Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

ከ3 ሺ 500 በላይ ሜዳ ላይ የወደቁ አባወራዎች  መፍትሄ ሊያገኙ አልቻሉም

$
0
0

ሚያዝያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ  አለም ባንክ አካባቢ የሚገኙ ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ3 ሺ በላይ አባወራዎች ያለፉትን 11 ወራት በስቃይ ቢያሳልፉም ፣ እስካሁን መፍትሄ ሊያገኙ አልቻሉም።

የመንግስት ባለስልጣናት ከዚህ ጊዜ በሁዋላ ለምርጫ ቅስቀሳ መምጣታቸውን የገለጹት ነዋሪዎች፣ አሁን ያሉበት ህይወት ከሞቱት በታች መሆኑን በምሬት ገልጸዋል።

ቤታቸው ከፈረሰባቸው መካከል ከ5 ያላነሱ ሰዎች በጅብ ተበልተው መሞቶታቸውንም ነዋሪዎች ገልጸዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles