Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

የኢትዮጵያ የድንበር ኮሚሽን ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ ደብዳቤ ላከ

$
0
0

ጥር ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኮሚሽኑ በደብዳቤው የኢህአዴግ መንግስት ሰፊ የሆነውን የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የመንግስትታቱ ዋና ጸሀፊ እንዲያዩት ጠይቋል።

ገዢው ፓርቲ በሱዳን ውስጥ ተቃዋሚዎች የመደራጃ ቦታ እንዳያገኙ በሚል ከሱዳን ጋር ተቀባይነት የሌለው የድንበር ውል እያደረገ መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል።

የአፍሪካ ቀንድ በዚህ መሬት የተነሳ ለሌላ ግጭት ሊዳረግ እንደሚችል ኮሚሽኑ አስጠንቅቋል። በዚህ ዜና ዙሪያ ተጨማሪ ዘገባዎችን ሰሞኑን እናቀርባለን።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles