Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በባህር ዳር ሊካሄድ ነው

$
0
0

ጥር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከጥር 16-18 ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የአፍሪካ ሚኒስትሮችና አምባሳደሮች ስብሰባ  የአማራ ክልል ም/ቤት በቻይና ድጋፍ ባሰራው አዲስ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡

ህብረቱ አፍሪካ በ2063 ስለምትከተለው አቅጣጫ ይነጋገራል ተብሎአል። የአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ የኢትዮጵያ ከተሞች ስብሰባ ሲያዘጋጅ  የመጀመሪያው ይሆናል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles