Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

በስደት በችግር ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን መፍትሄ እንዲሰጣቸው የሚጠይቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

$
0
0

ሚያዝያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያውያኑ በጀኔቫ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፊት ለፊት  ባደረጉት ሰልፍ በሊቢያና የመን በችግር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ጥያቄያቸውን በተወካዮች አማካኝነት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣኖች ያቀረቡ ሲሆን፣ የፖለቲካ ችግር ያለባቸው ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአፋጣኝ ወደ ሶስተኛ አገር እንዲሸጋገሩ፣ ሌሎችም እንዲሁ አሁን ካሉበት አገር ወጥተው በሶስተኛ አገር ቆይታ አድርገው ምርጫቸው እንዲጠበቅላቸው ጠይቀዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles