰኔ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ የሚታየውን የዋጋ ንረት ለማረጋገት በማሰብ ስንዴ የማከፋፈሉ እንቅስቃሴ እንደሚቀጥል ድርጅቱ አስታውቋል።

ከሚከፋፈለው 6 ሚሊዮን 500 ሺ ኩንታል ውስጥ 6 ሚሊዮን ኩንታል ከውጭ አገራት ከ700 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ወጪ ወጥቶበት የተገዛ ነው። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በግንቦት20 በአል ላይ ኢትዮጵያ በምግብ ምርት ራሱዋን ችላለች ብለው መናገራቸው ይታወቃል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145