Quantcast
Channel: Amharic
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ክፍል ሃላፊን ከስራ አባረረ

$
0
0

ታኀሳስ (ስድት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በአየር መንገድ ውስጥ ሱፐርቫይዘር አፒራንስ በሚል የሃላፊነት ቦታ ላይ ሲሰሩ የነበሩት አቶ ወረታው ዋሴ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል በፈረንጆች አቆጣጠር ከዲሰምበር 8፣ 2014 ጀምሮ ከስራቸው እንደተባረሩ የሚገልጽ ደብዳቤ ደርሶአቸዋል። አቶ ወረታው በበኩላቸው ውዝግቡ የቆየ መሆኑን በማንሳት ፣ አየር መንገዱ የወሰደው እርምጃ ከፖለቲካ አቋማቸው ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወሰደውን እርምጃና የአየር መንገዱን ወቅታዊ የአስተዳደር ሁኔታ በተመለከተ ከአቶ ወረታው ዋሴ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ ከዜናው በሁዋላ ይቀርባል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2145

Trending Articles