Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በኢትዮጵያ 38 ሚሊዮን ህዝብ የሚጸዳዳው ሜዳ ላይ ነው ተባለ

$
0
0

ህዳር ፲፫(አስ ሦስት )ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :-ዩኒሴፍ ባወጣው ሪፖርት እንደማለከተው ይህን ችግር ለመቅረፍ የኮሚኒቲ አስተባባሪዎች ከፍተኛ  ሚና መጫወት አለባቸው።

ኤርትራ ውጭ ላይ መጸዳዳትን በማስቀረት ከፍተኛ ድል ማስመዝገቡዋን ዩኒሴፍ ጠቅሷል። በመላው ኤርትራ ውጤታማ ስራ በመሰራቱ አገሪቱ ውጭ ላይ መጸዳዳትን ያስቆመች አገር የሚል ሰርተፊኬት እንደሚሰጣት ድርጅቱ ገልጿል።

በአለም ላይ 34 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ንጹህ የመጸዳጃ ቦታ የላቸውም።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles